Telegram Web Link
ለምን #ቁርስ ትበላለህ
#በሲሳይ አዙዛ
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🥰3
ሰው ብቻ አይደለንም

ሁሉም ሰው እንደሚያደርገው (ልንጫወት, ልንማር, ልንሰራ, ልናገባ,ልንወልድ) ብቻ እንድናደርግ  እና ሰው ብቻ እንድንሆን ወደ እዚ አለም አለመጣንም መንፈሳዊ ሰው ልንሆን እንጂ።

መንፈሳዊ ሰው እንድንሆን አባታችን እግዚአብሔር ይፈልጋል ። ህይወት ሰው ብቻ ሆኖ መኖር እጅግ የሚያዝል ሆኖ እናገኘዋለን ። ህይወታችን ትርጉም የሚሠጠን መንፈሳዊ ሰው ስንሆን ነው።

ምክንያቱም መንፈሳዊ ሰው ለእግዚአብሔር ደስታ ነው የሚኖረው። መንፈሳዊ ስንሆን ለምሳሌ ወደ እግዚአብሔር እንጠጋለን ምክንያቱም እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስናሳልፍ በጣም ደስ ስለሚለው ማለት ነው ሌላኛው ምሳሌ ደግሞ ለሃጢኣት ግብዧ እሺ አንልም ። እነዚ የመንፈሳዊያን መገለጫ ውስጥ ይመደባሉ ።

እኛ ሰዎች ብቻ አይደለንም መንፈሳዊያን ሰዎችም ነን ።
3🔥1👏1🤯1
በ አዳም ከተማ የፊታችን #ቅዳሜ
በ አዳም ከተማ የፊታችን #ቅዳሜ

🌟ከሲሳይ አዙዛ ጋ🌟
🌟ከሲሳይ አዙዛ ጋ🌟

#በአዳማ ከተማ #በአዳማ ከተማ
ናዝሬት ገነት ቸርች ናዝሬት ገነት ቸርች

📍 አድራሻ:- ኪዳነ ምህረት ስጋቤት ወረድ ብለው መከላከያ ካፕ ጋር ጭላሎ ብለው ባጃጅ ይዘው ትንሹ ድልድይ ሳይደርስ ወይም ገነት ቸርቹ ጋር ብለው ይውረዱ::
ቦታ ከጠፋባችሁ :- 0932631438
4
#የድራማ ጊዜ #ለጴንጤዎች📻📺
#መሳጭ ድራማ🥇📺📻
#አሲቅኝ#ህይወት ቀያሪ ድራማ😂
#ደራሲ #ተዋናይ ሲሳይ አዙዛ😁
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
👍1😁1
ለክረምቱ ምርጥ የድምጽ ድራማ 😂
👍1😁1
ከእግዚአብሔር የምውደው ነገር ምን እደሆነ ታቃላቹ? እ... ሁሉንም ማንነቱን ነው😍😍😍😍
🔥4🥰1
የጴንጤው የፍቅር ታሪክ😭😳
#በጣም መሳጭ...
🚨
#ህይወት ቀያሪ🚨

👇👇ተጨማሪ ትምህርቶች👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🥰3
Sisay asuza revival
Voice message
በብዙዎቻቹ ጥያቄ መሠረት😂😂
😁2
ለውጥ የሚጀምረው ከዚህ ነው።
#ስሙት 🚨ጠቃሚ መረጃ አለው

🚨ሰምታቹ react አርጉ
4🥰4
#ይሄ ትምህርት #አሁን ይቀይራችኋል
🚨የደከማቹ 🚨Back ያደረጋቹ
🚨የበረታቹ ሁሉ ስሙት
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
3🔥1
ማሳሰቢያ
ተጨማሪ የሲስን voice እንድለቅ የምለቃቸውን ከሰማቹ በዋላ react (😂🙄🔥🥰🤩😫🤔🤨😐🤗😏😏😶..) አርጉ 🤗
👍2🤯1
ይሄ ግሩፕ እስቲ ጎራ በሉ መሰረታዊ የክርስትና ትምሀርት ታገኙበታላቹ🤗
https://www.tg-me.com/koke1254
አነጋጋሪ ድራማ #ሲሳይ እና ሰይጣን😂
😂😂 #ስሙት ሼር🚨👇😂🔥
ደራሲ:-ሲሳይ
ተዋናይ:- Sisay Azusa
@SisayAzusaRevivall
🔥3
Sisay asuza revival
Voice message
ምሽቱን በድራማ ይግፉት🥰😂
Voice yelekek?
👍4🤯1
ፀሎት እንዴት ልፀልይ #ስሙት🙏
🛐ፀሎት ምንድ ነው?
🛐ምን ብዬ ልፀልይ?
🛐ሁለት አይነት ፀሎት?
🛐ፀሎቴ እንዴት ይሰማል?
🛐ፀሎቴ እንዴት ይመለሳል?
🛐ፀሎቴ ለምን አይመለስም?
🚨ገና ጌታን ለተቀበሉ
#የሚሆን
🚨ገና መፀለይ ለጀመራቹ
#የሚሆን
🚨 ለነባሮችም #የሚሆን
sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
@SisayAzusaRevivall
🔥6
Sisay asuza revival
Voice message
react አርጉ ሌሎችንም እለቃለው
Live stream started
2025/10/20 08:55:46
Back to Top
HTML Embed Code: