ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴☘🌴☘🌴☘
ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው❓❓
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው❓❓
📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇
🌴💥🕋🌴💥🕋
قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}
📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇
"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}
"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}
" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}
" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}
🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"
✍"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"‼
#share
#Join
@smithhk

﷽
إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا ﷺ
﴿وَمَن يَقْنَطُ مِن رَّحْمَةِ رَبِّهِ إِلَّا الضَّالُّونَ﴾
«اللَّهُمَّ اغْفِرْ لَنَا وَارْحَمْنَا إنَّكَ أنْتَ الغَفُورُ الرَّحِيمُ»🌹
#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا إِذَا نُودِيَ لِلصَّلَاةِ مِن يَوْمِ الْجُمُعَةِ فَاسْعَوْا إِلَىٰ ذِكْرِ اللَّهِ وَذَرُوا الْبَيْعَ ۚ ذَٰلِكُمْ خَيْرٌ لَّكُمْ إِن كُنتُمْ تَعْلَمُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 9)
እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በዐርብ ቀን ለስግደት ጥሪ በተደረገ ጊዜ ወደ አላህ ማውሳት ኺዱ፡፡ መሸጥንም ተዉ፡፡ ይህ የምታውቁ ብትኾኑ ለእናንተ በጣም የተሻለ ነወ፡፡
فَإِذَا قُضِيَتِ الصَّلَاةُ فَانتَشِرُوا فِي الْأَرْضِ وَابْتَغُوا مِن فَضْلِ اللَّهِ وَاذْكُرُوا اللَّهَ كَثِيرًا لَّعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 10)
ሶለቲቱም በተፈጸመች ጊዜ በምድር ላይ ተበተኑ፡፡ ከአላህም ችሮታ ፈልጉ፡፡ አላህንም በብዙ አውሱ፡፡ ልትድኑ ይከጀላልና፡፡
وَإِذَا رَأَوْا تِجَارَةً أَوْ لَهْوًا انفَضُّوا إِلَيْهَا وَتَرَكُوكَ قَائِمًا ۚ قُلْ مَا عِندَ اللَّهِ خَيْرٌ مِّنَ اللَّهْوِ وَمِنَ التِّجَارَةِ ۚ وَاللَّهُ خَيْرُ الرَّازِقِينَ
(ሱረቱ አል- ጁሙዓህ - 11)
ንግድን ወይም ዛዛታን ባዩ ጊዜም ቆመህ የተዉህ ሲኾኑ ወደእርሷ ይበተናሉ፡፡ አላህ ዘንድ ያለው ዋጋ ከዛዛታም ከንግድም በላጭ ነው፡፡ «አላህም ከሰጪዎቹ ሁሉ ይበልጥ ሲሳይን ሰጭ ነው» በላቸው፡፡
#share #ሼር

﴿فَاذْكُرُوا اللهَ قِيَامًا وَقُعُودًا وَعَلَى جُنُوبِكُمْ﴾✨
- «سُبْحَانَ اللهِ»
- «الحَمْدُ للهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا اللهُ»
- «اللهُ أكْبَرُ»
- «سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ»
- «سُبْحَانَ اللهِ العَظِيمِ»
- «لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ»
- «أسْتَغْفِرُ اللهَ وَأتُوبُ إلَيْهِ»
- «لَا إلَهَ إلَّا أَنْتَ سُبْحَانَكَ إنِّي كُنْتُ مِنَ الظَّالِمِينَ»🍁

^~አስታውስ~°
ሌሊቱ ጨልሟል . . .. . . .
:እንደተለመደው ከልጆችህ አሊያም ከእናትና አባትህ ጋር ተጨዋውተህና ተሳስቀህ እራትህን በልተህና ጠጥተህ ወደመኝታህ ክፍል ገብተሀል፡፡ ድንገት በሩ በዝግታ ተንኳኳ
:አንተም የግለሰቡን ማንነት ለማረጋገጥ ወደበሩ ጠጋ ብለ በዝግታ ማነው ስትል; ውዷና ማየቷን የምትናፍቃት እናትህ ዝግ ባለ ድምፅ "እኔ ነኝ ልጄ በሩን ክፈት" ... አንተም ፈጠን ብለህ ስትከፍት አይኗን በእንባ ተሞልቶ በፍቅር አይ ወዳንተ እየተመለከተች "ልጄ አደራህን ከኔ እንዳትርቅ እሺ;ጠዋት ደግሞ የትላንቱ ቦታ ሄደን የምትፈልገውን ልብስ መርጠህ እንገዛና በዛው ለቅሶ ቤት እንገባለን፡ ደስ ካላለህም ደግሞ ከነገወዲያ ይሆናል ብቻ አንተ ደስ ሁንልኝ ብላህ እቅፍ ካደረገችህ በሗላ ተሰናብታህ ሄደች አንተም ነገ ስለምትመርጠው ልብስ እያሰብክ ስለ ነገ ውሎህ እያወጣህ እያወረድክ ብርድ ልብስህ ውስጥ ገብተህ ሳለ ድንገት ስልክህ የቫይብሬት ድምፅ ያሰማል፡
:ስልክህን አውጥተህ ስትመለከት ከቀኑ 10ሰዓት ላይ ቀጥሮህ የነበረው ቤስት ጓደኛህ በምን ምክኒያት ከቀጠሮ እንደቀረህ ሊጠይቅህ እየደወለ ነው። አንተም "ኡኡ አሁንማ ባላነሳ ይሻላል ካልሆነ በጠዋት እደውልለታለው" ብለህ ወደ ትንሹሞት አሸለብክ(ተኛህ)
🔂:ከተወሰኑ ሰአታት በሗላ ስትነቃ አስፈሪ ሁነት አካባቢውን ወሮታል በግራ በኩል እናትህ ተንሰቅስቃ እያለቀሰች ነው አባትህና ልጆችህ በድንጋጤ ፈዘዋል አራት ወጣቶች አንድ አነስተኛ ቃሬዛ ተሸክመዋል ከፌት ከፌት እየሄዱ ነው። አንተም "እማዬ ምን ሆናቹ ነው ማነው የሞተው ማንን ነው የተሸከሙት" ስትል መልስ የለም "እማዬ መልሺልኝ እንጂ" ...ዝም መልስ የለም ወደቀኝ ስትዞር ትላንት ቀጠሮውን ያፈረስክበት ውዱ ጓደኛክ አቀርቅሮ እያለቀሰ ነው ..አንተም "አህመዴ አፍ በለኝ እሺ ትላንት የቀረሁት..."ብለህ ገና ንግግር ከመጀመርህ ድምፁን ከፍ አድርጐ ወይኔ ወንድሜ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል :አንተም በአግራሞት ተውጠህ "ማን ይሁን የሞተው " እያልክ በማሰላሰል ላይ ሳለክ በስተ መጨረሻ የመቀበሪያ ቦታ ደረሱ የቀብር ስነስረዓቱ ታዳሚያን ሟቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰናበቱት ፌቱ ተከፍቷል አንተም አጋጣሚውን ለመጠቀም ሮጥ ብለህ የጀናዛውን ማንነት ስትመለከተው ያ አብዝተህ የምትወደው በጣም የሳሳህለት ለሱ ስትል አሄራህን በዱንያ የለወጥክለት ማታ ብርድ እንዳያገኝው ስትል ኢሻ ሰላትን ለጠዋቱ ቅዝቃዜ ስትል ሱብሂን የሰዋህለት ለሱ ክብሩ መጠበቅ መስዋትነት የከፈልክለት በዲንህ ያፈርክበት ያንተው ገላ ነው ..ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን.......አስተውል ምናልባትም ይህንን ሁነት በተግባር ለማየት የቀሩህ ጊዜያት ከሰዓታት ላይበልጥ ይችላልና ይህ ፅሁፍም የመጨረሻ የምትሰማው ወይም የምታነበው ፅሁፍ ሊሆን ይችላልና ለዚህ የማይቀር ጉዞ እራስህን አዘጋጅ።
▫️ለዚህም መነቃቃትንና መዘጋጀትን ይጨምርልህ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉናል"ጥፈጥና ቆራጭ የሆነው ሞትን ማስታወስ አብዙ"
#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ሌሊቱ ጨልሟል . . .. . . .
:እንደተለመደው ከልጆችህ አሊያም ከእናትና አባትህ ጋር ተጨዋውተህና ተሳስቀህ እራትህን በልተህና ጠጥተህ ወደመኝታህ ክፍል ገብተሀል፡፡ ድንገት በሩ በዝግታ ተንኳኳ
:አንተም የግለሰቡን ማንነት ለማረጋገጥ ወደበሩ ጠጋ ብለ በዝግታ ማነው ስትል; ውዷና ማየቷን የምትናፍቃት እናትህ ዝግ ባለ ድምፅ "እኔ ነኝ ልጄ በሩን ክፈት" ... አንተም ፈጠን ብለህ ስትከፍት አይኗን በእንባ ተሞልቶ በፍቅር አይ ወዳንተ እየተመለከተች "ልጄ አደራህን ከኔ እንዳትርቅ እሺ;ጠዋት ደግሞ የትላንቱ ቦታ ሄደን የምትፈልገውን ልብስ መርጠህ እንገዛና በዛው ለቅሶ ቤት እንገባለን፡ ደስ ካላለህም ደግሞ ከነገወዲያ ይሆናል ብቻ አንተ ደስ ሁንልኝ ብላህ እቅፍ ካደረገችህ በሗላ ተሰናብታህ ሄደች አንተም ነገ ስለምትመርጠው ልብስ እያሰብክ ስለ ነገ ውሎህ እያወጣህ እያወረድክ ብርድ ልብስህ ውስጥ ገብተህ ሳለ ድንገት ስልክህ የቫይብሬት ድምፅ ያሰማል፡
:ስልክህን አውጥተህ ስትመለከት ከቀኑ 10ሰዓት ላይ ቀጥሮህ የነበረው ቤስት ጓደኛህ በምን ምክኒያት ከቀጠሮ እንደቀረህ ሊጠይቅህ እየደወለ ነው። አንተም "ኡኡ አሁንማ ባላነሳ ይሻላል ካልሆነ በጠዋት እደውልለታለው" ብለህ ወደ ትንሹሞት አሸለብክ(ተኛህ)
🔂:ከተወሰኑ ሰአታት በሗላ ስትነቃ አስፈሪ ሁነት አካባቢውን ወሮታል በግራ በኩል እናትህ ተንሰቅስቃ እያለቀሰች ነው አባትህና ልጆችህ በድንጋጤ ፈዘዋል አራት ወጣቶች አንድ አነስተኛ ቃሬዛ ተሸክመዋል ከፌት ከፌት እየሄዱ ነው። አንተም "እማዬ ምን ሆናቹ ነው ማነው የሞተው ማንን ነው የተሸከሙት" ስትል መልስ የለም "እማዬ መልሺልኝ እንጂ" ...ዝም መልስ የለም ወደቀኝ ስትዞር ትላንት ቀጠሮውን ያፈረስክበት ውዱ ጓደኛክ አቀርቅሮ እያለቀሰ ነው ..አንተም "አህመዴ አፍ በለኝ እሺ ትላንት የቀረሁት..."ብለህ ገና ንግግር ከመጀመርህ ድምፁን ከፍ አድርጐ ወይኔ ወንድሜ ብሎ ስቅስቅ ብሎ ያለቅሳል :አንተም በአግራሞት ተውጠህ "ማን ይሁን የሞተው " እያልክ በማሰላሰል ላይ ሳለክ በስተ መጨረሻ የመቀበሪያ ቦታ ደረሱ የቀብር ስነስረዓቱ ታዳሚያን ሟቹን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ እንዲሰናበቱት ፌቱ ተከፍቷል አንተም አጋጣሚውን ለመጠቀም ሮጥ ብለህ የጀናዛውን ማንነት ስትመለከተው ያ አብዝተህ የምትወደው በጣም የሳሳህለት ለሱ ስትል አሄራህን በዱንያ የለወጥክለት ማታ ብርድ እንዳያገኝው ስትል ኢሻ ሰላትን ለጠዋቱ ቅዝቃዜ ስትል ሱብሂን የሰዋህለት ለሱ ክብሩ መጠበቅ መስዋትነት የከፈልክለት በዲንህ ያፈርክበት ያንተው ገላ ነው ..ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን.......አስተውል ምናልባትም ይህንን ሁነት በተግባር ለማየት የቀሩህ ጊዜያት ከሰዓታት ላይበልጥ ይችላልና ይህ ፅሁፍም የመጨረሻ የምትሰማው ወይም የምታነበው ፅሁፍ ሊሆን ይችላልና ለዚህ የማይቀር ጉዞ እራስህን አዘጋጅ።
▫️ለዚህም መነቃቃትንና መዘጋጀትን ይጨምርልህ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ይሉናል"ጥፈጥና ቆራጭ የሆነው ሞትን ማስታወስ አብዙ"
#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
عن عبدالله بن عمرو رضي الله عنهما ،
أنه سمع النبي ﷺ يقول :
((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ بِهَا عَشْرًا))
رواه مسلم.🥀
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»♥️
عن أبي ذر الغفاري رضي الله عنه قال :
قال لي رسول الله ﷺ :
((ألَا أدُلُّكَ عَلَى كَنْزٍ مِنْ كُنُوزِ الجَنَّةِ؟))
قلت : بَلَى يا رسولَ اللهِ ، قال :
((لَا حَوْلَ وَلَا قُوَّةَ إلَّا بِاللهِ))
رواه ابن ماجه.🍃

ቢላሉል ሐበሺ የልማትና መረዳጃ ዕድር
በጎ ፈቃደኛ እንፈልጋለን!!!
በአዲስ አበባ መቻሬ ሜዳ ከመጋቢት 8/2014 ዓ.ም እስከ 23/2014 ዓ.ም ለተከታታይ አስር ቀናት የሚቆይ ፕሮግራም ላይ በበጎ ፍቃደኝነት አገልግሎት የሚሰጥ እንፈልጋለን
ለመመዝገብ :-
እድሜ ከ 18- 30 አመት፣ በአዲስ አበባ ነዋሪ
በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች በመመዝገብ።
የመመዝገቢያ ስልክ ቁጥሮች:-
0972797979
0907257131
የተሳትፎ ሰርተፍኬት ይዘጋጃል እንዲሁም የትራንስፖርት እና ምሳ ወጪ እንሸፍናለን።
በአካል መመዝገብ እና መጠየቅ ለምትፈልጉ ሳር ቤት ወረድ ብሎ በሚገኘው ቢላሉል ሐበሺ ህንፃ ላይ ባለው ቢሮአችን መምጣት ትችላላችሁ፡፡

ሶደቃህ
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።
2፥263 መልካም ንግግር እና ምሕረት ማድረግ ማስከፋት ከሚከተላት ምጽዋት በላጭ ነው፡፡ አላህም ተብቃቂ ታጋሽ ነው፡፡ قَوْلٌ مَّعْرُوفٌ وَمَغْفِرَةٌ خَيْرٌ مِّن صَدَقَةٍ يَتْبَعُهَا أَذًى ۗ وَاللَّهُ غَنِيٌّ حَلِيمٌ
"ሶደቃህ" صَدَقَة የሚለው ቃል "ሶደቀ" صَدَقَ ማለት "መጸወተ" "ሰጠ" ከሚል ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን "ምጽዋት" "ስጦታ" ማለት ነው፥ የሶደቃህ ብዙ ቁጥር ደግሞ "ሶደቃት" صَدُقَات ሲሆን "ምጽዋቶች" "ስጦታዎች" ማለት ነው፦
2፥271 ምጽዋቶችን ብትገልጹ እርሷ ምንኛ መልካም ናት፡፡ ብትደብቋት እና ለድኾች ብትሰጧትም እርሱ ለእናንተ በላጭ ነው፡፡ ከኃጢአቶቻችሁም ከእናንተ ያብሳል፡፡ አላህም በምትሠሩት ሁሉ ውስጠ ዐዋቂ ነው፡፡ إِن تُبْدُوا الصَّدَقَاتِ فَنِعِمَّا هِيَ ۖ وَإِن تُخْفُوهَا وَتُؤْتُوهَا الْفُقَرَاءَ فَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ ۚ وَيُكَفِّرُ عَنكُم مِّن سَيِّئَاتِكُمْ ۗ وَاللَّهُ بِمَا تَعْمَلُونَ خَبِيرٌ
"ለሰዎች አርአያ ይሆናል" ተብሎ በመልካም ኒያህ ሶደቃህ በግልጽ መሰጠቷ መልካም ነው፥ ግን ሰዎች ሳያውቋት በድብቅ መሰጠቷ በላጭ ናት። ሶደቃህ በግልጽም ሆነ በድብቅ ለአሏህ ተብሎ እስከተሰጠች ድረስ ኃጢአትን ታሳብሳለች፥ ነገር ግን እዩልኝ እና ስሙልኝ ሆኗ ጉዳት ከምታስከትል ሶደቃህ ይልቅ መልካም ንግግር እና ምሕረት ማድረግ በላጭ ነው፦

አምላካችን አሏህ ተብቃቂ ነው፥ በማንም ላይ ጥገኛ ሆኖ የሚፈልግ አይደለም። የእኛ ግልጽ ሆነ ድብቅ ሶዶቃህ ከሰጠን ላይ ስንሰጥ የፍቅሩ መገለጫ ነው፥ ምንዳውም ለራሳችን ነው፦
2፥274 እነዚያ ገንዘቦቻቸውን በሌሊት እና በቀን በድብቅም በግልጽም የሚለግሱ ለእነርሱ በጌታቸው ዘንድ ምንዳቸው አላቸው፡፡ الَّذِينَ يُنفِقُونَ أَمْوَالَهُم بِاللَّيْلِ وَالنَّهَارِ سِرًّا وَعَلَانِيَةً فَلَهُمْ أَجْرُهُمْ عِندَ رَبِّهِمْ
እንደውም መልካም ነገር ሁሉ እኮ ሶደቃህ ነው፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 78, ሐዲስ 52
ጃቢር ኢብኑ ዐብደሏህ"ረ.ዐ." እንደተረከው፦ "ነቢዩም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "መልካም ነገር ሁሉ ሶደቃህ ነው"። عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ـ رضى الله عنهما ـ عَنِ النَّبِيِّ صلى الله عليه وسلم قَالَ " كُلُّ مَعْرُوفٍ صَدَقَةٌ ".
እዚህ ሐዲስ ላይ "መልካም" ለሚለው የገባው ቃል "መዕሩፍ" مَعْرُوف ሲሆን ይህ መልካም ነገር የሚያዙን ተወዳጁ ነቢያችን"ﷺ" ናቸው፦
7፥157 በበጎ ሥራ ያዛቸዋል፥ ከክፉም ነገር ይከለክላቸዋል፡፡ يَأْمُرُهُم بِالْمَعْرُوفِ وَيَنْهَاهُمْ عَنِ الْمُنكَرِ
እዚህ አንቀጽ ላይ "በጎ ሥራ" ለሚለው የገባው ቃል "መዕሩፍ" مَعْرُوف ሲሆን ነቢያችን"ﷺ" ካዘዙን መልካም ሥራ አንዱ ፈገግታ ነው፥ ፈገግታ ሶዶቃህ ነው፦
ጃምዒ አት-ቲርሚዚይ መጽሐፍ 27, ሐዲስ 62
አቢ ዘር እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛም"ﷺ" እንዲህ አሉ፦ "የአንተ ፈገግታ በወንድምህ ፊት ለአንተ ሶደቃህ ነው"። عَنْ أَبِي ذَرٍّ، قَالَ قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم " تَبَسُّمُكَ فِي وَجْهِ أَخِيكَ لَكَ صَدَقَةٌ
በሁለት ወገን ፍትሕ ማድረግ ሶደቃ ነው፣ ሰው እቃን ሊጭን ሲል መርዳት ሶደቃህ ነው፣ መልካም ንግግር ሶደቃህ ነው፣ ወደ ሶላት ማንኛውም እርምጃ ማድረግ ሶደቃህ ነው፣ ከመንገድ ላይ እንቅፋትን ማስወገድ ሶደቃህ ነው፦
ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 12, ሐዲስ 72
አቢ ሀረይራህ”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ "የአሏህ መልእክተኛም”ﷺ” አሉ፦ "ሶደቃህ በእያንዳንዱ የፀሐይ መውጫ ቀን በእያንዳንዱ የሰው መገጣጠሚያ ግዴታ ነው፥ በሁለት ወገን ፍትሕ ማድረግ ሶደቃህ ነው፣ በእንስሳ ላይ የሚጋልብን ማማከር ወይም ሊጭን ሲል መርዳት ሶደቃህ ነው፣ መልካም ንግግር ሶደቃህ ነው፣ ወደ ሶላት ማንኛውም እርምጃ ማድረግ ሶደቃህ ነው፣ ከመንገድ ላይ እንቅፋት ማስወገድ ሶደቃህ ነው"። وَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم “ كُلُّ سُلاَمَى مِنَ النَّاسِ عَلَيْهِ صَدَقَةٌ كُلَّ يَوْمٍ تَطْلُعُ فِيهِ الشَّمْسُ – قَالَ – تَعْدِلُ بَيْنَ الاِثْنَيْنِ صَدَقَةٌ وَتُعِينُ الرَّجُلَ فِي دَابَّتِهِ فَتَحْمِلُهُ عَلَيْهَا أَوْ تَرْفَعُ لَهُ عَلَيْهَا مَتَاعَهُ صَدَقَةٌ – قَالَ – وَالْكَلِمَةُ الطَّيِّبَةُ صَدَقَةٌ وَكُلُّ خَطْوَةٍ تَمْشِيهَا إِلَى الصَّلاَةِ صَدَقَةٌ وَتُمِيطُ الأَذَى عَنِ الطَّرِيقِ صَدَقَةٌ

#أذكار_الصباح
«اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ عِلْمًا نَافِعًا ، وَرِزْقًا طَيِّبًا ، وَعَمَلًا مُتَقَبَّلًا»
-----------------------‐
«سُبْحَانَ اللهِ وَبِحَمْدِهِ ، عَدَدَ خَلْقِهِ ، وَرِضَا نَفْسِهِ ، وَزِنَةَ عَرشِهِ ، وَمِدَادَ كَلِمَاتِهِ»
- ٣ مرَّات.
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ بِكَ أصْبَحْنَا ، وَبِكَ أمْسَيْنَا ، وَبِكَ نَحْيَا ، وَبِكَ نَمُوتُ ، وَإلَيْكَ النُّشُورُ»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ مَا أصْبَحَ بِي مِنْ نِعْمَةٍ أوْ بِأحَدٍ مِنْ خَلْقِكَ فَمِنْكَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ ، فَلَكَ الحَمْدُ وَلَكَ الشُّكْرُ»
-----------------------‐
«اللَّهُمَّ إنِّي أصْبَحْتُ أُشْهِدُكَ ، وَأُشْهِدُ حَمَلَةَ عَرْشِكَ ، وَمَلَائِكَتَكَ ، وَجَمِيعَ خَلْقِكَ ، أنَّكَ أنْتَ اللهُ لَا إلَهَ إلَّا أنْتَ وَحْدَكَ لَا شَرِيكَ لَكَ ، وَأنَّ مُحَمَّدًا عَبْدُكَ وَرَسُولُكَ»
- ٤ مرَّات.
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا وَأصْبَحَ المُلْكُ للهِ رَبِّ العَالَمِينَ ،
اللَّهُمَّ إنِّي أسْألُكَ خَيْرَ هَذَا اليَوْمِ ، فَتْحَهُ ، وَنَصْرَهُ ، وَنُورَهُ ، وَبَرَكَتَهُ ، وَهُدَاهُ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِيهِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ»
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا عَلَى فِطْرَةِ الإسْلَامِ ، وَعَلَى كَلِمَةِ الإخْلَاصِ ، وَعَلَى دِينِ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ ، وَعَلَى مِلَّةِ أبِينَا إبْرَاهِيمَ ، حَنِيفًا مُسْلِمًا وَمَا كَانَ مِنَ المُشْرِكِينَ»
-----------------------‐
«أصْبَحْنَا وَأصْبَحَ المُلْكُ للهِ والحَمْدُ للهِ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ المُلْكُ وَلَهُ الحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ،
رَبِّ أسْألُكَ خَيْرَ مَا فِي هَذَا اليَوْمِ وَخَيْرَ مَا بَعْدَهُ ، وَأعُوذُ بِكَ مِنْ شَرِّ مَا فِي هَذَا اليَوْمِ وَشَرِّ مَا بَعْدَهُ ،
رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنَ الكَسَلِ وَسُوءِ الكِبَرِ ، رَبِّ أعُوذُ بِكَ مِنْ عَذَابٍ فِي النَّارِ وعَذَابٍ فِي القَبْرِ»
✅

የዛሬ ልጆች የሚያነሱት ጥያቄ ፈታኝ ነው። « ባባ ፣ የሆነ ጥያቄ ነበረኝ ! » በማለት ገና ወዳንተ ጠጋ ሲሉ የትኛው ጉድጓድ በገባሁ ያሰኛሉ። በንባብ እና በተለያዩ መንገዶች የእውቀት አድማሳችንን ማስፋት እና ከነርሱ ቀድመን ወደፊት መሻገር ካልቻልን እንደ ወላጅ በድንጋይ ዘመን ላይ የቆሙ «ድንጋዮች» መሆናችን አይቀሬ ነው።
እስኪ ህጻን «ሐሙድ» ወላጅ አባቱን በጥያቄ እንዴት እንደሚያፋጥጠው ወረድ ብለን እናንብብ :-
ሐሙድ 👉 « አባቴ ፣ ለመሆኑ የኒዩክሌር ኃይል ምን ማለት ነው ? »
አባት 👉 « እኔ ምን አውቄ ! »
ሐሙድ 👉 «እሺ ግሎባላይዜሽን ማለትስ ? »
አባት 👉 « እሱን እንኳ አላውቀውም» ...
«እሱን እንኳ... » ብሎ ምላሽ መስጠቱ የመጀመሪያውን ጥያቄ እንደመለሰ አክት ለማድረግ ያህል ነው 😝
ሐሙድ 👉 « እሺ የኢኮኖሚ ውድቀት ምን ማለት ነው»
አባት 👉 « የምር እሱን አላውቀውም»
የአባት እና የልጁን ወሬ ጓዳ ውስጥ ቁጭ ብላ ስታዳምጥ የነበረችው እናት አንገቷን ብቅ በማድረግ «ሐሙድ ‼ አባትህን ለምን ትረብሻለህ ? አርፈህ አትጫወትም እንዴ ?» አለችው።
አባት 👉 «እባክሽ ልጄን ተይው። እውቀት ይቅሰምበት። አንቺም አርፈሽ ስራሽን ስሪ » 😝
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
እስኪ ህጻን «ሐሙድ» ወላጅ አባቱን በጥያቄ እንዴት እንደሚያፋጥጠው ወረድ ብለን እናንብብ :-
ሐሙድ 👉 « አባቴ ፣ ለመሆኑ የኒዩክሌር ኃይል ምን ማለት ነው ? »
አባት 👉 « እኔ ምን አውቄ ! »
ሐሙድ 👉 «እሺ ግሎባላይዜሽን ማለትስ ? »
አባት 👉 « እሱን እንኳ አላውቀውም» ...
«እሱን እንኳ... » ብሎ ምላሽ መስጠቱ የመጀመሪያውን ጥያቄ እንደመለሰ አክት ለማድረግ ያህል ነው 😝
ሐሙድ 👉 « እሺ የኢኮኖሚ ውድቀት ምን ማለት ነው»
አባት 👉 « የምር እሱን አላውቀውም»
የአባት እና የልጁን ወሬ ጓዳ ውስጥ ቁጭ ብላ ስታዳምጥ የነበረችው እናት አንገቷን ብቅ በማድረግ «ሐሙድ ‼ አባትህን ለምን ትረብሻለህ ? አርፈህ አትጫወትም እንዴ ?» አለችው።
አባት 👉 «እባክሽ ልጄን ተይው። እውቀት ይቅሰምበት። አንቺም አርፈሽ ስራሽን ስሪ » 😝
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
ጾም ጋሻ ነው ! እሱም
ከሙእሚን ምሽጎች ውስጥ
አንዱ ነው ።
ነብዩ ሙሀመድ ( ﷺ )
ነገ ሰኞ ነው !የቻለ ይጹም
ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ !
በተለያዩ ምክኒያቶች ያለፈው
ረመዳን ቀዳ ያለባቹህ ቀዳቹህን
ቀድማቹህ መጾም አትርሱ !

💦ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብሏል።
✅ አንድ ሰው በነብዩ ላይ ሰለዋት በማውረዱ ከሚያገኛቸው ጥቅሞች ወስጥ፦
◾️ባስጨነቀው ጉዳይ ላይ አላህ ይበቃዋል
◾️ድህነት ለማንሳት አንዱ ምክንያት ነው
◾️አላህ ሀጃውን እንዲሳካ ያደርግለታል
📚[جلاء الْأَفْهَام (٤٤٦)]
اللهم صلِّ على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد وبارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد

#እንዳያመልጥዎ
የአላህ መልእክተኛ - ﷺ - እንዲህ አሉ ፦ [ በቀን ውስጥ 100ጊዜ "ላኢላሃ ኢልለሏህ ወሕደሁ ላ ሸሪከ ለሁ ለሁልሙልኩ ወለሁል ሐምዱ ወሑወ ዓላ ኩሊ ሸይኢን ቀዲር" ያለ ሰው አስር ባሪያን ነፃ እንዳወጣ ይቆጠርለታል ፤ 100 ሐሰና(አጅር) ይፃፍለታል ፤ 100 ወንጀል ይታበስለታል ፤ የዛን ቀን እስኪያመሽ ድረስ ከሸይጧን መጠበቂያ ይሆንለታል ፤ ከሱ በበዛ መልኩ የሰራ ሰው ቢሆን እንጂ ከሱ የበለጠ የሰራ አንድም ሰው አልመጣም። ] (ቡኻሪ ፥ 3293 / ሙስሊም ፤ 2691).
°
روى البخاري (3293) ومسلم (2691) من حديث أَبِي هُرَيْرَةَ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : ( مَنْ قَالَ لَا إِلَهَ إِلَّا اللَّهُ وَحْدَهُ لَا شَرِيكَ لَهُ ، لَهُ الْمُلْكُ وَلَهُ الْحَمْدُ وَهُوَ عَلَى كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ ، فِي يَوْمٍ مِائَةَ مَرَّةٍ ؛ كَانَتْ لَهُ عَدْلَ عَشْرِ رِقَابٍ ، وَكُتِبَ لَهُ مِائَةُ حَسَنَةٍ ، وَمُحِيَتْ عَنْهُ مِائَةُ سَيِّئَةٍ ، وَكَانَتْ لَهُ حِرْزًا مِنْ الشَّيْطَانِ يَوْمَهُ ذَلِكَ حَتَّى يُمْسِيَ ، وَلَمْ يَأْتِ أَحَدٌ بِأَفْضَلَ مِمَّا جَاءَ ، إِلَّا رَجُلٌ عَمِلَ أَكْثَرَ مِنْهُ )

عن أوس بن أوس الثقفي رضي الله عنه قال :
سمعت رسول الله ﷺ يقول :
((مَنْ غَسَّلَ يَوْمَ الجُمُعَةِ وَاغْتَسَلَ ، ثُمَّ بَكَّرَ وَابْتَكَرَ ، وَمَشَى وَلَمْ يَرْكَبْ ، وَدَنَا مِنَ الإمَامِ فَاسْتَمَعَ وَلَمْ يَلْغُ ، كَانَ لَهُ بِكُلِّ خُطْوَةٍ عَمَلُ سَنَةٍ أجْرُ صِيَامِهَا وَقِيَامِهَا))
رواه أبو داود.🌿