Telegram Web Link
Live stream finished (35 minutes)
Live stream started
Sisay asuza revival
3 min ጭማሪ የመጨረሻ ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ
የዛሬ ዕድላቹ አልቋል መልካም ጊዜ ተመኘው ጌታ ከእናንተ ጋር ይሁን🔥
Live stream finished (22 minutes)
live እንግባ እንዴ?
🔥1
ስንት ሰው አለ ምልከት አሳዩኝ
🔥7
2:30 ላይ እንገባለን የግል ተሀድሶ በሚል እናወራለን 🔥🔥
🙏1
Live stream scheduled for
10 min left
Live stream started
we are live 🔥🔥
🔥1
“አቤቱ፥ ወደ አንተ መልሰን እኛም እንመለሳለን፤ ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።”
  — ሰቆ. 5፥21
🔥2
“እግዚአብሔርን በመተማመን የሚጠባበቁ ግን ኃይላቸውን ያድሳሉ፤ እንደ ንስር በክንፍ ይወጣሉ፤ ይሮጣሉ፥ አይታክቱም፤ ይሄዳሉ፥ አይደክሙም።”
  — ኢሳይያስ 40፥31
🔥2
“አባቱ ግን ባሪያዎቹን አለ፦ ፈጥናችሁ ከሁሉ የተሻለ ልብስ አምጡና አልብሱት፥ ለእጁ ቀለበት ለእግሩም ጫማ ስጡ፤”
  — ሉቃስ 15፥22
🔥1
“ስለዚህም አንታክትም፥ ነገር ግን የውጭው ሰውነታችን ቢጠፋ እንኳ የውስጡ ሰውነታችን ዕለት ዕለት ይታደሳል።”
  — 2ኛ ቆሮ 4፥16
“የፈጠረውንም ምሳሌ እንዲመስል እውቀትን ለማግኘት የሚታደሰውን አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል፤”
  — ቆላስይስ 3፥10
“አሁንም ቅሬታ ይተውልን ዘንድ፥ በተቀደሰውም ስፍራው ችንካርን ይሰጠን ዘንድ፥ አምላካችንም ዓይናችንን ያበራ ዘንድ፥ በባርነትም ሳለን ጥቂት የሕይወት መታደስን ይሰጠን ዘንድ ለጥቂት ጊዜ ከአምላካችን ከእግዚአብሔር ሞገስ ተሰጥቶናል።”
  — ዕዝራ 9፥8
Live stream finished (42 minutes)
2025/10/20 08:55:35
Back to Top
HTML Embed Code: