Telegram Web Link
አሁን ታክሲ ውስጥ ወደ መሳለሚያ እየሔድኩ ረዳቱ መልስ ሊሰጠኝ ሲል እኔ ደግሞ ልክ መውረጃየ ቦታ ላይ ስደርስ
#እኔ:- ያዘው
#ረዳቱ:- አመሰግናለሁ
#እኔ:- ኧረ እኔ ወራጅ ለማለት ነው ደፋር🚶
ሳይቸግረኝ #አጎቴን ሰሞኑን የቴሌግራም ቻናሌን Join አድርግ ብዬው ይሀው ለምፖስተው ነገር ሁሌ ጠዋት በአካል አግኝቶ #ኮሜንት ይሰጠኛል። ከምክር ጋር😏
Kiw ching lang ping shis sha jong ji አለ ቻይና እውነቱን ነው ሰው እንደዚህ ነው😜😂
ትዳር አገናኝ ጋ ደውዬ ቆንጆ ደግ ሀይማኖተኛ ከብር ፍቅርን የምታስ በልጥ የሀብታም ልጅ ፈልጉልኝ ብያቸው በማግስቱ ደውዬ አገኛችሁልኝ ስላቸው አዎ አድራሻዋን ስጡኝ የት ነው የማገኛት እላቸዋለው....

#አማረኛ_ፊልም_ላይ😳😝
ካንተ ፍቅር💕 እንዲይዛት ሁሌ አስቃት ብለው መከሩኝ። እኔም ሁሌ አስቃታለሁ። ችግሩ እሷ ስትስቅ ሳያት የኔ ፍቅር እጂጉን ጨመረ።😘
#My_brother እውነቱን ልንገርህ አንዳንድ ቺኮች ቴሌግራምና ፌስቡክን ትተዉ ወደ ኢንስታግራም ሲገቡ አማርኛቸዉንና ልብሳቸዉን አዉልቀዉ ነዉ። 😂
ሙሉ ስሟን ስጠራው ካላቆላመጥከኝ ብላ አኮረፈችኝ...

#አትጠገብ_ነውኮ_ስሟ😳🤷‍♂
#አንድ_ግሮሰሪ_ውስጥ_ነኝ

እንደ ሲጋራ ቢራም እየተቀባበሉ እየጠጡ ነው🍻
ቢራ 35 ብር ገባ አሉ እውነት መንግስት አሁን ገና ለዚ ሰካራም ህዝብ ቁምነገር ሰራ...

#የሚል_ሰው_አይጠፋም🤷‍♂
አሁንም እዛው ግሮሰሪ ነኝ የምወዳት ልጅ ከአንድ ሰውዬ ጋር ተቃቅፋ ገባች...😳😢

ቡሃላ በማይረባ አክተር ከሚሰሩት አሁን ለተዘጋው ዶሴ ደውዬ Live ላስቀርጽ🤔🤔
በየመንገዱ አካውንት ክፈቱ እያሉ የሚያዝጉን የባንክ ሰራተኞች ምሳ ሊበሉ ገብተው አንዱ ቢራ እየጠጣ አይተውት....

#እንዴ_ይሄንን_እማ_3_ነው_የምናስከፍተው
ብቻዬን ቁጭ ብዬ ቁርስ እየበላሁ ነው እዛጋ ጥንዶች እየተጎራረሱ ፍቅር እየሰሩ ነው...

#እኔም_የሆነ_ግዜ_እንዲ_ስጃጃል_ነበር ደሞ የሌለ እያየችኝ ነው ... ብር መስያት ይሆን እንዴ🤔🤔
#Me=- ቦይ ምንድን ነው ?
#She=- ጉድጓድ ነው
#Me=- ፍሬንድ ምንድን ነው?
#She-- ጓደኛ ነው
#Me=- ቦይ ፍሬንድ ምንድን ነው ?
#She=- የጉድጓድ ጓደኛ ነው 😂😜
ድሮ Science ቲቸርን መሬት አትዞርም ብዬ ስከራከረው አንዴ በጥፊ ሲያናጋኝ...

#ወዲያው_መዞር_ጀመረች..
ዶክሌ በህይወት ከመኖሩ የተነሳ እሱ ራሱ "#ዶክሌ_ነፍስ_ይማር" ብሎ Post አርጓል ..
ቅድም ቢሮ አንዷ መጥታ ቴዲ አፍሮ የሚባል ዘፋኝ እንዳትከፍትብኝ ስትለኝ እንዴ ለምን እላታለው...

#ሚኒሊክን_ጥቁር_ሰው_ብሎ_ሰድቦታል😢
#ቆንጆ_መቀመጫሽ_ያምራል_እላታለው...

አመሰግናለው ጓደኛዬ ናት ከውጪ ያመጣችልኝ
የንጉሱን ኮንሰርት ሙድ እንያዝ Live ቢያስተላልፍ ምን ይመስላቹሃል።
የኛ ህዝብ እኮ ኑሮ ያስለቀሰውን በፊልም አሳቦ
ያ ነ ባ ዋ ል 😢 😭
በተመጣጣኝ ዋጋ ጠላ ቤት እንጠቁማለን😜
2025/06/27 17:46:55
Back to Top
HTML Embed Code: