Telegram Web Link
° "ደደብ" ብሎ ቴክስት ሲያደርግላት °

ከስምህ ሥር ፊርማ ረስተሀል ብላው ብሎክ! 😁
#አንድ_አንድ_ሰው እየተበደለ ችሎ የሚኖረው አፀፋውን መመለስ አቅቶት ሳይሆን በአስተሳሰብ ከበዳዩ ስለሚሻል ነው...
ሊፍት ውስጥ እቃ ይዞ መግባት አይቻልም የሚል ፅሁፍ ስታይ ወደ ጀለስህ ዞር ብለህ...
° ° °
#ና_ግባ የመጣው ይምጣ እንጂ ጥዬህማ አልሄድም🙅‍♂😁
ዛሬ ባንክ ቤት ብር ላስገባ ሄጄ ብሩን💶 ስሰጣት ያለኝን ብር አይታ ለካ Follower ብቻ ነው ያለህ አላለችኝም...
💰💰💰
#My_Sister ሀብቴ እናንተ ናቹ ሀብት ትጠላለህ😜😏 ደሞ ደሞዝ ተጨምሮላቹሃል አሉ በቃ አንቺኝ አግብቼ ሀብታም መሆን ነው የምፈልገው። Will You Merry Me💍
ለሊት በህልሜ ኩኪስ ሲበላ አድሬ ጠዋት ስነሳ

#የስልኬ_Screen_የለም😳😳
የታላቁ ሩጫ🏃 ቲሸርት ለመግዛት ፈልጌ ሻጩ 900 ብር አላለኝም...
🏃‍♀ 🏃 🏃‍♀
#My_brother 5 ኪ.ሜ አዝለሀኝ ትሮጣለህ እንዴ🤔😃😏
ረጅም ግዜ ሲንግል ከመሆኑ የተነሳ .. "#Kissing" ብሎ ለመፃፍ ሲሞክር የኪቦርዱ አውቶ ኮሬክት ሳይቀር "#kidding" ይለዋል!😂
ከTelegram ወደ Instagram ገብቼ እንዳለ ጓደኞቼ Baby Shower እየታጠቡ ነው😜😂
ድሮ የክፍል አለቃችን የነበረው ልጅ አሁን የታክሲ🚕 ተራ አስከባሪ ሆኖ አገኘሁት🤔🤔
#አመል_እኮ_አይለቅም😃😝
10 ብር ይዤ ከቤት ወጥቼ የ5 ብር ሻይ ጠጥቼ 5 ብር ቲፕ ሰጥቼ በእግሬ ወደ ቤቴ እየገባሁ ነው...

#ሴት_ነች_መጥፊያዬ_አያቴ_ነግራኝ_ነበር
ይሄ Self-employed የሚባለው ድርጅት አሪፍ ይከፍላል እንዴ አብዛኞቹ የFacebook ጓደኞቼ እዛ ነው የሚሰሩት
ከእንቅልፍህ ስትነቃ የመጀመሪያ ስራህ ሠይጣንን ማበሳጨት ይሁን😊 ፈጣሪህን አመስግን
ሀገራችን ላይ ቤሔራዊ በሚል ስያሜ ስኬታማ የሆነው..

#አረቄ_ብቻ_ነው
#ፈጣሪዬ ይቺን ኢትዮጽያ ወስደህ በበአል ሙዚቃ ክሊፕ ላይ ያለችውን ኢትዮጽያ ስጠን።
"Hi yene Kongo" ብላ ቴክስት ላከችልኝ "Weye yene Ergendo" ብዬ ልመልስላት እንዴ ?😜
"ህዳር ሲታጠንን የት ነው ምታከብረው" ስለው...

"#ሺሻ_ቤት_ነዋ"
#በእኛ_ጊዜ ጠዋት ለጤንነት ብለን ከአ.አ ናዝሬት በሩጫ ደረስ ብለን እንመጣ ነበር።

#የአሁኖቹማ ከሳሪስ ወደ መገናኛ ለመሄድ ታክሲ ላይ ሲጋፉ ሳይ እንባዬ ጠብ ጠብ ይላል😢😢
Man አጫጭር ሰዎች ሲሮጡ🏃 🏃‍♀ ለምን እንደሚስቁ ታቃለህ...?

#ሳሩ_ብብታቸውን_ስለሚኮረኩራቸው😂
በከፍተኛ የዝውውር ገንዘብ ለኢንስታግራም ልፈርም ነው ምን ትላላቹ ?
አብዛኞቹ ጓደኞቼ መኪና ያዙ🚗 ስራ ያልነበራቸው ስራ ያዙ የተወሰኑት ትዳር ያዙ💏 አኔም የሆነ ነገር መያዝ አለብኝ አልኩና....
.
.
#ሙድ_መያዝ_ጀመርኩ🤣🤣😂
2025/06/30 13:17:22
Back to Top
HTML Embed Code: