ታሪክ የማይረሳው የኢስላም ታጋይ ዑመር አል ሙኽታር ጣሊያኖች ሊቢያን በግፍ ሲያስተዳድሩ ለበርካታ አመታል ሲታገል ከቆየ በኋላ በጣሊያን የጦር መኮነኖች ተይዞ ፍርድ ቤት ላይ ሲቀርብ ከዳኛው ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
ዳኛው፦ የጣሊያንን መስግስት ተዋግተሃል?
ዑሙር፦ አዎ
ዳኛው፦ የሊቢያ ህዝብ መንግስታችን እንዲዋጋ ቅስቀሳ አድርገሃል?
ዑመር፦ አዎ
ዳኛው፦ ይህ ተግባርህ ምን አይነት ውሳኔ ሊያስወስንብህ እንደሚችል ታውቃለህ?
ዑመር፦ አዎ
ዳኛው፦ ያልከውን አምነህ ትቀበላለህ?
ዑሙር፦ አዎ
ዳኛው፦ የጣሊያንን መንግስት መዋጋት ከጀመርክ ምን ያህል ጊዜ ሆነህ?
ዑመር፦ ሃያ (20) አመት
ዳኛው፦ በትግልህ ተፀፅተሃል?
ዑመር፦ አልተፀፀትኩም!
ዳኛው፦ ስቅላት እንደሚፈረድብህ ታውቃለህን?
ዑመር፦ አዎ!
ዳኛው፦ ፍፃሜህ ይህ መሆኑ እጅግ ያሳዝነኛል
ዑመር፦ እኔ ደግሞ ይህ ጎዳና ሒዎቴን የምፈፅምበት መሆኑ ያስደስተኛል
ዳኛውም ዑመር ጣሊያንን እየተዋጉ ያሉ ሊቢያኖች ትግላቸውን እንዲያቆሙ ትእዛዝ ከሰጠ ሙሉ ይቅርታ እንደሚደረግለት ለማሳመን ቢሞክርም የዑመር ምላሽ ግን ቀጣዩ ነበር፦
«ከአሏህ በስተቀር በእውነት አምልኮት የሚገባው እንደሌለና ሙሐመድም صلى الله عليه وسلم መልክተኛው መሆናቸውን አንደበቴ ሲመሰክር ስትጠቁም የኖረችው ጠቋሚ እጣት አሁን ስህተትን ልትፅፍ አትችልም!»
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk

ያኔ ~ አልቅስ ‼
▬ ▭▬▭▬▭▬▬▭▱▬
👉 በነፍስህና በስሜትህ ተበልጠህ
ለትናንሽም ሆነ ለትላልቅ ወንጀሎች
በቀላሉ እጅ የሰጠህ ቀን።
👉 መልካም ነገርን እያየህ ከመሥራት
ስትሰንፍ ፣ መጥፎን ደግሞ መጥፎነቱን
እያወቅክ ስትዳፈር።
👉 ለሙዚቃ ፣ ለድራማና ለፊልም
ውስጥህ ሲነካ ፡ ለቁርዓን ልብህ
ሲደነደን።
👉 ለዱኒያና ለጥቅሞቿ ስትሮጥ
እንቅልፍ ስታጣ ለአኺራህ ግድ የለሽ
ስትሆን።
👉 ሶላትህ ትርጉም ስታጣብህ ፣
ሩኩዕና ሱጁድ ጎንበስ ቀና ስፖርታዊ
እንቅስቃሴ ብቻ ሲሆንብህ።
👉 ከዒባዳህ ጥፍጥና ስታጣ በአምልኮ
ተግባርህ እርካታን ከተነፈግክ።
👉 ጊዜህን ባልረባ ነገር ስትጨርስ ፡
ኸይር ሳትጨምር ቀን አልፎ ቀን ከተተካ።
👉 የተውባ በር ሁሌም ክፍት ሆኖ
ሳለ ለመግባት ድፍረት ስታጣ።
👉 የዓለማዊው ሕይወት ፍጻሜ መቃረቡን ስታውቅ በበቂ አለመዘጋጀትህን ስትረዳ።
👉 ያኔ አልቅስ ልክ እንደዚህ አይነት መልእክት አይተህ ሼር ሳታደርግ ስትቀር ዝም ብለህ እንደተራ መልእክት አይተኸው ዝም ብለኸው ያለፍክ ቀን በደንብ አልቅስ።
#join #share

ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴☘🌴☘🌴☘
ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው❓❓
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው❓❓
📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇
🌴💥🕋🌴💥🕋
قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}
📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}
"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}
" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}
" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}
🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"
✍"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"‼
#share
#Join
@smithhk

عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما ،
أنه سمع النبي ﷺ يقول :
((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا))
رواه مسلم.
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»

የአሹራ ቀን
➤የአሹራ ቀን ከሙሀረም ወር ቀናት አንዱ ቀን ነው። የሙሀረም ወር ደግሞ ከተከበሩ ቀናት መካከል አንዱ ነው።
➤ከአቢ ሁረይራ በተዘገበው ሀዲስ ነብዩ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "ከረመዳን በኃላ ታላቁ ፆም የአላህ ወር የሆነው ሙሀረም ነው"።
➤ነብያችን አለይሂ ሰላት ወሰላም ወደ መዲና በመጡ ጊዜ አይሁዶችን የአሹራ ቀንን ሲፆሙ አዩዋቸው ፤ "ለምንድነው የምትፆሙት" ሲሉ ጠየቋቸው እነሱም "ይህ ቀን አላህ በኒ ኢስራኢሎችን ከጠላታቸው ያዳነበት ቀን ነው ይህን ቀን ሙሳም ፆሞታል" ሲሉ መለሱላቸው። ነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እኛ ከናንተ የበለጠ ለሙሳ የተገባን ነን አሉና ያን ቀን ፆሙት፣ሰሀቦችንም አዘዙዋቸው።
አብደላህ ኢብኑ አባስ አላህ ስራውን ይውደድለትና እንዲህ ይላል"ነብዩ አለይሂ ሰላት መሰላም የአሹራን ቀን ፆመው ሰሀቦችንም ባዘዟቸው ጊዜ፤ይህ ቀን እኮ የአይሁዶች ቀን ነው ሲሉ ሰሀቦች ጠየቁ፤ የቀጣዩን አመት አላህ ካደረሰን ከሱ በፊት ያለውን(ዘጠነኛውን) እንፆማለን አሉ፤ነገር ግን ቀጣዩ አመት ሳይመጣ ህይወታቸው አለፈ"።
➤በሌላ ሀዲሳቸው ላይ "የአሹራን ቀን መፆም ከሱ በፊት ያለውን የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ ተስፋ አደርጋለው" ብለው ተናግረዋል።
➤በጥቅልሉ የሙሀረም ወር የተከበረ ወር እንደመሆኑ መልካም ስራዎችን መጨመር፣ከወንጀሎች የበለጠ መራቅ ተገቢ ነው።በተለየ መልኩ አስረኛውን(አሹራእን) ቀን መፆም በተጨማሪም ከየሁዶች ጋር ላለመመሳሰል ከሱ በፊት ወይም በኃላ እንድ ቀን መጨመር ታላቅ ምንዳ ያለው ስራ ነው።
➤እንግዲ አስረኛው ቀን በአላህ ፍቃድ የሚመጣው ሰኞ ይሆናል
# share

عن ابن عباس رضي الله عنهما قال :
قدِمَ النبي ﷺ المدينةَ ، فرأى اليهودَ تَصومُ يومَ عاشُوراءَ ، فقال :
((مَا هَذَا؟))
قالوا : هذا يومٌ صالِحٌ ، هذا يومٌ نجَّى اللهُ بَني إسرائيلَ مِن عدُوِّهِم ، فصامَهُ مُوسَى ، قال :
((فَأنَا أحَقُّ بِمُوسَى مِنْكُمْ))
فصَامَهُ وأمرَ بصِيامِهِ.
رواه البخاري.

ጌታችን ሲያጣቅም እንዲህ ነው😊
አንዱ ቤተሰባችን ዛሬ ዐሹራን ፆሞ ነገር ግን ሁለት ጊዜ ረስቶ (ቁርስና ምሳውን) ድብን አድርጎ በልቷል።😁
ያው ከ8 ሰአት በኋላ ያለውን ፆሟል አላህ ይቀበለው።
ደስ የሚለው ማፍጠሪያ ላይ ለማካካስ ውሃ ብቻ ነው የጠጣሁት አለኝ 😁
«ፆመኛ ሆኖ ረስቶ የበላ ወይም የጠጣ ፆሙን ይቀጥል።የመገበውና ያጠጣው አላህ ነውና»
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹🏹
አስማእ ቢንት አቡበከር ልጇ አብደላህ በአንድ ዘመቻ ወቅት የጦር መከላከያ ልብስ ደረቱ ላይ ለብሶ ሊሰናበታት መጣ መከላከያውን አይታ አለቀሰችና እንዲህ አለች
《ልጄ ሆይ !!! ሞትን የሚፈልግ ሰው አልፎ ተርፎም ሸሂድ ሆኖ አላህ ዘንድ ይሸመግለናል ብለን የምናስበው ልጃችን ደረቱ ላይ ይህን መሰል መከላከያ እንዴት ይለብሳል?! ወላሂ ይህን ለብሰህ ብትሞት ፈፅሞ አልቀብርህም።》
በእስልምና ታሪክ ውስጥ ሴቶች የተጫወቱት ሚና ቀላል አልነበረም
አስማእን መሰል እናቶች ያስፈልጉናል
علموا بناتكم كيف يصنعون الرجال
#ሼር
#share #join

ሩሖች ከስጋ ሳይዋኃዱ፣ ስጋዎች ከአፈርም ከፍትወት ጠብታም ሳይገነቡ፣ ምድርን ሰፋሪዎች ሳይሰፍሯት ምድር ሳትዋቀር በልዕላነ-አለሙ እንዲህ ሆኖ ነበር።
በሩሆች መከማቻ ስፍራ ህልቆ መሳፍርት ሩሆች ከሚገኙበት መንፈሰ-አለም ውስጥ አላህ 124 ሺህ
ሩሆችን መርጦ ከችሎተ - መለኮት ፊት አቆማቸው።
የዙፋኑ ጌታ ችሎቱን ያስደምጥ ጀመር።
«እናንተ ነብያት ሆይ! ወደ ምድር ወርዳችሁ ከኔ የሚመጡትን ትዕዛዛት ለባሮቼ ለማስተላለፍ መፃሕፍትን እና ጥበብን በሰጠኋችሁ ግዜ ሙሐመድ የተሰኘው ነብይ በእናንተ ዘመን ቢመጣ በሱ አምናችሁ ልትተባበሩትም ትገደዳላችሁ።»
ስፍራው በዝምታ ተውጧል።
የዙፋኑም ባለቤት ንግግሩን ቀጥሏል፦«ተስማምታችኋልን....? አሁን ባልኳችሁም በሙሀመድ ጉዳይ ቃል ኪዳንን ያዛችሁን? »
«ተስማምተናል፤ ታዛዦች ነን» ብለው ለነቢ ደረሳ ለመሆን እጅ ነሱ።
«እንግድያውስ ለመስማማታቹ ማስረጃ ይሆን ዘንድ በነፍሶቻችሁ ላይ መስክሩ፤ እኔም ከመስካሪዎች ነኝ» አለ።
«ነገር ግን...» የዙፋኑ ባለቤት ንግግሩን ቀጠለ።
«ይህን ቃል ኪዳን ከገባችሁ በኋላ ከእናንተ ውስጥ ሙሀመድን ከመታዘዝ የሚያፈነግጥ ካለ እሱ ወራዳ ይሆናል»
ነብያት ቃል ኪዳን ገብተው ሙሀመድንም አልቀው ለመታዘዝ ተስምተው የቃል ኪዳን ስፍራውን ለቀቁ።
ምድር ተዋቅራ ነዋርያኑን ማስተናገድ በጀመረችበት ግዜም ነብያቱ በየተራቸው ይተካኩ ጀመር። ሁሉም ነቢያት ያላዩትን ሙሀመድ ሰዐወ ሲናፍቁ የናፍቆት ጥማቸውን ሳይቆርጡም ዱንያን ተሰናበቱ።
ከሱ በፊት የነበሩትም ሆኑ ከሱ በኋላ የሚመጡ ህዝቦች ሲናፍቁት የሚኖሩለት ክቡር ስብዕና።
ቁጥር ማያካብበው የሰለዋት እና የተብሪካት አይነቶች በመለኮት መአዛ ታውደው እስከ እለተ ቂያማ ድረስ በነቢያቱ ንጉስ ላይ ይሁኑ።

ይህ ሁለት ገፅታ ያለው ሰው ማን ነው?!
እጅግ ልብን የሚያደማ የኢራቁ ፕሮፌሰሩ ታሪክ
በተቀዳደደ ልብስና በቆሸሸ ድሪቶ ሰውነቱን ሸፍኖ በኢራቅ ጎዳናዎች ላይ ይዘዋወራል። ግና ምድር ላይ የሚራመድ ሊቅ በሁለት እግሩ የሚጓዝ የአቶሚክ ቦንብ ሳይንቲስትና ፕሮፌሰር ነበር።
ኢራቃውያን ተማሪዎች የከበዳቸው የትምህርት ዘርፍ ሲኖር ወደ እሱ በማቅናት ይጠይቁታል። እሱም አስፓልት ዳር በጣቱ ሲጋራውን ይዞ ፀጉሩን እየፈተለ ፈትፍቶ ያስረዳቸዋል። ዶክተር ሃሚድ ኸለፍ አል-ኦካይሊ ይሰኛል። ትውልደ ኢራቃዊ ነው። በኮምፕሌክስ አቶሚክ ቦንብ ዶክተር በኒውክለር ኬሚስትሪም ፕሮፌሰር ነው።
የካምብሪጅ ብሪቲሽ ዩኒቨርሲቲ ሌክቸሩ ሃሚድ የቆሸሸውን ልብሱን አጥልቆ ረዥም ፀጉሩ ከመሬት አፈር ጋር ተለውሶ ለሚመለከተው ሁሉ በእጅጉ አግራሞትን ይጭራል። አዋቂው እብድም ይሉታል።
ዕድሜ ለአሜሪካ!
ሙሉ ቤተሰቦቹን በጅምላ ሲገድሉበት በዓይን በብረቱ ተመልክቷል። ለወሬ ነጋሪነት እንኳ አንድም አላስተረፉለትም። እናት አባቱ ልጆቹ ሚስቱ ፊት ለፊቱ ነበር የወደቁት። ይህን ልብ አድሚ ክስተት እያነባ ሲመለከት ቆይቶ ከህመሙ ጋር እንዲኖር በካቴና ተጠፍሮ ወደ እስር ቤት አቀና።
እስር ቤት መኖርያው ሆነ። ዘወትር ጁሙዐ ከሌሎች ቀናቶች በተለየ ሽንት ቤት መቀመጫ ላይ በአፉ ተገልብጦ እርቃኑን ከብረት ጋር ተጠፍሮ የሽንትና የሰገራ ሽታ በአፍ በአፍንጫው እየተጋተ ያሳልፋል። እንደ እንሰሳ አንገቱ ላይ ሰንሰለት ተደርጎ በተከበረ ፊቱ ይጎተታል። መሬት ላይ የወዳደቁ ቆሻሻዎችን በምላሱ እያፀዳ በርካታ ቀንና ለሊቶችን ለረጅም ሰአት እየቆመ አሳለፈ። ትንሽ ከስቃዩ ፋታ ሲያገኝ በሐሳብ ጭልጥ ብሎ ቤተሰቦቹን ያስታውሳል። እናቱ በአሜሪካ ወታደሮች ተጨፍጭፋ ስትገደል ልጆቹ እግሩ ስር እየተወራጩ ሲያነቡ በወታደሮቹ ከስክስ ጫማ እየተረገጡ ሲደፈጠጡና የጥይት እራት ሲሆኑ ያስታውሳል። አዎ መጥፎ ትውስታውና ቶርቸሩ ተደራርቦ በደረሰበት ስቃይ የአዕምሮ በሽተኛ ሆነ። ከእስር ቤት ሲወጣ ቤትና ንብረቱ እንኳ አልተረፈ ሁሉም ተዘርፎ ባዶ ቀረ።
አዎ ማንኛውም ሙስሊም በመስቀላዊያኖች እየተሰራች ባለችው በአዲሲቷ የአለም ስርአት ውስጥ ሳይንቲስት የመሆን መብት የለውም።
ሰምተን ዓይናችን ሳያነባ በዝምታ ያለፍናቸው ብዙ መሰል ታሪኮች ይኖራሉ። እኛ ብንረሳቸውም አላህ ግን ፈፅሞ የማይረሳቸው በእርግጥም የእርሱ ባሮች አሉ። መገን አላህዬ አቻቻልህኮ።

የፈረንሳይን ዙፋን ያናወጠችው ሶፊ ፔትሮናን
ፈረንሳዊ ናት በማሊ ሙጃሂዶች ቁጥጥር ስር ውላ ለአራት አመታት መድረሻዋ ሳይታወቅ ከርማለች። አዎ ታግታ ነበር ከተለቀቀች በኋላ ግን የህይወት እስትንፋሷ ወደ ፈረንሳይ ምድር እያምዘገዘገ ጠቅላይ ሚኒስትር ማክሮን ፊት አቆማት። ሊቀበላት ኤርፖርት ድረስ መጣ። ያሳለፈችውን ጊዜ ለመስማት በእጅጉ ጓጓ። በሀገረ ማሊ ስላገቷት ሙጃሂዶች ማንነት ከአንደበቷ ሊያዳምጥ ጆሮውን ቀስሮ ተጠባበቀ።
"አዎ በእርግጥም እነሱ ዘንድ ምርኮኛ ነበርኩ" ብላ ንግግሯን ትጀምራለች
"ለኔ የነበራቸው አያያዝ በአክብሮት የተሞላ ነበር። ምግብ እና መጠጥ ያቀርቡልኛል። ፍላጎቴንም ያሟሉልኛል። ከመሐከላቸው ማንም በቃላትም ሆነ በአካል ትንኮሳ ፈፅሞብኝ አያውቅም። እስልምናን እንድቀበል አላስገደዱኝም። ግና ኢስላምን በሥነ ምግባራቸው ውስጥ አይቼዋለሁ። በአምስት ወቅቶች ወደ ጌታቸው ይዋደቃሉ። ለጌታቸው ያደሩ አልቃሾች። አላህን የሚወዱ ባሮች፣ ለእሱ ኩምሽሽ ብለው የሚያነጉ ፍፁም የጌታቸው ታዛዦች ናቸው .....
አዎ ማክሮን
ሀገራቸው በድህነት የተሞላ ቢሆንም እነርሱ ግን ለሰዎች አዛኝና ተናናሾች ናቸው። የፈረንሳይን ሽቶ አይቀቡም። ነገር ግን ሰውነታችን ንፁህ ልባቸውም ፅዱ ነው። የቅንጦት መኪናዎችን አይነዱም። በረጅም ፎቆች ላይም አይኖሩም። ዓላማቸው ግን ከደመና በላይ፣ እምነታቸውም ከተራራ የጸና ነው" የአንደበቷ አገላለፅ ይጣፍጣል። ንግግሯ ይማርካል። ቀጠለች ...
ማክሮን
"ቁርኣን ሲነበብ ሰምተህ ታውቃለህን? የሚያወሩት ባይገባህም ድምፃቸው ልብን ይሰረስራል። ቀልብህን ያረሰርሳል። ጭንቀትህን ረስተህ አለምን የጨበጥክ ይመስልሀል።
ሴቶቻቸው ጥቁር ኒቃብ ይለብሳሉ። ልባቸው ግን እንደ ወተት ነጭ ነው። ውበት የሌለው ልብሶቻቸው በወንዶቻቸው ዘንድ አያስንቃቸውም። እንደ ጀነቷ እንስት ማታ ማታ ሊያገኟቸው ይጓጉላቸዋል። ከወንዶች ጋር አይቀላቀሉም። ባሏ በሌለበትም ቤቷ ወንድ አይደርስም። አልኮል መጠጥ አይጋቱም። ቁማር አይጫወቱም። ዝሙትም በየጎዳናው አይፈጽሙም።
ከእኛ በላይ የአላህ ነቢይ ኢየሱስንም ይወዱታል ማክሮን ሆይ! ለምን ይመስልሀል?! ሀገራችን በክርስቶስ ስም የንጹሃንን ደም እያፈሰሰች ሀብታቸውን ስለተቀራመተች?! በአገራቸው ሀብት እየቦረቅን ስለክብራቸው ስለተፋለሙ ብቻ አሸባሪዎች እንላቸዋለን።
እነርሱ ግን አለችና .... ሲቃ ተናነቃት እንባዋ በጉንጮቿ በኩል ኩልል ብሎ ፈሰሰ .... "እነርሱ ግን ... እኔም ሆንኩ ሌሎች ታጋቾች በቤተ ክርስቲያን ውስጥ በተማርነው መሰረት እንደ ጭራቅ የተሳሉበትን ገፅታቸውን አላገኘነውም።
ሐዘን ባጠለለው ገፅታዋ እየተመለከተችው
"በመጨረሻም ማክሮን ሌት ተቀን የምትታገለው የልቤን ምት አንቀሳቅሶ ውስጤን በሐሴት የሞላው እስልምና ይህ ነው። ከአሁን በኋላ ፈረንሳይን ውብ አድርጌ አላያትም። አባጣና ጎርባጣዋ የማሊ ገፅታ እኔ ዘንድ የበለጠች ቆንጆ ናት። እንደገና ወደ ማሊ ለመመለስ ወስኛለሁ። በገዛ ፈቃድ ለዘልዓለም ምርኳ ልሆን እሻለሁ። አሁን ግን ቤተሰቦቼንና ዘመዶቼን ወደ እስልምና ልጋብዛቸው መጥቻለሁ። እኔ የቀመስኩትን ጣፋጭ ጣዕም እንዲቀምሱ እፈልጋለሁና።
እናንተንም ከዚህ ታላቅ ሀይማኖት ጋር ያላችሁን ሂሣብ እንድታጤኑት እመክራችኋለው" ንግግሯን ጨረሰች ወሬዋ ውስጤን ሰርስሮት ገብቷል እስልምናን ከፊል ሰዎች ብቻ ለምን ይኖሩታል እኛስ? ስል ራሴን እንድጠይቅ አድርጎኛል። አላህ ይሁነን ወስ-ሰላም።

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
ያ ረሱለላህ! እንወድዎታለን። ይቀበሉናል?
እኛ እርሶን ስንወድ
በእርግጥ የፊትዎን ፍካት ለመመልከት እድል አግኝኝተን አይደለም። ወይም የድምፅዎን መስረቅረቅ በጆሮዎቻችን አዳምጠን አይደለም።
እኛ እርስዎን ስንወድ
ከጎንዎ ሰይፍ አንግተን ከሙሽሪኮች የመፋለም እድል ኖሮን አይደለም። አልያም በኡሑድ ዘመቻ ከእርስዎ ጎን ተሰልፈን ተዋግተንም አይደለም።
እኛ እርስዎን ስንወድ
ቤት ንብረታችንን ትተን በረሀ ለበረሀ ተሰደን አይደለም። እርስዎ ሲሰደዱ ስንቅ አመላልሰንም አይደለም። ወይም እርስዎ ሲሰደዱ ለርሶ መከታ ሆነን ተቀብለንዎትም አይደለም።
ነገር ግን ያ ረሱለላህ! እኛ ወላሂ እንወድዎታለሁ።
ምን እናድርግ! ፍቃዱ የኛ ባልሆነበት ጉዳይ ላይ ከርሶ ዘመን ዘግይተን ተፈጠርን። በወላጆቻችን ላይ አላህ በዋለው የእስልምና ፀጋ እኛም ተቋደስን፤ ስለ እርስዎም እየሰማን አድገን ጎረመስን፤ ስለ እርስዎ እያሰብንም በናፍቆት አነባን።
ዘመንዎን ደርሰን ሳናይ በዘመንዎ የኖርንበት ያህል እየናፈቀን ያልኖርንበትን ዘመን ዳግም በተመለሰ ብለን ተመኘን።
እርስዎ በዘመንዎ ሁነው የኛን ዘመን ናፍቀው እንዳነቡት ሁላ እኛም በዘመናችን ሁነን የእርስዎን ዘመን እየናፈቅን በማንባት የመገናኛ ቀጠሮአችንን በመጠባበቅ ላይ እንገኛለን።
ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም

እኚህ ሰው ማን ናቸው?
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ፥ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
15፥95 *"ተሳላቂዎችን ሁሉ እኛ በቅተንልሃል"*፡፡ إِنَّا كَفَيْنَاكَ الْمُسْتَهْزِئِينَ
ከሊቅ እስከ ደቂቅ፣ ከሕፃን እስከ አዋቂ፣ ወጣትም ሆነ አዛውንት ስለ እሳቸው ሲወራ "ጆሮ ዳባ ልበስ" የሚል የለም። ሁሉ ስለ እሳቸው ሲወራ አዳሜ ሆነ ሔዋኔ ጆሮውን አስግጎ ይሰማል፥ ከሁሉም ከሁሉም የሚገርመው ደግሞ የሚጠሏቸው ሳይቀር እንኳን ቢሆን ስለ እሳቸው ለመስማት እና ስለ እሳቸው ለማወቅ ይፈልጋሉ። ዝም ብለህ ሰው የተሰበሰበበት መሀል ገብተህ እና ድምጽክን ከፍ አድርገህ፦ "እከሌ" ብለህ ወይም "እከሊት" ብለህ ብትጣራ ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ የሚያዞረው የጠራከውን ስም ባለቤት ብቻ ነው፥ ከሌለም ደግሞ ማንም ፊት እና ትኩረት የሚሰጥክ አይኖርም። ነገር ግን ሰው የተሰበሰበበት ስፍራ ሄደህ የእሳቸውን ስም ጠርተህ ንግግር ብትጀምር ሁሉም ፊቱን እና ትኩረቱን ወደ አንተ ያደርጋል፥ ትኩረት የማይሰጥህ የለም ቢባል ማጋነን እና ማበል አይሆንም። ስለ እሳቸው ለማወቅ የማይሰለፍ አይኖርም፥ እኚህ ሰው፦
1ኛ. የእልፍ አእላፋት መጻሕፍት ርእስ በመሆን ብዙ ጸሐፊያን የከተቡላቸው ናቸው፣
2ኛ. በሁሉም ልብ ውስጥ በአሉታዊ ሆነ በአንታዊ በሁለት ወገን እንደተሳለ ሰይፍ ሰርስረው የገቡ ናቸው፣
3ኛ. አስተምህሮታቸው የተሟላ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና ፓለቲካዊ የሕይወት ዘይቤ በመሆኑ የዓለማችን ተግዳሮት ነው የተባለላቸው ናቸው፣
4ኛ. "የዓለማችን ቁጥር አንድ አውንታዊ እና አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ" ተብለዋል፥ ለሕሩያን አውንታ ተጽዕኖ እንዲሁ ለእኵያን አሉታዊ ተጽዕኖ አሳዳሪ ናቸው፣
5ኛ. ስለ እርሳቸው ማንነት የገባው ሰው፦ "ሕይወትህን መስዋዕት አርግ" ቢባል ያለ አንዳች ማቅማማት ሕይወቱን እስከ ሞት የሚያደርግላቸው ናቸው።
6ኛ. በታሪክ ውስጥ እሳቸውን ለማነወር፣ ለማበሻቀጥ፣ ለማብጠልጠል ብዙ ጦማሪያን ጦምረዋል፣ ብዙ ኃያሲያን ኃይሰዋል፤ ብዙ ተቺዎች ተችተዋል፣ ብዙ ተሳላቂዎች ተሳልቀዋል። ቅሉ ግን የጦማሪያን ጦማር፣ የኃያሲያን ኂስ፣ የተቺዎች ትችት፣ የተሳላቂዎች ስላቅ ከሟቾች ጋር ሲያልፍ የእሳቸው ስም እና የሰዎችን ሕይወት የቀየሩበት መጽሐፍ እስካሁን አለ የተባለላቸው ናቸው።
እኚህ ሰው ማን ናቸው? አዎ! የዓለማቱ ጌታ የአሏህ መልእክተኛ እና የነቢያት መደምደሚያ ነቢዩ ሙሐመድ"ﷺ" ናቸው። በእርሳቸው ላይ የወረደው ሐቅ ለሰዎች የሚጠቅም ስለሆነ በምድር 1400 ዓመት ቆይቷል፥ ባጢል ቢሆን ኖሮ በእንጭጩ ኮረፋት ሆኖ ተግበስብሶ ይጠፋ ነበር፦
13፥17 *"እንደዚሁ አላህ ለእውነት እና ለውሸት ምሳሌን ያደርጋል። ኮረፋቱማ ግብስብስ ኾኖ ይጠፋል፥ ለሰዎች የሚጠቅመውማ በምድር ላይ ይቆያል፡፡ እንደዚሁ አላህ ምሳሌዎችን ይገልፃል"*፡፡ كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْحَقَّ وَالْبَاطِلَ ۚ فَأَمَّا الزَّبَدُ فَيَذْهَبُ جُفَاءً ۖ وَأَمَّا مَا يَنفَعُ النَّاسَ فَيَمْكُثُ فِي الْأَرْضِ ۚ كَذَٰلِكَ يَضْرِبُ اللَّهُ الْأَمْثَالَ
ሐዋ. ሥራ 5፥38-39 አሁንም እላችኋለሁ፦ ከእነዚህ ሰዎች ተለዩ ተዉአቸውም! *ይህ አሳብ ወይም ይህ ሥራ ከሰው እንደ ሆነ ይጠፋልና፥ ከእግዚአብሔር እንደ ሆነ ግን ታጠፉአቸው ዘንድ አይቻላችሁም። በእርግጥ ከእግዚአብሔር ጋር ስትጣሉ ምናልባት እንዳትገኙ"*።
ገማሊያ እንደተናገረው ይህ የነቢያችን"ﷺ" እሳቦት ከሰው ከሆነ ይጠፋ ነበር፥ ግን የነቢያችን"ﷺ" ግልጠተ-መለኮት ከፈጣሪ ስለሆነ ገና በእንጭጭነቱ የመካህ ቁሬይሾች፣ የመዲና በኑ ቁሬይዛህ፣ የሮሙ ባዛንታይን በዕውቀት መሞገት ሲያቅታቸው በጉልበት ሊጠፉት ሞክረው አልተሳካላቸው። ከርሞም ሆነ ዘንድሮም እሳቸው ላይ ለሚሳለቁን ተሳላቂዎች አሏህ በቅቶላቸዋል፥ በእርሳቸው ላይ የወረደውን የአሏህን ብርሃን በአፎቻቸው ለማጥፋት ቢፈልጉ እና ቢጠሉም አሏህ ብርሃኑን ገላጭ ነው፦

61፥8 *"የአላህን ብርሃን በአፎቻቸው ሊያጠፉ ይሻሉ፥ ከሓዲዎቹ ቢጠሉም እንኳ አላህ ብርሃኑን ገላጭ ነው"*፡፡ يُرِيدُونَ لِيُطْفِئُوا نُورَ اللَّهِ بِأَفْوَاهِهِمْ وَاللَّهُ مُتِمُّ نُورِهِ وَلَوْ كَرِهَ الْكَافِرُونَ
ይህንን ብርሃን ለማጥፋት እፍ ባሉ ቁጥር እያነደዱት መሆኑን ይዘነጋሉ፥ ኢሥላም በፍጥነት መጠነ-ሰፊ የእድገት መርሓ-ግብር እየታየበት ያለው በምዕራባውያን መሆኑ እፍ ባሉ ቁጥር የሚያነዱበት ውጤት ነው። አሏህ ሂዳያህ ይስጣቸው! ለእኛም ጽናቱን! አሚን።
“ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያ ረሡሉሏህ” فِدَاكَ أَبِي وَأُمِّي يَا رَسُول اللَّه
✍ከዐቃቤ እሥልምና ወሒድ
#ሼር
#share #join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ወሠላሙ ዐለይኩም

عن أوس بن أوس رضي الله عنه قال :
قال النبي ﷺ :
((إنَّ مِنْ أفْضَلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعَةِ فَأكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ ؛ فَإنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ))
رواه أبو داود.
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
قال النبي ﷺ :
((إنَّ مِنْ أفْضَلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعَةِ فَأكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ ؛ فَإنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ))
رواه أبو داود.
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ»
عن أوس بن أوس رضي الله عنه قال :
سمعت رسول الله ﷺ يقول :
((مَنْ غَسَّلَ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَاغْتَسَلَ ، ثُمَّ بَكَّرَ وَابْتَكَرَ ، وَمَشَى وَلَمْ يَرْكَبْ ، وَدَنَا مِنَ الإمَامِ فَاسْتَمَعَ وَلَمْ يَلْغُ ، كَانَ لَهُ بِكُلِّ خُطْوَةٍ عَمَلُ سَنَةٍ أجْرُ صِيَامِهَا وَقِيَامِهَا))

እንዲህ አይነትም ሰዋዊ ሰይጣኖች አሉና ሰሞኑን ተጠንቀቁ።
«Aselam Aleykum werahmetullahi weberekatu
ትላንት አመሻሽ ላይ ከቤት ሱቅ የተላከች ወጣት መንገድ ላይ መታወቂያ አሳይ ፍተሻ ነው ትባላለች::እንዳልያዘች እና ቤት ነው ስትል ትፈለጊያለሽ ተብላ አንዱ እያዋከበ ነጥሎ ይወስዳታል:: እሷም ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሚወስዳት መስሏት ሳታንገራግር ትሄዳለች አሳቻ ቦታ ሲደርሱ ምት ይከተላታል መጨረሻ እራሷን ስታ ስትነቃ በደም ተጨማልቃ ተደፍራ ስውነቷ ቆሳስሎ ፊቷ አባብጦ በልዞ እሯሷን አገኘችው::
ማታ ተረኛ ሆኜ ማክምበት ሆስፒታል ወላጆቿ ደም እንባ እያነቡ የነገሩኝ አስነዋሪ ድርጊት ነው::
ይህንን ቀውጢ ጊዜ እንደ አጋጣሚ ተጠቅሞ እንዲህ አይነት የእንስሳ ተግባር ሚፈፅሙ የሰው ህሊና የሌላቸው አረመኔዎች አሉና ሁሉም ጥንቃቄ ያድርግ::
አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን::»
አንድ ወንድም በውስጥ የላከልኝ መልዕክት ነው። ምን አይነት እንስሳዎች ናቸው በአላህ!
እና ደግሞ መታወቂያ (የቀበሌ፣ መንጃ ፈቃድ፣ ፓስፖርት) እየያዛችሁ ጓዶች!