Telegram Web Link
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 1)  #hadith1


“እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው።”
ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ)
(ቡኻሪ ዘግበውታል)



🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
5👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 1)  #hadith1 “እያንዳንዱ መልካም ተግባር ሰደቃ ነው።” ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) (ቡኻሪ ዘግበውታል) 🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 2)  #hadith2


"ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን"
     በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር::
(ቡኻሪ ዘግበውታል)


💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6874

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 2)  #hadith2 "ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ምንም አይነት የሚያስከፋና አሳዛኝ ዜና ሲሰሙ፦ "አልሃምዱ ሊላህ አላ ኩሊ ሃሊን"      በሁሉም ነገር (ጥሩም ሆነ መጥፎ) ለአላህ ምስጋና ይገባው ይሉ ነበር:: (ቡኻሪ ዘግበውታል) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6874 🔰 use it for your self then share to your…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 3)  #hadith3


"አብዱላህ ኢብኑ አምር አስ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ።እንዲህ ብለዋል ፍትሀዊያን ከአላህ ዘንድ ከብርሀን ሚንበሮች ላይ ይሰማሉ ።እነርሱም በሚሰጡት ፍርድ በቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እና ሹመት (ኃላፊት) በተሰጣቸው ነገር ፍትሀዊ የሆኑ ናቸው።
( ሙስሊም ዘግበውታል)
- ቡኸሪ ዘግቦታ"


💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6875

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 3)  #hadith3 "አብዱላህ ኢብኑ አምር አስ (ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልእክተኛ (ሰ.አ.ወ) ።እንዲህ ብለዋል ፍትሀዊያን ከአላህ ዘንድ ከብርሀን ሚንበሮች ላይ ይሰማሉ ።እነርሱም በሚሰጡት ፍርድ በቤተሰቦቻቸው ጉዳይ እና ሹመት (ኃላፊት) በተሰጣቸው ነገር ፍትሀዊ የሆኑ ናቸው። ( ሙስሊም ዘግበውታል) - ቡኸሪ ዘግቦታ" 💠 Another hadith…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 4)  #hadith4


"አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ( ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።ሰባት ሰዎችአላህ ከርሱ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከጥላውስር ያስቀምጣቸዋል ።እነርሱም ፍትሀዊ መሪ ,አላህ እያመለከ ያደረ ወጣት, ልቢናው መስጂድ ላይ የተንጠለጠለ (ከመስጂድ ጋር የተሳሰረ), ለአላህ ሲሉ የተዋደዱ በርሱ የተገናኙና በርሱም የተለያዩ ሁለት ሰዎች ፣ ክብረና ውበት ያላት እንስት(ለወሲብ) ጋብዛው አላህን እፈራለሁ ያላት (ግለ ሰብ),የቀኝ እጁ ምትመፀውተው የግራ እጁ የማታይ ያክል ምፅዋትን የደበቀ (ግለሰብ) ናቸው።
(ቦኻሪ, ሙስሊም)

💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6877

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
5👍2
Audio
تلاوةٌ للشيخ #صلاح_البدير

فجر الأحد 4-5-1447هـ سورة المزمل كاملة | Fajr prayer from Surah Al-Muzzammil 26-10-2025



ʲᵒⁱⁿ ᵘˢ ❯ ኡመተ ረሱል
2
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 4)  #hadith4 "አቡ ሁረይራ ( ረ አ) እንዳስተላለፉት የአላህመልእክተኛ ( ሰ አ ወ) እንዲህ ብለዋል ።ሰባት ሰዎችአላህ ከርሱ ውጪ ሌላ ጥላ በማይኖርበት ቀን ከጥላውስር ያስቀምጣቸዋል ።እነርሱም ፍትሀዊ መሪ ,አላህ እያመለከ ያደረ ወጣት, ልቢናው መስጂድ ላይ የተንጠለጠለ (ከመስጂድ ጋር የተሳሰረ), ለአላህ ሲሉ የተዋደዱ በርሱ የተገናኙና በርሱም የተለያዩ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 5)  #hadith5


"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አቡ መርየም አል አዝዲይ (ረ.ዐ)ለሙአዊ ነግረዋቸዋል አላህ ሙስሊሞችን በአንድ ጉዳይ ሹመት ሰጥቶት ለጉዳያቸው ደንታ ያጣል ደህንነታቸው ያላሳሰበው አላህም በዕለት ቂያማ ለርሱ ጉዳይ እና ደህንነት ደንታ ያጣል። ሙአዊያም የሰዎች ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሰው መደቡ።
(አቡ ዳውድና ቲርሚዚይ)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6878

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 5)  #hadith5 "የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት አቡ መርየም አል አዝዲይ (ረ.ዐ)ለሙአዊ ነግረዋቸዋል አላህ ሙስሊሞችን በአንድ ጉዳይ ሹመት ሰጥቶት ለጉዳያቸው ደንታ ያጣል ደህንነታቸው ያላሳሰበው አላህም በዕለት ቂያማ ለርሱ ጉዳይ እና ደህንነት ደንታ ያጣል። ሙአዊያም የሰዎች ጉዳይ የሚከታተል አንድ ሰው መደቡ። (አቡ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 6)  #hadith6


"አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ።
(ቡኻሪ ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6880

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 6)  #hadith6 "አዓዝ ኢብኑ ዐምር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ከአብደሏህ ኢብኑ ዚያድ ዘንድ ገቡ እርሳቸውም ፦ ልጄሆይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ተገዢዎች ሁሉ አስከፊዎቹ ጨካኞች ናቸው ሲሉ ሰምቻለሁ። ከነርሱ እንዳትሆን አደራ አሉ። (ቡኻሪ ሙስሊም) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6880 🔰 use it for your self…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 7)  #hadith7


"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት ጠየቋቸው ።"መጀመርያ የፈፀማችሁትን ቃል ኪዳን ሙሉ ። የነርሱን መብት ( ሳታጓድሉ ) ስሟቸው ። የናንተን መብት ደግሞ ከአላህ ጠይቁ ። አላህ በሰጣቸው ሥልጣንና ሃላፊነት ይጠይቃቸዋልና "አሉ ።
( ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6881

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 7)  #hadith7 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ )እንዲህ ብለዋል፦ "በኒኢስራኤሎች ገዥዎቻቸው ነብያት ነበሩ ። አንድ ነቢይ ሲሞት ወድያውኑ ሌላ ነቢይ ይተካ ነበር።ከኔ ቧሃላ ግን ነቢይ የለም። የሚኖሩት ኸሊፋዎች ናቸው።ግና በቁጥር በርካታ ናቸው። ( ሶሓቦቹም ) ፦ "የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ምን ያዙናል ?"በማለት…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 8)  #hadith8


"የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። "
( ሙስሊም ዘግበውታል )



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6882

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍21
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 8)  #hadith8 "የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ ) እዚህ ቤቴ ውስጥ እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ ፥በማለት ዓኢሻ (ረ.ዐ.) አስተላልፈዋል ፤ "ጌታየ ሆይ !በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሃላፍነት ተሰጥቶት ለጨከነባቸው ሰው ጨክንበት። በተከታዮቼ አንዳች ጉዳይ ላይ ሹመትና ሃላፍነት ተሰጥቶት ላዘነላቸው ሰው እዘንለት። " ( ሙስሊም ዘግበውታል ) 💠 Another…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 9)  #hadith9


"የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦
«ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።
የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት አለባት። በኃላፊነቷም ተጠያቂ ናት። አገልጋይ (ሰራተኛ) በጌታው (በባለቤቱ) ንብረት ኃላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሁላችሁም ኃላፊነት አለባችሁ፤ በኃላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ።"
(ቡኻሪናሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6883

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 9)  #hadith9 "የአላህ መልክተኛ (ሶ:ዐ:ወ) እንዲህ ሲሉ ሰምቻለሁ በማለት ኢብኑ ኡመር (ረ:ዐ) አስተላልፈዋል ፦ «ሁላችንም ሀላፊነት አለባችሁ። ከሀላፊነታችሁም ተጠያቂዎች ናችሁ። የሀገር መሪ ሀላፊነት አለበት። በሀላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ወንድ በስሮቹ ባሉ ቤተሰቦቹ ላይ ሀላፊነት አለበት። በኃላፊነቱም ተጠያቂ ነው። ሴትም በባሏ ቤት ኃላፊነት…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 10)  #hadith10


"አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊዳቸው ውስጥ በስተቂብላ በኩል አክታ ተመለከቱ።
ቅያሜያቸው ከፈታቸው ላይ ተነበበ። ተነሱና በእጃቸው ጠረጉት እንዲህም አሉ፦ "ከናንተ አንዳችሁ ለስላት ሲቆም ጌታውን እየተገናኘ ነው በሱና በቂብላ መካከል አምላኩ አለ። ሰለዚህ ወደ ቂብላ በኩል አይትፋ ካሉ በኋላ የኩታቸውን ጫፋ ይዘው ከርሱ ላይ ተፉና ወደ ላይ እያጠፋ ወይም እንዲህ ያድርግ ሲሉ አከሉ.
(ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6884

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
Audio
خطبة الجمعة للشيخ #عبدالباري_الثبيتي

خطبة الجمعة 9-5-1447هـ | ‏ Khutbah Jumu’ah 31-10-2025



Join us :-ኡመተ ረሱል
1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 10)  #hadith10 "አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት ነቢዩ (ሶ.ዐ.ወ) ከመስጊዳቸው ውስጥ በስተቂብላ በኩል አክታ ተመለከቱ። ቅያሜያቸው ከፈታቸው ላይ ተነበበ። ተነሱና በእጃቸው ጠረጉት እንዲህም አሉ፦ "ከናንተ አንዳችሁ ለስላት ሲቆም ጌታውን እየተገናኘ ነው በሱና በቂብላ መካከል አምላኩ አለ። ሰለዚህ ወደ ቂብላ በኩል አይትፋ ካሉ በኋላ የኩታቸውን ጫፋ ይዘው…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 11)  #hadith11


"ዓኢሻ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት አንዲት (የመኸዙሚያ) ጎሳ አባል የሆነች ሴት የስርቆት ወንጀል ፈፀመች ፡፡ጉዳይዋ ቁረይሾችን አሳሰባቸው ስለርሷ መልዕክተኛውን በአማላጅነት ማን ያናግር? ሲሉም ጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ የቅርብ ወዳጅ ልጅ ከሆነው ከኡሳማ ኢብኑ ዘይድ ውጭ ማን ደፍሮ ያናግራቸዋል? ሲሉም ደመደሙ ኡሳማ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) አናገራቸው እርሳቸውም አላህ የወሰነው ቅጣት እንዳይፈፀም አማላጅ ሆነህ ትመጣለህን? ሲሉ (ገሰጹት) ከዚህም ቆሙና እንዲህ በማለት ንግግር አሰሙ ከናንተ በፊት የነበሩ ሕዝቦችን ያጠፋቸው ይህ የአድሏዊነት ባሕሪ ነው ከመካከላቸው የተከበሩ ወገን አባል ሲሰርቅ ይተውታል ደካማው ሲሰርቅ ግን ቅጣት ይፈረድበታል በአላህ እምላለሁ የሙሐመድ ልጅ ፋጡማ ብትሰርቅ እንኳ እጅዋን ከመቁረጥ ወደኋላ አልልም::
(ቡካሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6885

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
5👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 11)  #hadith11 "ዓኢሻ (ረ,ዐ) እንዳስተላለፉት አንዲት (የመኸዙሚያ) ጎሳ አባል የሆነች ሴት የስርቆት ወንጀል ፈፀመች ፡፡ጉዳይዋ ቁረይሾችን አሳሰባቸው ስለርሷ መልዕክተኛውን በአማላጅነት ማን ያናግር? ሲሉም ጠየቁ የአላህ መልዕክተኛ የቅርብ ወዳጅ ልጅ ከሆነው ከኡሳማ ኢብኑ ዘይድ ውጭ ማን ደፍሮ ያናግራቸዋል? ሲሉም ደመደሙ ኡሳማ የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 12)  #hadith12


"ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡፡የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ከጉዞ ሲመለሱ ከቤቱ መካካል ስዕል ያለበት መጋረጃ ሰቅዬ ተመለከቱ ፊታቸው ተለዋወጠ፡፡ ስዕሉን አስወገዱትና ዓኢሻ ሆይ በዕለተ ቂያማ አላህ ዘንድ ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት (ፈጣሪያቸውን) ከአላህ ፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ ናቸው አሉ፡፡
(ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6887

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
3👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 12)  #hadith12 "ዓኢሻ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል፡፡የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ)ከጉዞ ሲመለሱ ከቤቱ መካካል ስዕል ያለበት መጋረጃ ሰቅዬ ተመለከቱ ፊታቸው ተለዋወጠ፡፡ ስዕሉን አስወገዱትና ዓኢሻ ሆይ በዕለተ ቂያማ አላህ ዘንድ ከማንም በከፋ ሁኔታ የሚቀጡት (ፈጣሪያቸውን) ከአላህ ፍጡራን ጋር የሚያመሳስሉ ናቸው አሉ፡፡ (ቡኻሪና ሙስሊም) 💠 Another…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 13)  #hadith13


"አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዓምር እንዳስተላለፉት፦ አንድ ሰውዬ ነብዩ ዘንድ መጣና "እገሌ ሰላት ስለሚያስረዝምብን በርሱ ምክንያት ከሱብሒ ሰላት እየቀረሁ ነው" አላቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያን ቀን የተቆጡትን ያህል ተቆጥተው አይቻቸው አላውቅም። እንዲህ አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመካከላችሁ ሰዎን የሚያሸሹ ሰዎች አሉ። ከእናንተ አንዳችሁ ኢማም ሆኖ ሲያሰግድ ያሳጥር። ከኋላው አዛውንቶች፣ ሕፃናትና ጉዳይ ያለባቸው ሰዎች ይኖራሉና።"
(ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6888

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
Audio
تلاوةٌ للشيخ #صالح_بن_حميد

فجر الثلاثاء 13-5-1447هـ | من سورة البقرة 253-260 | Fajr prayer from Surah Al-Baqarah 4-11-2025



Join us:- ኡመተ ረሱል
1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 13)  #hadith13 "አቡ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዓምር እንዳስተላለፉት፦ አንድ ሰውዬ ነብዩ ዘንድ መጣና "እገሌ ሰላት ስለሚያስረዝምብን በርሱ ምክንያት ከሱብሒ ሰላት እየቀረሁ ነው" አላቸው። ነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ያን ቀን የተቆጡትን ያህል ተቆጥተው አይቻቸው አላውቅም። እንዲህ አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከመካከላችሁ ሰዎን የሚያሸሹ ሰዎች አሉ። ከእናንተ አንዳችሁ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 14)  #hadith14


"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ የሆነ ረዳት ምንጊዜም ከአንተ ጋር ይኖራል አሉት.
(ሙስሊምዘግበውታል)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6889

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 14)  #hadith14 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 15)  #hadith15


"አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ የሆነ ረዳት ምንጊዜም ከአንተ ጋር ይኖራል አሉት.
(ሙስሊምዘግበውታል)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6891

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 15)  #hadith15 "አቡ ሁረይራ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፍት፥ አንድ ሰው መልዕክተኛውን (ሶ.ዐ.ወ) የአላህ መልዕክተኛ ሆይ የቅርብ ዘመዶች አሉኝ። ሰቀጥላቸው ይቆረጡኛል። መልካም ስውልላቸው ክፍ ይውሉብኛል። እኔ እታገሳቸዋለሁ። እነርሱ ግን አይረዳኝም" አላቸው።" እንደምትለው ከሆንክ ትኩስ አመድ እያጉረስካቸው ነው። በዚህ ባሕሪ እስከፀናህ ድረስ ከአላህ ዘንድ…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 16)  #hadith16


"አቡ ሁረይራ( ረ.ዐ) እንዳሰተላለፋት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ብርቱ ማለት ስዎችን ታግሎ የሚያሸንፋ አይደለም። ብርቱ ማለት በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው።
( ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6892

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
1👍1
ኡመተ ረሱል
⚜️DAILY HADITH⚜️   (Part 16)  #hadith16 "አቡ ሁረይራ( ረ.ዐ) እንዳሰተላለፋት የአላህ መልዕክተኛ (ሶ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል ብርቱ ማለት ስዎችን ታግሎ የሚያሸንፋ አይደለም። ብርቱ ማለት በቁጣ ወቅት ራሱን መቆጣጠር የሚችል ነው። ( ቡኻሪና ሙስሊም) 💠 Another hadith https://www.tg-me.com/smithHK/6892 🔰 use it for your self then share…
⚜️DAILY HADITH⚜️
 
(Part 17)  #hadith17


"ኢብኑ መስዑድ (ረ.ዐ) እንዲህ ብለዋል: –ከነብያት መካከል ኣንዱ ወገኖቹ ደብድበዉ ደም በደም ኣድርገዉት ደሙን ከፊቱ ላይ እየጠረገ: –“ ኣሏህ ሆይ! ወገኖቼን ማርልኝ። ምክንያቱም ኣያዉቁምና” በማለት ዱዓ ያደረገበትን ሁኔታ የኣሏህ መልእክተኛ ( ሰ.ዐ.ወ) ሲተርኩልኝ ኣሁንም ድረስ ይታየኛል። በሁሉም ነብያት ላይ የኣሏህ እዝነት እና ሰላም ይስፈን።
( ቡኻሪና ሙስሊም)



💠 Another hadith
https://www.tg-me.com/smithHK/6893

🔰 use it for your self then share to your friends & get ajir on it.
2
2025/11/09 15:38:20
Back to Top
HTML Embed Code: