Telegram Web Link
99 names of allah
۞ الله ۞ الرحمن ۞ الرحيم ۞ الملك ۞ القدوس ۞ السلام ۞ المؤمن ۞ المهيمن ۞ العزيز ۞ الجبار ۞ المتكبر ۞ الخالق ۞ البارئ ۞ المصور ۞ الغفار ۞ القهار ۞ الوهاب ۞ الرزاق ۞ الفتاح ۞ العليم ۞ القابض ۞ الباسط ۞ الخافض ۞ الرافع ۞ المعز ۞ المذل ۞ السميع ۞ البصير ۞ الحكم ۞ العدل اللطيف ۞ الخبير ۞ الحليم ۞ العظيم ۞ الغفور ۞ الشكور ۞ العلي ۞ الكبير ۞ الحفيظ ۞ المقيت ۞ الحسيب ۞ الجليل ۞ الكريم ۞ الرقيب ۞ المجيب ۞ الواسع ۞ الحكيم ۞ الودود ۞ المجيد ۞ الباعث ۞ الشهيد ۞ الحق ۞ الوكيل ۞ القوي ۞ المتين ۞ الولي ۞ الحميد ۞ المحصي ۞ المبدئ ۞ المعيد ۞ المحيي ۞ المميت ۞ الحي ۞ القيوم ۞ الواجد ۞ الماجد ۞ الواحد ۞ الأحد ۞ الصمد ۞ القادر ۞ المقتدر ۞ المقدم ۞ المؤخر ۞ الأول ۞ الآخر ۞ الظاهر ۞ الباطن ۞ الوالي المتعالي ۞ البر ۞ التواب ۞ المنتقم ۞ العفو ۞ الرءوف ۞ مالك ۞ الملك ۞ ذو ۞ الجلال ۞ والإكرام ۞ المقسط ۞ الجامع ۞ الغني ۞ المغني ۞ المانع ۞ الضار ۞ النافع ۞ النور ۞ الهادي ۞ البديع ۞ الباقي ۞ الوارث ۞ الرشيد ۞ الصبور
اللهم ارزق من نشرها الفردوسئ الاعلى
📍የአላህን 99 ስሞች የሀፈዘ ጀነትን👉 ገባ
#share
#Join
@smithhk
ድሃ ማለት ማን እንደሆነ ታወቃላችሁ⁉️

የአላህ መልክተኛ (ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም) ከዕለታት አንድ ቀን ከባለደረቦቻቸው ቁጭ ብለው ሳለ፦
“ድሐ ማን እንደሆነ ታውቃላችሁ?” በማለት ይጠይቃሉ።
||
ሰሐቦችም ፦ “እኛ ጋር ድሀ ማለት ምንም ንብረትና ገንዘብ የሌለው ነው” በማለት ይመልሳሉ።
*
የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ግን፦ “ከኡመቴ ደሀ ማለት የትንሳኤ ቀን በብዙ ሰላቶች፤ ዘካዎችና፤ ፆሞች የሚመጣ ሰው ነው፣ ነገር ግን ይህ ሰው አንድ ወንድሙን ሰድቧል፣ ሌላው ላይ ዋሽቷል፣ የአንዱን ገንዘብ ያለአግባብ ወስዷል፣ የሌላውን ደም አፍስሷል፣ አንዱን መትቷል፣ በሌላው ላይም ድንበር አልፏል፣

ያኔም የቂያም ቀን (የምርመራ ቀን) የራሱን ጥሩ ሥራዎች ለበደላቸው በካሳ መልክ አሳልፎ ይሰጣል፣ ጥሩ ሥራው ለመካሻ አልበቃ ይለውና የበደላቸውን ሰዎች ኃጢያት ይሸከማል፣ ከዚያም ወደ ጀሀነም ይወረወራል” በማለት መለሱላቸው።
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ሰለዋት ዓለ ነቢይ . . . የጁሙዓ ቀን ማሸብረቂያ
አብደላህ ቢን ዓምር ቢን አስ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና የአላህ
መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ተከታዩን ሲናገሩ ሰምቻለሁ በማለት
አስተላልፈዋል፡-
"በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶለዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ሶለዋቶችን
ያወርድለታል፡፡"
(ሙስሊም)
አቡ ሙሐመድ ከእብ ቢን ጅረህ አላህ መልካም ስራቸውን ይውደድላቸውና
እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፡-
ነቢዩ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም ወደኛ መጡ፡፡ የአላህ መልእክተኛ ሆይ፣ ለርስዎ
እንዴት ሰላምታ ማድረግ እንዳለብን አወቅን፡፡ (ሶለዋት የምናወርደውስ እንዴት
ነው)? በማለት ጠየቅናቸው። እንዲህ እንድንል አስተማሩን፡-
“አላህ ሆይ፣ በኢብራሂምና በቤተሰቦቻቸው ላይ ሶለዋት እንዳወረድክ
በሙሐመድና በቤተሰባቸውም ላይ ሶለዋት አውርድ፡፡ አንተ ምስጉንና ክቡር
ነህና፡፡ አላህ ሆይ፣ ኢብራሂምንና ቤተሰቦቻቸውን እንደባረከው ሙሐመድንና
ቤተሰቦቻቸውንም ባርክ፡፡ አንተ ምስጉንና ክቡር ነህና፡፡"
(ቡኻሪና ሙስሊም)
ሼር በማድረግ ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ
Https://www.tg-me.com/smithhk

‹‹ምን አይነት የእምነት ደረጃ ያስገርማችኋል?›› አሉ ረሱል ﷺ ከዙርያቸው ወደተሰበሰቡት ባልደረቦቻቸው እየተመለከቱ።

‹‹የመላዕክት እምነት ያስገርመናል›› አሉ ሰሀባዎቹም።

ረሱልም፦‹‹እነሱማ እንዴት አያምኑም ከጌታቸው ዘንድ ሁነው!?›› በማለት አግራሞታዊ ጥያቄ ጠየቁ።

ባልደረባዎቻቸውም፦‹‹እሺ የነብያት እምነት›› አሉ።

ረሱልም ﷺ ፦‹‹ነብያትማ ራዕይ ከሰማይ እየወረደላቸው ማመናቸው ምን ያስገርማል፤ ለምንስ አያምኑም!?›› አሉ።

ሰሀባዎች ግራ ተጋቡ፦‹‹እሺ የኛ እምነት ይገርማል›› አሉ።

ረሱልም፦‹‹የእናንተ እምነት ምኑ ነው ሚገርመው፤ እኔ በመካከላችሁ ሁኜ ላታምኑ ነው እንዴ!? ›› አሏቸው።

ረሱል ወደ ፊት ሩቅ ዘመን በትካዜ ዋለሉ...፦‹‹እኔ ዘንድ የሚገርም እምነት ማለት፤ ከኔ በኋላ የሚመጡ ትውልዶች አሉ። እኔንም አላዩኝም፤ ያስተላለፍኩላቸውን መፅሀፍ ገልጠው በማንበብ ብቻ ያምናሉ››

አሉ የአላህ መልክተኛ ☞ እኔና እናንተን መሆኑ ነው ውዶቼ 💧!!!
🌸🌾اَللهم
🌸🌾صل
🌸🌾علی
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾 و علی
🌸🌾آل
🌸🌾نبينا
🌸🌾 محمد
🌸🌾كما صليت
🌸🌾على
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾وعلى آل
🌸🌾إبراهيم
🌸🌾إنك حميد
🌸🌾مجيد
ـ

🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ትልቁ ፍጡር.....................#የሰው ልጅ
ትልቁ ፀጋ .........................#ጤንነት
ትልቁ ብልሃት....................... #ትዕግስት
ትልቁ ደስታ .........................#ሰላትን በወቅቱ መስገድ
ትልቁ እምነት ......................#አላህን መፍራት
ትልቁ የህይወት ቁልፍ............. #ፍቅር
ትልቁ ድል .........................#እራስን ማሸነፍ
ትልቁ ሀጥያት...................... #በአላህ ማጋራት
ትልቁ ጥፋት.........................#ተስፋ መቁረጥ
ትልቁ ኪሳራ.........................#በራስ አለመተማመን
ትልቁ ጥያቄ..........................#እራስን መመርመር
ትልቁ ሀብት.......................... #ግዜ
ትልቁ መጥፎ ባህሪ..................#ኩራት
ትልቁ እውቀት ....................... #አስተዋይነት

#ሼር #share
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
عن أنس بن مالك رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :

((مَنْ صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً وَاحِدَةً صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ عَشْرَ صَلَوَاتٍ ، وَحُطَّتْ عَنْهُ عَشْرُ خَطِيئَاتٍ ، وَرُفِعَتْ لَهُ عَشْرُ دَرَجَاتٍ))

رواه النسائي.🥀

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»♥️
قَالَ رَسُولُ اللهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
{ اقْرَءُوا الْقُرْآنَ فَإِنَّهُ يَأْتِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ شَفِيعًا لأَصْحَابِهِ }.

📚رَوَاهُ مسلم.

የአሏህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:
ቁርአንን አንብቡ እርሱ የቂያማ እለት ለባለቤቶቹ ሸፋአ ( አማላጅ) ሆኖ ይመጣል።

📚ሙስሊም ዘግበውታል።

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
👉. በእኔ ላይ 1 ሶለዋት ያወረደ በርሡ ላይ አላህ 10 ሶለዋት ያወርድበታል ነብያችን (ሰ.ዐ.ወ)

➳. የአላህ ባንተ ላይ ሶለዋት ማውረድ ደሞ በቁርአኑ እንዳለው:-
ﻫُﻮَ ﭐﻟَّﺬِﻯ ﻳُﺼَﻠِّﻰ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﻭَﻣَﻠَٰٓﺌِﻜَﺘُﻪُۥ ﻟِﻴُﺨْﺮِﺟَﻜُﻢ ﻣِّﻦَ ﭐﻟﻈُّﻠُﻤَٰﺖِ ﺇِﻟَﻰ ﭐﻟﻨُّﻮﺭِ ۚ
➳. ከጨለማ ወደ ብርሀን ያወጣሀል!!

ልቡ ከጅህልና ጨለማ ከሀጥያት ጨለማ ተላቆ በኢማን ብርሃን በሙሐባ ኑር እንዲበራ ሚፈልግ በተወዳጁ ነቢይ በሙርሠሎች አውራ ላይ ሶለዋት ያውርድ! 💚

ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺻﻞ ﻭﺳﻠﻢ ﻭﺑﺎﺭﻙ ﻋﻠﻰ ﺳﻴﺪﻧﺎ ﻣﺤﻤﺪ ﻭﻋﻠﻰ ﺁﻟﻪ ﻋﺪﺩ ﺣﺮﻭﻑ ﺍﻟﻘﺮﺁﻥ ﺣﺮﻓﺎً ﺣﺮﻓﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﻛﻞ ﺣﺮﻑ ﺃﻟﻔﺎً ﺃﻟﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﺻﻔﻮﻑ ﺍﻟﻤﻼﺋﻜﺔ ﺻﻔﺎً ﺻﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﻛﻞ ﺻﻒ ﺃﻟﻔﺎً ﺃﻟﻔﺎً، ﻭﻋﺪﺩ ﺍﻟﺮﻣﺎﻝ ﺫﺭﺓ ﺫﺭﺓ، ﻭﻋﺪﺩ ﻣﺎ ﺃﺣﺎﻁ ﺑﻪ ﻋﻠﻤﻚ، ﻭﺟﺮﻯ ﺑﻪ ﻗﻠﻤﻚ، ﻭﻧﻔﺬ ﺑﻪ ﺣﻜﻤﻚ ﻓﻲ ﺑﺮﻙ ﻭﺑﺤﺮﻙ، ﻭﺳﺎﺋﺮ ﺧﻠﻘﻚ

jumma Mubarak
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
#ታገስ!

ሁልጊዜም በህይወት መነሻህና መድረሻህ ስታስበው ቀላል ነው፤ መሀሉ ግን አይነገርም! አየህ ፈተናው፣ ተስፋ መቁረጡና ከባዱ ጊዜ ያለው መሀሉ ላይ ነው። ይሄን ወሳኝ ጊዜ በጥበብ ልታልፍ የምትችለው በአንድ ነገር ብቻ ነው 'በትዕግስት!' ወዳጄ ታገስ አለበለዚያ ምንም ብትለፋ ህይወትህን አትቀይርም!

#share #ሼር
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
عن أبي هريرة رضي الله عنه ،
أن رسول الله ﷺ قال :

((إذَا جَاءَ رَمَضَانُ فُتِّحَتْ أبْوَابُ الجَنَّةِ ، وَغُلِّقَتْ أبْوَابُ النَّارِ ، وَصُفِّدَتِ الشَّيَاطِينُ))

رواه مسلم.🌺
عن أوس بن أوس رضي الله عنه قال :
قال النبي ﷺ :

((إنَّ مِنْ أفْضَلِ أيَّامِكُمْ يَوْمَ الجُمُعَةِ فَأكْثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ ؛ فَإنَّ صَلَاتَكُمْ مَعْرُوضَةٌ عَلَيَّ))

رواه أبو داود.🥀

«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»♥️



















ጁመዐ ነው ሰለዋት እናብዛ



#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
እኔ ረመዳን ከመድረሱ በፊት ይቅርታ
ለመጠየቅ 1ኛ መሆን እፈልጋለሁ
"""""""""""""""""""""""""""""""""""""""""'""'"
•ምናልባት የሆነ ቀን ላይ ከራሴ ጋር ወይም ከሰዉ ጋር ሁኜ ሆን ብዬ ወይም ሳላስበዉ ብዙ ነገር አርጌ ይሆናል እናም፦

-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያስቀየምኩአችሁ
-ይቅርታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያማሁአችሁ
-ይቅርታ በኔ ምክኒያት ትንሽም ብቶን ያናደድኩአችሁ

በእርግጥ አላህ በሀሜት የተዘፈቀን ሰዉ የሚምረዉ የታማዉ አካል በይቅርታ ሲያልፈዉ እንደሆነ አዉቂያለሁ እና ይቅርታ (Awfu) ሳትሉኝ እንዳታለፉኝ
=እኔ ለአላህ ብዬ ይቅር (Awfu) ብይለዉ ።
*እንዲሁም መላኢካዎች በረመዳን ወር የተኮራረፉ ሰዎች ያሉበት ቤት ሲቀር ሁሉም ቤት ይገባሉ እስቲ ለማስታወስ ያክል እናንተስ ከማን ጋር ተቀያይማቹሀል (ተኮራርፈዋል) ?
ከአባት
ከእናት
ከወንደም
ከእህት
ከዘመድ
ከጎሮቤት
ከጓዋደኛ…… ከአሁኑ ለአላህ ብላቹህ ይቅር (Awfu) ተባባሉ
ይቅርታ ጥሪ ነዉና ነፍሳችንን ንፁህ እናድርገዉ ።
* አሁን ያለንበትም ሁኔታ አሳዛኝ ነዉ ድንገተኛ ሞት እጅግ በዝቷል አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን 🤲
@ በአካል የምታቁኝ በስምም ብቻ ይሁን የምታቁኝ ሁላችሁም ይሄን ፅሁፍ ያነበባችሁ በሙሉ ለፈጣሪ (ለአላህ) ብላችሁ ይቅር (Awfu) እንድትሉኝ እጠይቃችሁአለሁ 🙏
ይቅርታ
ይቅርታ
ይቅርታ 😔😔😔😔🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀

ዘመነል ከውኒይ ይባላል። በፍጥረተ አለም ህግ የሚዋለው የአንድ ቀን ውሎ። ይህ ውሎ የሚተመነውም የብርሀንን ፍጥነት በማስላት ሲሆን በኛ ቀን ሲመነዘርም 1 ዘመነል ከውኒይ/Cosmic time = 1000 አመታት ይሆናል።

ዘመነል ከውኒይ ማለት ከፍጥረተ አለሙ ውጭ በሆነ አለም ላይ የሚካሄደው የዘመናት አቆጣጠር ሲሆን በዝያ የዘመን አቆጣጠር ስሌትም

1Cosmic www.tg-me.com/ዘመነል ከውኒይ = 1000 year's ነው።
ይህ ሊሆን የቻለበት ምክንያትም እኛ የዘመን መለክያችን በዙርያችን በሚሽከረከሩት ጨረቃ እና ፀሀይ አማካይነት በመሆኑ ነው።

ለምሳሌ፦
አንድ ሰው እኛ ካለንበት የ solar system ስብስብ ውጭ ሁኖ የጨረቃን ዙረት ቢቆጥር አንድ ሙሉ ዙሯን የምታጠናቅቀው በ27.3 ቀን ሁኖ ያገኘዋል።

ያ ሰው ከዝያ Solar system በራቀ ቁጥርም ጨረቃ መሬትን ዞራ የምታጠናቅቅባቸው ቀናቶች በሱ እይታ እያነሱ ይመጣሉ።

ሰውዬው ሙሉ ለሙሉ ፍጥረተ አለሙን ለቆ ሲወጣስ?
«ወ ኢነ የውመን ዒንደ ረቢከ ከ አልፊ ሰነቲን ሚማ ተዑዱን (እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት (ቀን) እንደ ሺሕ ዓመት ነው፡፡» ሱረቱል ሐጅ 47

ወደ ዝርዝር እንጋባ!

ከዚህ በፊት እንዳየነው ብርሀን በ1 ሰከንድ 299,792( ሁለት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ 792) ኪሎ ሜትር ይጓዛል። ይህችን ቁጥር ያዙልኝ።

1 CT = 1000 year's (CT ኮስሚክ ታይም)

(1) የ1000 አመት ሂሳብ
----------------------------
ጨረቃ ምድርን በ1 ወር ውስጡ ዙሮ ሊያጠናቅቅ 2,152,612.27( ሁለት ሚልየን 152 ሺህ 6 መቶ አስራ ሁለት) ኪሎ ሜትሮችን ይጓዛል።

ይህንን ውጤት ይዘን ጨርቃ በአመት ምድርን በምትዞርበት ሰአት የምታቋርጠውን ጉዞ ስናሰላ

2,152,612.27 × 12 = 25,831,347.24 (25 ሚልየን 831 ሺህ 347) ኪሎሜትሮችን ይጓዛል።

ስለዚህ ጨረቃ በ1 ሺህ አመት ዙሩ ከዘመነል ከውኒይ ጋ ተመሳሳይ ውጤት የሚያሳይበትን ስሌት ለማግኘት የ1 አመት ዙር ውጤትን በ1000 እንመታለን።

25,831,347 × 1000 = 25,831,347,000 ( 25 ቢልየን 831 ሚልየን 347 ሺህ) ኪሎሜትሮችን በ1000 አመታት ይጓዛል።

(2) የ1 ቀን ሒሳብ
------------------------
1 day = 24 hour's
24 hour's = 86164 second's

አሁን የአንድ ቀን ውጤት እና የአንድ ሺህ አመት ውጤት እጃችን ላይ ይገኛል።

የ1ሺህ አመት ውጤት = 25,831,347,000 (ርቀት ገላጭ)
የ1 ቀን ውጤት = 86164 (ግዜ ገላጭ)

ግዜን እና ርቀትን ለማዋኸድ መጀመርያ በተዘጋጀው ቀመር አማካይነት ውጤታቸውን እናሰላለን።

ግዜ ÷ ርቀት = ፍጥነት....(የራሱ የሆነ ቀመር አለው)

ሁለቱን ገላጮች የሚወክል ቁጥር እጃችን ላይ ይገኛል።
ግዜ = 86164
ርቀት = 25,831,347,000 (ተግባባን?)

ስለዚህ የሁለቱን ገላጮች የሚወክል ቁጥር ስላገኘን አሁን የሚቀረን የፍጥነትን ወካይ ቁጥር በተዘጋጀው ቀመር አማካይነት ማምጣት ይሆናል።

እሱን ለማምጣትም

25,831,347,000 ÷ 86164 = 299792
ርቀት ÷ ግዜ = ፍጥነት

እንደምንመለከተው የመጨረሻው የፍጥነት ውጤት 299,792 ሁኖ የመጣው ከላይ ብርሀን በሰከንድ ይጓዛል ብለን ያሰላነው ሲሆን «እጌታህም ዘንድ አንዱ ቀን ከምትቆጥሩት (ቀን) እንደ ሺሕ ዓመት ነው፡፡» የሚለውን አያ በዚህ መልኩ ያብራራልናል። አላሁ አዕለም

Sefwan Ahmedin
___________

ይህችን አጭር ፅሁፍ ለማዘጋጀት 7 ሰአታት ፈጅቷል።

🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀🌸🥀

#share #ሼር
#join
Https://www.tg-me.com/smithhk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዷን ላይ አፉ መባባል በጣም ቆንጆ ሆኖ ሳለ ግን ለሰዎች ይቅርታ ማድረግ ባህላችን ብናረገው ባይ ነኝ መልዕከተኛችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሠለም የጀነት ሰው ማየት የፈለገ ብለው ለ3 ተከታታይ ቀናት ለሰሀቦቻቸው እንዳሳዩት ሰው ዛሬ ስለሱ ልፅፍ ሳይሆን የሚያስገርመኝን የይቅርታ ታሪክ ለራሴ ላስታውስ ፈልጌ ነው

በተለምዶ 5ተኛ ኸሊፋ ብለን የምንጠራቸው ፍትሀዊው መሪ ዑመር ብን ዐብድል ዐዚዝ አሟሟታቸው የሚገርም ነበር😔
ኡመያዊያን ለአገልጋያቸው 1000ዲርሀም ከፍለውት የሚጠጡት ነገር ላይ መርዝ እንዲከትበትና እንዲገላቸው ያግባቡትና እሱም ይስማማል😢 የሚጠጡት ውስጥ መርዝ ጨምሮ ይሰጣቸውና ይጠጡታል🤦‍♂🤦‍♂🤦‍♂ መጨረሻ ላይ መርዝ እንዳለው ሲያውቁ አገልጋያቸውን ለምን እንዲ እንዳደረገ ሲጠይቁት ሙሉ ታሪኩን ነገራቸው እሳቸውም ምን ያህል እንደከፈሉት ይጠይቁትና ይነግራቸዋል እሳቸውም ያን 1000 ዲርሀም ተቀብለው ወደ በይተል ማል አስገብተው የሚከተለውን አስደናቂ ነገር አሉት።
🗣እኔ አፉ ብዬሀለው በል አንተም ከዚህ አካባቢ ጥፋ ምክንያቱም ለኔ ያልተመለሱ አንተንም አይተዉህም አሉት(ሚስጥር ለመጠበቅ) ቀደምቶቻችን ይሄን ያህል ነበር የይቅርታቸው ስፋትና ጥልቀት ዛሬስ እኛ? ለይቅርታ የሚሆን ልብ አለን?
ለማንኛውም ረመዷን ደርሷል አፉ እንባባል ያስቀየምኳቹ በሙሉ አፉ በሉኝ ያማቹኝንም ሳይቀር አፉ ብያለው 🫀❤️😊
2025/07/07 18:51:11
Back to Top
HTML Embed Code: