Telegram Web Link
መኪናዬ🚙 ውስጥ የምከፍታቸውን ቀውጢ ቀውጢ 🎼ዘፈኖች🎶 ከYoutube ላይ አውርጄ ጨረስኩ አሁን የሚቀረኝ መኪናውን መግዛት ብቻ ነው🤣😅😅
#ቡና_አማረኝ_ብትይ ...

ደክሞኝ ቢሆን እንኳን መች እኔ ሰንፋለሁ
ብቻ አንቺ ከቆላሽ ለመውቀጡ አለሁ😜
እውነትም ጨዋ ያሳደጋት የጨዋ ልጅ ናት ሂውማን ሄሯን እኮ ነው እንደ ባርኔጣ አውልቃ ሰላም ያለችኝ🙈
እነኛን ሁሉ ቀልዶች የምትለቀው አንተ ነህ ? ሲያየዩህ ግን ሙድ የምትይዝ አትመስልም ያልሽኝ ልጅ...
° ° °
እንዴት . . . . . . . #እንዳናደድሽኝ
አንድ ቀበሌ የምትሰራ ካድሬ ቺክ ጠብሼ ተዋህደን #ስንባልግ😜 ማለቴ #ስንበለፅግ ብናድር ደስ ይለኛል ስላት...

#ያቀረብከው_ሀሳብ_በሙሉ ድምፅ ፀድቆልሃል
አ ለ ች ኝ 😂 😆 😀
ሙስሊም ጓደኛዬ ማርያምን ስለው ያምነኛል እሱም ወላሂ ካለኝ አምነዋለው። #ደስ_አይልም👍
መምህሩ ሜላት 1 ዳቦ ቤቲ 1 ዳቦ ቢሰጡህ ስንት ይሆናል ሲለው...

የሜላት ዳቦ ይበቃኛል የቤቲን አልፈልግም አላለም😜😂😂
ማታ በህልሜ ፓስታ🍝 ስበላ አድሬ

#ጠዋት_ስነሳ_ኤርፎኔን_አጣሁት😳

#አይ_ሰው.... እራሱን ሊያጠፍ መርዝ ሊገዛ ሄዶ መልስ ስጠኝ ብሎ ይከራከራል።🤣🤣
╔┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•✿•┈
┋ ሚስት ትታመም እና ሆስፒታል ትገባለች
#ዶክተር :- የመዳን ተስፋዋ አነስተኛ ነው
┋ ቢሆንም የቻልነውን ግን እናደርጋለን።
#ባል:- እንባውን መቆጣጠር አቅቶት ገና
┋ እኮ 30 አመቷ ነው፤ ቤተሰቦቿን
┋የምታስተዳድረው እሷ ናት እባክህ አድናት።
┋በዚህ ግዜ አንድ ነገር ተከሰተ....
┋የልብ ምቷን የሚቆጣጠረው ማሽን
┋እንደገና መስራት ጀመረ እጆቿ መንቀሳቀስ
┋ጀመሩ አይኖቿ ተገለጡ ከዛም አንገቷን
┋ወደ ባሏ ዘወር አድርጋ...
┋ ✥┈┈┈┈ ውዴ
┋ 30 አልሞላኝም ገና 29 አመቴ ነው
╚┈•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿•˚•❀•˚•✿
✥┈┈┈••◉ @sakdesta ◉●••┈┈┈
ችግሩ የሚጀምረው እግረኛ🚶 ሆነክ በቀኝ አውለኝ ብለክ ከቤት ስትወጣ ነው።
•════••• •••════•
🎼Join and Share
ስሙ እስከነ አያቱ #ደሞዜ_ደረሰ_ደሳለኝ ነው ግን ስራ የለውም😂🤣😜
አጭሩን ጀለሴን አግኝቼው "#አንቺ_ቁልፍ_ሰው" ስለው
🔒🔑
"አሽሙር መሆኑ ነው"ብሎ አኮረፈኝ🔑
ሻይ ቡና እንበል ብሎ ይዞኝ ወጥቶ አሰከረኝ🍺
14 አመት ሙሉ ያደረገው ሌዘር ጃኬት ጠፍቶበት እናቱን እማዬ ሌዘሬን አይተሽዋል...? #ሲል
:
ምን
#ሌዘሬ ትላለህ #ብራዘሬ አትልም አብራቹኮ ነው ያረጃችሁት😜🙊🙈🤣
#አይነስውር😎 ለማኝ ብር ጠይቆኝ የለኝም ስለው

እኔ ነኝ ጥፋተኛ አንተን መጠየቄ #ጨበሪያም መጀመሪያ ሸሚዝህን በስረዓት #ቆልፈው አለኝ😳
አንዱ ቁጥር ተሳስቶ የ50 ብር ካርድ ልኮልኝ፤ ደውሎ በስተት ነው መልስልኝ ይለኛል...

#ውይ_አባቴ_እሩቅ_ነው_ያለሁት
#ስራ_ልቀጠር_ሔጄ ልዩ ችሎታ አለህ ሲሉኝ

ሞባይል እየነካካው በአንድ ጆሮዬ ኤርፎን እየሰማው በቀኝ እጄ Remote ይዤ TV እያየሁ ሙድ መያዝ እችላለው😜
እዚህ አገር ሰው ሆኜ ከምፈጠር አሜሪካ ሱሪ ሆኜ ብፈጠር ይሻለኝ ነበር ይለኛል😳

#My_brother ሰልባጅ ሆነህ ትመጣት ነበር
ለምንድነው የምታዪኝ ይላታል ፊትክ የጅብ ስለሚመስል አላለችም።

#እሱ_አይዞሽ_ጅብ_ጥንባንሳ_አይበላም
Telegram ምክንያት እየሰራውት የነበረው መኮሮኒ #ገንፎ ሆነ😜😜
2025/06/30 05:06:23
Back to Top
HTML Embed Code: