Sisay asuza revival
አላሽቻለኝም በስማም የአምልኮ ምክር ለምሽቱ አትፈልጉም?😳
ኸረ ተዉ ተዉ የእሳቱን ምልክት ንኩት ኸረ ገና join ባላሉት ገና በሚገቡት አለ ሲስ😂😂
👎1🤔1
የልፍለፋ ጊዜ #Part 19🚨
#አስቂኝ እና #አስተማሪ 😂🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
#አስቂኝ እና #አስተማሪ 😂🔥
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
😁1
ደግሞ አንድ አማኝ የሆነ ሰው እፈልጋለሁ እንዲ ብዬ ጸለይኩላቹ ዳግም መመለስ ሆነላቹ ሌሊታቹ በህልምና በራዕይ ተለወጡ በአደባባይ ኢየሱስ ይታይላቹ ።አሜን።
🙏4🤯1
Forwarded from ሲሳይ አዙዛ ሪቫይቫል
አዳማ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ
አዳማ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ
🌟ከሲሳይ አዙዛ ጋር🌟
ሐምሌ 26 ቅዳሜ
ሐምሌ 26 ቅዳሜ
ከጠዋቱ 3:00 - 9:00 ሰአት
*ህይወት ቀያሪ ቃል
*እጅ በመጫን ፀሎት
*የቅባት እና የሙላት ፀሎት
*ለበሽተኞች የፀሎት ጊዜ ይኖራል የምታውቋቸውን በሽተኞች ሁሉ አምጡ።
👉ናዝሬት ገነት ቸርች
👉ናዝሬት ገነት ቸርች
🚨 አድራሻ:- ኪዳነ ምህረት ስጋቤት ወረድ ብለው መከላከያ ካፕ ጋር ጭላሎ ብለው ባጃጅ ይዘው ትንሹ ድልድይ ሳይደርስ ወይም ገነት ቸርቹ ጋር ብለው ይውረዱ
አዳማ ኮንፈረንስ ተዘጋጀ
🌟ከሲሳይ አዙዛ ጋር🌟
ሐምሌ 26 ቅዳሜ
ሐምሌ 26 ቅዳሜ
ከጠዋቱ 3:00 - 9:00 ሰአት
*ህይወት ቀያሪ ቃል
*እጅ በመጫን ፀሎት
*የቅባት እና የሙላት ፀሎት
*ለበሽተኞች የፀሎት ጊዜ ይኖራል የምታውቋቸውን በሽተኞች ሁሉ አምጡ።
👉ናዝሬት ገነት ቸርች
👉ናዝሬት ገነት ቸርች
🚨 አድራሻ:- ኪዳነ ምህረት ስጋቤት ወረድ ብለው መከላከያ ካፕ ጋር ጭላሎ ብለው ባጃጅ ይዘው ትንሹ ድልድይ ሳይደርስ ወይም ገነት ቸርቹ ጋር ብለው ይውረዱ
ናና ሙሽራዬ መንግስተ ሰማይ Rediet Tafese & Rahel Alemayehu
ማርከን ዜማ @Markengeta
ጽኑነዉ ተስፋችን ስንጠብቅህ ልናይህ እንደገና
ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና
አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ
ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ
ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን
ኢየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ዉሰደን
ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል
ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ጓጉተናል
ማራናታ አሜን መንግስትሕ ትምጣልን
ናና ሙሽራዬ መንግስተ ሰማይ
ትመጣልናለህ አለኝታችን በክብር በደመና
አሜን ማራናታ ቶሎ ናልን አትዘግይ የኛ ጌታ
ልጆችህ ናፍቀናል ልንዳስስህ እጆችህን ልንነካ
ኢየሱስ ሆይ ናልን ኢየሱስ ሆይ ናልን
ኢየሱስ ሆይ ናልን ሀገራችን ዉሰደን
ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ናፍቀናል
ልናይህ ናፍቀናል ልናይህ ጓጉተናል
ማራናታ አሜን መንግስትሕ ትምጣልን
ናና ሙሽራዬ መንግስተ ሰማይ
ዛሬ የሚለቀቀው መሳጭ voice
12:00 ላይ ይጠብቁን
ለምን #ቁርስ ትበላለህ
#በሲሳይ አዙዛ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
12:00 ላይ ይጠብቁን
ለምን #ቁርስ ትበላለህ
#በሲሳይ አዙዛ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🔥3