Sisay asuza revival
ለአምስት ደቂቃ ብቻ የሚቆይ https://www.tg-me.com/sisayazusarevivall?livestream=aa5cacc4436de433a1
3 min ጭማሪ የመጨረሻ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
Sisay asuza revival
3 min ጭማሪ የመጨረሻ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
የዛሬ ዕድላቹ አልቋል መልካም ጊዜ ተመኘው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን🔥
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
— ኢሳይያስ 40፥31
— ኢሳይያስ 40፥31
🔥2
“አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤”
— ሉቃስ 15፥22
— ሉቃስ 15፥22
🔥1
“ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል።”
— 2ኛ ቆሮ 4፥16
“የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤”
— ቆላስይስ 3፥10
— 2ኛ ቆሮ 4፥16
“የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤”
— ቆላስይስ 3፥10
“አሁንም ቅሬታ ይተውልን ዘንድ፥ በተቀደሰውም ስፍራው ችንካርን ይሰጠን ዘንድ፥ አምላካችንም ዓይናችንን ያበራ ዘንድ፥ በባርነትም ሳለን ጥቂት የሕይወት መታደስን ይሰጠን ዘንድ ለጥቂት ጊዜ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ሞገስ ተሰጥቶናል።”
— ዕዝራ 9፥8
— ዕዝራ 9፥8