عن عامر بن ربيعة رضي الله عنه ،
عن النبي ﷺ قال :
((مَا مِنْ مُسْلِمٍ يُصَلِّي عَلَيَّ إلَّا صَلَّتْ عَلَيْهِ المَلَائِكَةُ مَا صَلَّى عَلَيَّ ، فَلْيُقِلَّ العَبْدُ مِنْ ذَلِكَ أوْ لِيُكْثِرْ))
رواه ابن ماجه.🍂
«اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ»🧡

عن أبي هريرة رضي الله عنه قال :
قال رسول الله ﷺ :
((مَنْ يَقُمْ لَيْلَةَ القَدْرِ إيمَانًا وَاحْتِسَابًا غُفِرَ لَهُ مَا تَقَدَّمَ مِنْ ذَنْبِهِ))
رواه البخاري.🍂

ጥያቄ፡- ሶደቃን በሚስጥር መስጠት ይሻላል ወይስ በይፋ?
መልስ፡- የመልካም ሥራዎች መዘውር ኢኽላስ ነው። መልካም ሥራ መልካም ነው የሚባለው ኢኽላስ ሲኖረው ነው። ስለዚህ ሰውየው ልታይ ባይነት (ሪያእ) ይፈጠርብኛል ብሎ ከፈራ በይፋ ከሚደረግ ምጽዋት በሚስጥር የሚደረገው የተሻለ ነው። የዐርሽ ጥላ እንጂ ሌላ ጥላ በሌለበት የትንሳዔ ቀን ከዐርሽ ጥላ ሥር ከሚሆኑት ሰባት ሰዎች መሀል “ምጽዋት ሲሰጥ ቀኙ የምትሰጠውን ግራው እንዳታውቅ አድርጎ የሰጠ ሰው” ይገኛል። ይህ ሐዲስ የሚጠቁመው ያስቀደምነውን ሃሳብ ነው።
በመሆኑም ሰውየው ሪያእ ላይ እወድቃለሁ የሚል ስጋት ከሌለውና ሰዎች አርዓያውን ተከትለው እንዲመጸውቱ ለማድረግ አስቦ እስከሆነ ድረስ በይፋ የሚሰጠው ምጽዋት ከድብቁ ይሻላል። ይህ የአል-ዑስራን ዘመቻ ለመደጎም የተደረገው ውድድር ላይ ታይቷል። የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) አንድ ሰው ራሱን ከሰዎች በልጦ ለማግኘት ሲል ሌላ ሰው ከለገሰው በላይ መስጠቱን አላነወሩም። እንደውም አንዳንዶቹ ሰዎች ከራሳቸው በላይ የሚሰጥ ሰው አይኖርም ብለው አስበው ሶድቀው የሚበልጣቸው ሰው መኖሩን አግኝተዋል። አቡበክር ሲዲቅ (ረ.ዐ) ከሁሉም በልጠው ተገኝተዋል። ያላቸውን ኃብት በሙሉ ለግሰዋል። ለቤተሰቦቻቸው አላህና መልክተኛውን ትተዋል። ዑመር ተፎካካሪያቸው ነበሩ። ግማሽ ኃብታቸውን ለግሰው ሲያበቁ “አቡ በክርን ከበለጥኩኝ የምበልጠው ዛሬ ነው!” ብለው ነበር።
ሶሐቦች ከሙዶር የመጡትን ድሆች ለማቋቋም በተደረገው መዋጮ ላይም ተወዳድረው ነበር። የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በዚያን ወቅት ተከታዩን ተናግረዋል፡-
مَن سنَّ سُنة حسنة فله أجرُها وأجْر مَن عَمِل بها إلى يوم القيامة
“በኢስላም ውስጥ በአርዓያነቱ የሚያስመሰግንን በጎ ጅምር ያሳየ ሰው የራሱና እስከ ምጽዓት ቀን ድረስ በርሱ ፈለግ ተከትለው የሰሩ ሰዎችን ምንዳም ያገኛል።”
አላህ እንዲህ ብሏል፡-
إِن تُبْدُوا الصَّدَقَاتِ فَنِعِمَّا هِيَ ۖ وَإِن تُخْفُوهَا وَتُؤْتُوهَا الْفُقَرَاءَ فَهُوَ خَيْرٌ لَّكُمْ
“ምጽዋቶችን ብትገልጹ እርሷ ምንኛ መልካም ናት፡፡ ብትደብቋትና ለድኾች ብትሰጧትም እርሱ ለናንተ በላጭ ነው፡፡” (አል-በቀራ፣ 271)
ኢማም አል-ቁርጡቢይ የተፍሲር መጽሐፋቸው ላይ በዚች አንቀጽ ላይ የተሰነዘሩ አስተያየቶች ከጠቀሱ በኋላ እንዲህ ብለዋል፡- “ምጽዋትን ደብቆ በመስጠትና በይፋ በመስጠት ዙርያ ትክክለኛው ሃሳብ ጉዳዩ በሰጪው፣ በተቀባዩና በተመልካቾች ሁኔታ የተወሰነ መሆኑ ነው። ሰጩ በይፋ በመስጠቱ የመልካም አርዓያነትን ትሩፋት ሊያገኝ ይችላል። ነገርግን ኒያው ጠንካራ በመሆኑ በቀላሉ ለሪያእ የማይጋለጥ ከሆነ ነው። ነገርግን የንጽሕና ደረጃው ዝቅ ያለበት ሰው በድብቅ መስጠት ይሻለዋል።
ተቀባይ በድብቅ የሚሰጥ ምጽዋት ይሻለዋል። ሰዎች እንዳይንቁት ያደርገዋል። ለጉዳዮቹ የሚበቃው ንብረት እያለው በስግብግብነት ተነሳስቶ ገንዘብ የተቀበለ እንዳይመስላቸውና ክብሩን እንዳይነኩ ይጠብቀዋል።”
ከዚያም -አል-ኪያ አጥ-ጦበሪን በመጥቀስ- ቁርጡቢይ እንዲህ አሉ፡- “ይች አንቀጽ በማንኛውም ሁኔታ ምጽዋትን መደበቅ የተሻለ እንደሆነ ታመለክታለቸ።”
ቁርጡቢይ ሌሎች ሃሳቦችንም ጠቅሰዋል። ነገርግን -ከላይ እንዳልነው- ሰውየው የሚጠቅመውን ከራሱ ሁኔታ አንጻር ቢወስን መልካም ነው። ምጽዋት ግዴታም ሆነ ሱና ኢኽላስ ያስፈልገዋል። ያለ ኢኽላስ ገለባና ምንዳ የሌለው ከንቱ ልፋት ነው። ሪያእ ሺርክ ነው። መጠንቀቅ ያስፈልጋል።
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk

Telegram
ኡመተ ረሱል
የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይውረድ ውድ የአላህ ባሮች
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
በዚህ #channel ላይ የተለያዩ
♥ ኢስላማዊ አስተምህሮቶች
♥ አስተማሪ ታሪኮች
♥ ቀልዶች እና
♥ ወቅታዊ አሳሳቢ ነገሮችን ወደናንተ እናደርሳለን
፨
፨
፨
ለማንኛውም አስተያየት
@Ummate_resul_bot ይጠቀሙ
እንቅልፍ እያንገላጀው ለሶላት መቆም
ጥያቄ፡- ሱብሒን ስሰግድ ከፋቲሓ በኋላ ረዣዥም አንቀጾች እቀራለሁ። አንዳንዴ ግን እንቅልፍ ያስቸግረኛል። ቁርኣኑን እያነበብኩም አንጎላጃለሁ። ይህ እንዴት ይታያል? ቁርኣንን በማንበቤ የማገኘውን ምንዳ ያመክንብኝ ይሆን?
መልስ፡- አዎን! ቁርኣን እየቀሩ ማንጎላጀት ምንዳው ላይ ተፅዕኖ አለው። ከባድ ማንጎላጀት ካስቸገረውና መቋቋም ካልቻለ ቂርኣቱን ማርዘም አይገባም። ምክንያቱ ንባቡ ላይ ይሳሳታል። ጣዕምም አይኖረውም።
ማንጎላጀት ያስቸገረው ሰው ሶላቱን አያርዝመው። ያሳጥረው። ከፋቲሓ በኋላ አጭር ሱራዎችን ወይም ከሦስት አንቀጾች ያልበለጠ ብቻ ይቅራ። ልቡ ባልተሰበሰበበት ሶላትን ከማርዘም ይልቅ ሶላቱን አሳጥሮ ቀልብን መሰብሰብ ይበልጣል።
ይኸውም ማንጎላጀቱ ቀላል ከሆነ ነው። ማንጎላጀቱ ኃያል ሆኖ የእንቅልፍ ደረጃ ላይ ከደረሰ ሶላቱን ትንሽ ያቆየው። ምክንያቱም የአላህ ነብይ (ሰ.ዐ.ወ) እንቅልፍ ያየለው ሰው ሶላት እንዳይሰግድ ከልክለዋል። ለጥቂት ሰዐት ተኝቶ እንቅልፉን ካቃለለ በኋላ ተነስቶ ይስገድ ብለዋል። እንቅልፍ ላይ ሆኖ የሚናገረውን ሳያውቅ በተሳሳተ መንገድ አምልኮውን ሊከውን ይችላል።
ቡኻሪይ ከዓኢሻ (ረ.ዐ) እንደዘገቡት የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
إذا نعس أحدكم وهو يصلي فليرقد ، حتى يذهب عنه النوم ، فإن أحدكم إذا صلى وهو ناعس ، لا يدري لعله يستغفر فيسب نفسه
“እያንዳንዳችሁ እየሰገዳችሁ ሳለ ማንጎላጀት ካስቸገራችሁ እንቅልፋችሁ እስከሚወገድላችሁ ተኙ። ምክንያቱም እያንጎላጃችሁ ከሰገዳችሁ አላህን ምህረት ሲለምን ሳያውቀው ነፍሱን ሊሰድብ ይችላል።”
ከአነስ (ረ.ዐ) በተገኘው ሌላ ዘገባ የአላህ መልክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፡-
إذا نعس أحدكم في الصلاة فلينم ، حتى يعلم ما يقرأ
“በሶላት ውስጥ ሆናችሁ ካንጎላጃችሁ የምታነቡትን መረዳት እስከምትችሉ ድረስ ተኙ።”
ቡኻሪይ ዘንድ ያለው የዘገባ ቃል እንዲህ ይላል፡-
لعله يدعو على نفسه وهو لا يدري
“ምናልባት ሳያውቅ (ዱዓ አደርጋለሁ ብሎ) ነፍሱን ሊራገም ይችላል።”
አላህ የበለጠ ያውቃል!

ተደራጅቶ በ ጎንደር ሙስሊሞች ላይ የሚያደርሰውን ልዩ ሀይልና ፋኖ ሀግ የሚለው እንዴት ያጣል በአቅራቢያው የሚገኘው የመከላከያ ካምብ እስካሁን የወሰደው እርምጃ የለም ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጎንደር አራዳ መስጅድን አቃጠሉት‼
በጎንደር የማቾች ቁጥር 11 መድረሱ ታወቀ
.
በጎንደር የማቾች ቁጥር 11 መድረሱ ታወቀ።በዛሬው እለት ጽንፈኛ ክርስቲያን
ታጣቂዎች በሙስሊሞች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የሟቾች ቁጥር 11 የደረሰ ሲሆን
ቆስለው ህክምና እየተከታተሉ ያሉ በርካታ ግለሰቦች እንዳሉ ታውቋል።
.
ከዚህም በተጨማሪ መስጅዶች ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን በርካታ የሙስሊም
የንግድ ማዕከላት በእነዚህ አካላት በእሳት ተቃጥለዋል። የክልሉ ጸጥታና
ደህንነት ቢሮ ጥቃቱን ተቆጣጥሬዋለሁ ቢልም ነዋሪዎች ግን አሁንም ስጋት
ውስጥ መሆናቸውን ገልፀውልናል።
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
.
በጎንደር የማቾች ቁጥር 11 መድረሱ ታወቀ።በዛሬው እለት ጽንፈኛ ክርስቲያን
ታጣቂዎች በሙስሊሞች ላይ በፈጸሙት ጥቃት የሟቾች ቁጥር 11 የደረሰ ሲሆን
ቆስለው ህክምና እየተከታተሉ ያሉ በርካታ ግለሰቦች እንዳሉ ታውቋል።
.
ከዚህም በተጨማሪ መስጅዶች ጥቃት የደረሰባቸው ሲሆን በርካታ የሙስሊም
የንግድ ማዕከላት በእነዚህ አካላት በእሳት ተቃጥለዋል። የክልሉ ጸጥታና
ደህንነት ቢሮ ጥቃቱን ተቆጣጥሬዋለሁ ቢልም ነዋሪዎች ግን አሁንም ስጋት
ውስጥ መሆናቸውን ገልፀውልናል።
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቃጠሉት አላህ ያቃጥላቸውና ❗❗
# ጎንደር
የጎንደር ሙስሊሞችን አላህ እንዲረዳቸው አላህን መማፀን ግድ ነው ።
አላህም ይቀበለናል ።
ሀያሉ አላህ እንዲህ ይላል {ከጌታችሁ ርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ «እኔ በሺህ
መላእክት ተከታታዮች ሲኾኑ እረዳችኋለሁ» ሲል ለናንተ የተቀበላችሁን
(አስታውሱ)፡፡}
(( ﺇِﺫْ ﺗَﺴْﺘَﻐِﻴﺜُﻮﻥَ ﺭَﺑَّﻜُﻢْ ﻓَﺎﺳْﺘَﺠَﺎﺏَ ﻟَﻜُﻢْ ﺃَﻧِّﻲ ﻣُﻤِﺪُّﻛُﻢْ ﺑِﺄَﻟْﻒٍ ﻣِﻦَ ﺍﻟْﻤَﻠَﺎﺋِﻜَﺔِ ﻣُﺮْﺩِﻓِﻴﻦَ ))
[ ሱረቱ አል-አንፋል - 9 ]