የኔ ፍቅር እናቴ እሞድሽ እማስብልሽ የምጨነቅልሽ ውዴ እጅ አጥሮኝ እንጂ አንድ ቀን ለፍቅራችን መታሲያ ጠላት እርር እንዲል #ፒዛ 🍕እንበላለን እሺ😜😝
ከተፈጠርኩ ዛሬ ወመዘክር ኢንተርኔት ካፌ (ICT) ላድርነው ደሞ የሆንች ምርጥዬ ነች አስጠቃሚዎ አቦ #ያጣፍጥልህ በሉኝ👍
ከድሮ ፍቅረኛሽ ጋር በምን ተለያያቹ ስልሽ በፔናሊቲ ያልሽኝ ልጅ ግን ስልክሽን ብትሰጪኝ የዋንጫ እንጫወት ነበር😜😂
ሰዉ "ሳተላይት" ያስወነጭፋል የኔዋ ጉድ በፆም "ጋዝ ላይት" ካልጋበዝከኝ ብላ አፍና ይዛኛለች 😳😳😳
ጉድ ኮ ኖ 🙊🤔🤔
ጉድ ኮ ኖ 🙊🤔🤔