Telegram Web Link
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 6)  #hadith6 "አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ። (ቡኻሪ ሙስሊም) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6880 🔰 use it for your self…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 7)  #hadith7


"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት ጠየቋቸው ።"መጀመርያ የፈፀማችሁትን ቃል ኪዳን ሙሉ ። የነርሱን መብት ( ሳታጓድሉ ) ስሟቸው ። የናንተን መብት ደግሞ ከአላህ ጠይቁ ። አላህ በሰጣቸው ሥልጣንና ሃላፊነት ይጠይቃቸዋልና "አሉ ።
( ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6881

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 7)  #hadith7 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 8)  #hadith8


"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። "
( ሙስሊም ዘግበውታል )



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6882

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
1👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 8)  #hadith8 "የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። " ( ሙስሊም ዘግበውታል ) 💠 Another…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 9)  #hadith9


"የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦
«ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።
የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት አለባት። በኃላፊነቷም ተጠያቂ ናት። አገልጋይ (ሰራተኛ) በጌታው (በባለቤቱ) ንብረት ኃላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሁላችሁም ኃላፊነት አለባችሁ፤ በኃላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።"
(ቡኻሪናሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6883

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
2025/10/31 14:54:30
Back to Top
HTML Embed Code: