Telegram Web Link
ብድር ያበደርኩት ልጅ መንገድ ላይ አግኝቶኝ በጣም #ተሸበረ 😲😯

#ቆይ_አሁን_እኔ_አሸባሪ_ነኝ_ማለት_ነው🤔
#ካፌ_ውስጥ_ነኝ እኔ ቡና☕️ ጀለስ ወተት🥛 አዘን እየጠጣን ጀለስ አስተናጋጁን ጠርቶ ምንድነው ይሄ ወተት ውስጥ ውሃ ጨምራችሁበታል እንዴ ሲለው....

#ኧረ_በፍፁም_ጌታዬ እኛ ውሃው ላይ ነው ወተት ጣል ያደረግንበት😜😂😳
የሰፈራችን ልጆች #ጥምቀት ሲመጣ ጨዋ ታታሪ እና ሰው አክባሪ እንደሚሆኑት አመቱን ሙሉ ጨዋ ቢሆኑ

#ኢትዮጵያችን_የት_በደረሰች_ነበር
ከTelegram ምን ትጠቀማለህ ይለኛል እንዴ

#My_brother Telegram ለኔ ምን አደረገልኝ ሳይሆን እኔ ለTelegram ምን አደረኩ ብለን እራሳችንን እንጠይቅ😜😂
በስልክ እያወራን📱 "#ጉንፋን_አሞኛል" ምናምን ብላ ንፍ*ን😤 አልማገችውም ደንግጬ ስልኩን ልዘጋው ስል ቀዩን በተን ስባዋለች። ይብላኝ ለአፕልኬሽኖቿ እኔስ ባትሪዬን እነቅላለሁ እሷ ግን #ዘጋችኝ (3)
#አንተ_እዚ_የገና_በግ_ምናምን_ትላለህ
🎱 🎱 🎱
እኔ ከአንዱ ፌደራል ጋር ፑል ተጫውቼ 300ብር በልቼው ምን እንደማደርግ ግራ ገብቶኛል😆
#ይሄኔ_የወደፊት_ሚስቴ ሀብታም ባል ነው ማገባው እያለች ታስብ ይሆናል🤔😂😁
° እኛ ቤት ለገና በግ አልተገዛም ይለኛል °

#My_brother ከአንድ ቤት ሁለት በግ
አይከብድም😂😁
አርጅታችሁ ጥርሳችሁን ከማጣታችሁ በፊት ሳቁበት😂🤣😅
📲ስልክ ደውሎ📞 . . . .
ሀይ #ሜሪ_ክሪስማስ ይላታል
አይ ተሳስተሃል #ሜሪ_በቀለ ነኝ ከምትል ልጅ ጋር ነው እየኖርን ያለነው።😜🤣🤣
ሁሌም ከእንቅልፍህ ስትነሳ ይህን አስታውስ። አንተ ተፈላጊ ሳትሆን አስፈላጊ ነህ 100%🙌
ታክሲ ውስጥ በጉ ወንበር ላይ ቁጭ ብሎ የገዛው ሰውዬ መሬት ላይ ነው!!😳😜
በጣም ከመርዘሜ የተነሳ ከመኪና ይልቅ አይሮፕላን እንዳይገጨኝ ነው ምፈራው😜😂
ትዕግስት የለሽ ሆኛለው ትእግስት የምትባል ጓደኛ ልፈልግ መሰለኝ🤔🤔
የሰፈራችን ዱርዬ "አዶ/ር አብይ ጎን ነኝ "ብሎ ፖስት አድርጓሎ...

#አብይን_ኪስህን_ጠብቅ_በሉት😜
#እንጀራ የሚሸጥልኝ ልጅ... ከሌላ ቦታ ሲገዛ አየሁት። 😌🤔
30 ለማመን የሚከብዱ የአለም እውነታዋች
1★ ወፎች አይሸኑም/Except Bat
2★ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን
እስከ 7 ዓመት ሊኖር
ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::
3★ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ
አያጠቃውም ካንሰርን
ጨምሮ::
4★ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
5★የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው
ለሚመገቡት ምግብ
ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::
6★ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል::
7★አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue
whale) ምላስ ያንሳሉ::
8★በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ
ተቆርጦ በሂወት መቆየት
ይችላል::
9★የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች
ማይት ያስችሉታል::
10★ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ
መስማት ይችላል::
11★የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት::
12★ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ(zebra) እንድ አይነት
መስመር አይኖራቸውም::
13★ቢራቢሮ የሚቀምሱት(taste) በሆላ እግራቸው ነው::
14★የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ
ይገኛል::
15★ንቦች አምስት አይን አላቸው::
16★አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት
አያስችለውም::
17★አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች
18★ ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው
18★ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን
በአለማችን ከነበሩ እና ካሉ
እንሰሳዎች ትልቁ ነው::
20★ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን
የእግር አጥንቶቾ
ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም::
21★የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::
22★እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::
23★ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ
የምትችለው:: /femal Anofiles mosqto/
24★ የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18
ወራት ብቻ 2 አይጦች
1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ::
25★አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000
በላይ አበቦችን መጎብኝት
አለባት ::
26★ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::
27★ አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው
አንድ ላይ ከተያያዘ የብረት
ሺቦ ይጠነክራል::
28★ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት ይችላሉ::
29★ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ
ሊላኛው እንዲሁም ወደ
ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን መቀየር ይችላል::
30★በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት
ይወድማል::
@sakdesta
ስለ ጓደኛዋ ስጠይቃት... እሷ #ልታገባ💍 ነው አትሆንህም ተስፋ ቁረጥ ብላ ያልተፈጠረ ታወራለች😡😳

#My_sister ተስፋ የባስ ትኬት መሰለሽ እንዴ ዝም ብዬ የምቆርጠው።
#እናሽን_ልብ . . . . ድካሙ ተሻላቸው😜
አንዱ ጀለሴ በጣም መርቅኖ #ሹራብ አምጣልኝ ስለው #ሾርባ ይዞልኝ አልመጣም፡፡ ይሀው ያለ ፕሮግራሜ ቁጭ ብዬ እየጠጣሁ ነው😜😂
#አቦ_ምን_አይነት_ሴት_ነች ዝም ብላ ስትለፈልፍ ኧረ አንዴ እንኳን ጆሮሽን ስጪኝ ስላት...

ጭራሽ እም* አልበቃ ብሎህ ጆሮዬም አማረህ
2025/06/28 12:39:53
Back to Top
HTML Embed Code: