ዛሬ አንዷ 2000 ብር መንገድ ላይ ጥላ ቆማ ስታለቅስ አይቻት መሬት ላይ ካገነሁት 2ሺ ብር ላይ 500 ብር ሰጥቻት አለፍኩ...
ፈጣሪ ሲደርስልህ አንተም ለሌሎች መድረስ አለብህ😜😂😳
ፈጣሪ ሲደርስልህ አንተም ለሌሎች መድረስ አለብህ😜😂😳
ሰፖርት ሰርቶ ጠብደል የሆነ ሰው ሊጣላኝ ሲጋበዝ ትዕግስቱን የት እንደማመጣው አላውቅም ፀጥ ብየ #ንቄ የማሳልፈው ነገር ይገርመኛል።
ዝናም ይኑርህ; መልከ መልካምም ሁን;የበሰለ አዕምሮም ይኑርህ; የተትረፈረፈ ሀብትም ይኑርህ #እግዚአብሔርን_ካልፈራህ_ተራ_ነህ
መምህሯ Class ገብታ እስኪ ስለ Valentine's Day ግጥም ፃፉ ብላ Friend ምን ብሎ ቢጽፍ ጥሩ ነው
💕
ያለው ሲለጣለጥ የሌለው ታጥቦ ለጥ✍
💕
ያለው ሲለጣለጥ የሌለው ታጥቦ ለጥ✍
እስኪ እዛጋ Room የያዛቹ አንዴ አረጋጉት እና ቫላንታይን ደይ ምናምን ሳይሉ እስከ ዛሬ በፍቅር ላሉ #ለእናት_አባቶቻችን ክብር እንስጥ👍