የኛ ነብይ...
ጣኢፍ ላይ የዓምር ቤተሰቦች እብዶቻቸውን ፣ ባሮቻቸውንና ልጆቻቸውን በማሰማራት እየተሳደቡ ድንጋይ እንዲያዘንቡባቸው ቢያደርጉ.... ተደብድበውና አዝነው ሳሉ መላኢካው መጥቶ 'ሁለቱን ተራራዎች በማጣበቅ ላጥፋልህ ፈቃድህ ይፈጸማል' ቢላቸው "የተላቀው አላህ ከአብራካቸው እርሱን ብቻ የሚያመልኩና ከርሱ ጋር ሌላን የማያጋሩ ልጆች እንደሚፈጥር ተስፋ አደርጋለው" በማለት እዝነታቸውንና ርህራሄያቸውን ያሳዩ ምርጥ ፍጥረት ናቸው።
የኛ ነብይ...
መንገድ ላይ ጠብቃ ቆሻሻ ትወረውርባቸው የነበረች ሴት ታማ አልጋ ላይ በቀረች ጊዜ የት ሄደች ብለው አጠያይቀው ቤቷ ድረስ በመሄድ ሀዘኔታቸውንና ሚያስፈልጋት ነገር ካለ ሊያሟሉ ፍቃደኝነታቸውን የገለፁ መጥፎ ለዋለላቸው በበጎ የሚመልሱ ምርጥ ነብይ ነበሩ።
የኛ ነብይ....
ያቺ ዘወትር መስጂድ ትጠርግ የነበረችዋን ሴት መስጂድ ውስጥ ሲያጧት የት ጠፋችብኝ ብለው ጠይቀው መሞቷን ባልደረቦቻቸው ቢነግሯቸው ለምን አልነገራችሁኝም በማለት ወደ ቀብሯ እንዲወስዷቸው በማድረግ ሰላተል ጀናዛ ሰግደው ዱዓ ያደረጉላት፤ ከባልደረቦቻቸው ጋር መሬት ላይ ቁጭ በማለት የሚተናነሱ ራሳቸውን ከፍ ከፍ የማያደርጉ ድንቅ ነብይ ነበሩ።
የኛ ነብይ...
ቤታቸው ያረዱ እንደሆነ ለጎረቤቶቻቸው እንዲከፋፋል የሚያዙ ጠላታቸው መሆኑን ለሚያውቁት አይሁድ እንኳን "ለአይሁድ ጎረቤታችንስ ሰጥታችኋል?!" ብለው የሚጠይቁ፤ ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ ከእምነቱ ማጉደሉን ያስተማሩ የመልካም ስብዕና ባለቤት ነበሩ።
የኛ ነብይ ቢነገር የማያልቅ መልካምነት፣ ቢቆጠር የማይዘለቅ ደግነት፣ ቢፃፍ የማይጠናቀቅ እዝነት ባልተቤት ነበሩ።
የአላህ እዝነትና ሠላም በርሳቸው ላይ ይሁን!
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk

﴿وَاذْكُر رَّبَّكَ كَثِيرًا﴾✨
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁

عن زيد بن خارجة رضي الله عنه ،
أن رسول الله ﷺ قال :
((صَلُّوا عَلَيَّ وَاجْتَهِدُوا فِي الدُّعَاءِ ، وَقُولُوا : اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ))
رواه النسائي.🍃
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»💚

◼️የሸይጧን ቋጠሮና የመፍቻው ቁልፋ
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
💦 አቡ ሑረይራ ባስተላለፋት ሀዲስ ላይ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል።
✅ ሰይጣን በእያንዳንዳችሁ ጭንቅላት በስተሗላ በኩል በምትተኙበት ጊዜ ሦስት እስሮችን (ቋጠሮዎችን) ይቋጥራል። በእያንዳንዱ እስር ላይ "ሌሊቱ ረጅም ነው (ገና ነው) ተኛ ሲል ያነብበታል። ሰውየው ነቅቶ "አላህን ካስታወሰ" (ከመኝታ ሲነሳ የሚባለውን ዚክት ካለ) አንዱ እስር ይፈታል። ተነስቶ "ዉዱዕ" ሲያደርግ ሁለተኛውን እስር ይፈታል። ከሰገደ ደግሞ ሶሥተኛውን እስር ይፈታል። የዛን ቀን ሰውየው ብርቱ፣ በጥሩ አዕምሮና ነሻጣ ላይ ሆኖ ያነጋል። ይህን ካላደረገ ግን በተቃራኒው በድብርት ተውጦና ተጫጭኖት ይነጋለታል።
📚البخاري (1142)، ومسلم (776)
#share #ሼር
#Join
@smithhk

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته!
በተቅዋ መስጂድ ከጁምዓ በስተቀር ሳምንቱን ሙሉ በሸይኻችን ሰዒድ አሊ ሀቢብ (ሀፊዘሁሏህ) ሲሰጥ የነበረው የ "ባፈድል " ደርስ ዛሬ 04/04/14 በአላህ ፍቃድ ተጠናቋል። ኢንሻ አላህ ቀጣይ የዑምደቱ ሳሊክ ኪታብ ሲጀመር እንደተለመደው በዚሁ ቻናል ላይ እየቀዳን የምናደርሳችሁ ይሆናል።

#أذكار_الصباح
«اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ عِلْمًا نَافِعًا ، وَرِزْقًا طَيِّبًا ، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا»
-----------------------‐
«سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ، عَدَدَ خَلْقِهِ ، وَرِضَا نَفْسِهِ ، وَزِنَةَ عَرشِهِ ، وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ»
- ٣ مرَّات.
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ بِكَ أصْبَحْنَا ، وَبِكَ أمْسَيْنَا ، وَبِكَ نَحْيَا ، وَبِكَ نَمُوتُ ، وَإلَيْكَ النُّشُورُ»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ مَا أصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أوْ بِأحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ ، فَلَكَ الحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ ، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمِيعَ خَلْقِكَ ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ ، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ»
- ٤ مرَّات.
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا وَأصْبَحَ المُلْكُ للهِ رَبِّ العَالَمِينَ ،
اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ خَيْرَ هَذَا اليَوْمِ ، فَتْحَهُ ، وَنَصْرَهُ ، وَنُورَهُ ، وَبَرَكَتَهُ ، وَهُدَاهُ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ»
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلَامِ ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإخْلَاصِ ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَعَلَى مِلَّةِ أبِينَا إبْرَاهِيمَ ، حَنِيفًا مُسْلِمًا وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ»
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا وَأصْبَحَ المُلْكُ للهِ والحَمْدُ للهِ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ المُلْكُ وَلَهُ الحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ،
رَبِّ أسْألُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا اليَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا اليَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ ،
رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنَ الكَسَلِ وَسُوءِ الكِبَرِ ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وعَذَابٍ فِي القَبْرِ»
✅

በተባረኩ እግሮቻቸው የሰባተኛውን ሰማይ ቀበሌ ረገጡ። የመጨረሻይቱ ቁርቁራ አጠገብ ደረሱ። ሲድረተል ሙንተሃን አሰሱ። ከሳቸው በፊት የነበረ ፍጡር ቀርቦ ያላየውን አማላይ ጸጋ ተመለከቱ። በሐሴት ብዛት ትንፋሽ የሚያሳጥረውን የሰማየ ሰማያት ጉዞ ሲያጠናቅቁ ወደ ምድር ተመለሱ። ትቢያ በለበሰችው የመካ መንደር ውስጥ ቤተሰቦቻቸውን ለማገልገል ተፍተፍ አሉ።
ፍየሎችን ያልባሉ። ጫማቸውን ይሰፋሉ። በባሪያዎችና በአሳዳሪዎቻቸው መሃል የተፈጠረን ችግር ለመቅረፍ ጣልቃ ገብተው ያሸማግላሉ። ህጻን ጎረቤታቸው ከቤተሰቦቿ ጋር ያጋጠማትን ጉዳይ መፍትሄ እንዲያበጁላት እጃቸውን ስትጎትት «እሺ» ብለው በመተናነስ አብረው ይጓዛሉ።
የላይኛውን ዓለም በአጀብ እስከ ሰባተኛው ሰማይ ድረስ ዘለቁ። ወደ ምድር ሲመለሱ የመካ ነዳያን ጋር አንድ ማዕድ ላይ ቀርበው ተመገቡ። በበቅሎ ይሄዳሉ። የህጻናትና የሴቶችን ነፍስ ማጥፋት ይቅርና አንዲትን ዛፍ መቅጠፍ እንደሌለባቸው ለወታደሮቻቸው ቀጭን ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ። መኑካሳት በአምልኮ ስፍራዎቻቸውና በገዳማት ውስጥ ሰላምና ደህንነታቸው ተጠብቆ እንዲኖሩ መመሪያ ይሰጣሉ።
ሙሐመድ (ﷺ)
በሚስጢራዊው መሰላል ሰማየ ሰማያትን ከማሰሳቸው በፊት ታላቅ ነበሩ ፤ ወደ ምድር ከወረዱ በኋላም ታላቅነታቸው ቀጠለ። ታላቅነትና ልቅናቸውም ሙሉ በሙሉ ከኩራት የጸዳ ነበር።
🕌ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ🕌

#أذكار_عامة
«اللَّهُمَّ أنْتَ رَبِّي لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ ،
خَلَقْتَنِي وَأنَا عَبْدُكَ ، وَأنَا عَلَى عَهْدِكَ وَوَعْدِكَ مَا اسْتَطَعْتُ ، أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا صَنَعْتُ ،
أبُوءُ لَكَ بِنِعْمَتِكَ عَلَيَّ ، وَأبُوءُ بِذَنْبِي فَاغْفِرْ لِي ؛ فَإنَّهُ لَا يَغْفِرُ الذُّنُوبَ إلَّا أنْتَ»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَدَنِي ، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي سَمْعِي ، اللَّهُمَّ عَافِنِي فِي بَصَرِي ، لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ ،
اللَّهُمَّ إنِّي أعُوذُ بِكَ مِنَ الكُفْرِ وَالفَقْرِ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابِ القَبْرِ ، لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ»
- ٣ مرَّات.
-----------------------‐
«حَسْبِيَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا هُوَ عَلَيْهِ تَوَكَّلتُ وَهُوَ رَبُّ العَرْشِ العَظِيمِ»
- ٧ مرَّات.
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ العَفْوَ وَالعَافِيَةَ فِي الدُّنْيَا وَالآخِرَةِ ،
اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ العَفْوَ وَالعَافِيَةَ فِي دِينِي وَدُنْيَايَ وَأهْلِي وَمَالِي ، اللَّهُمَّ اسْتُرْ عَوْرَاتي ، وَآمِنْ رَوْعَاتِي ،
اللَّهُمَّ احْفَظْنِي مِنْ بَيْنِ يَدَيَّ وَمِنْ خَلْفِي ، وَعَنْ يَمِينِي وَعَنْ شِمَالِي ، وَمِنْ فَوْقِي ،
وَأعُوذُ بِعَظَمَتِكَ أنْ أُغْتَالَ مِنْ تَحْتِي»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ عَالِمَ الغَيْبِ وَالشَّهَادَةِ ، فَاطِرَ السَّمَاوَاتِ وَالأرْضِ ، رَبَّ كُلِّ شَيْءٍ وَمَلِيكَهُ ، أشْهَدُ أن لَّا إلَهَ إلَّا أنْتَ ،
أعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ نَفْسِي ، وَمِنْ شَرِّ الشَّيطَانِ وشِرْكِهِ ، وَأنْ أقْتَرِفَ عَلَى نَفْسِي سُوءًا ، أوْ أجُرَّهُ إلَى مُسْلِمٍ»
-----------------------‐
«بِسْمِ اللهِ الَّذِي لَا يَضُرُّ مَعَ اسْمِهِ شَيْءٌ فِي الأرْضِ وَلَا فِي السَّمَاءِ وَهُوَ السَّمِيعُ العَلِيمُ»
- ٣ مرَّات.
-----------------------‐
«رَضِيتُ بِاللهِ رَبًّا ، وَبِالإسْلَامِ دِينًا ، وَبِمُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ نَبِيًّا»
- ٣ مرَّات.
-----------------------‐
«يَا حَيُّ يَا قَيُّومُ بِرَحْمَتِكَ أسْتَغِيثُ ، أصْلِحْ لِي شَأْنِي كُلَّهُ ، وَلَا تَكِلْنِي إلَى نَفْسِي طَرْفَةَ عَيْنٍ»

ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴☘🌴☘🌴☘
ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው❓❓
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው❓❓
📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇
🌴💥🕋🌴💥🕋
قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}
📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}
"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}
" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}
" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}
🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"
✍"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"‼
#share

﴿يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا لَا تُلْهِكُمْ أَمْوَالُكُمْ وَلَا أَوْلَادُكُمْ عَن ذِكْرِ اللهِ وَمَن يَفْعَلْ ذَلِكَ فَأُولَئِكَ هُمُ الْخَاسِرُونَ﴾
«اللَّهُمَّ أعِنَّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ»🌺