Telegram Web Link
አጫጭር መረጃዎች
..
ጎንደር እስካሁን፦
❐ 21 ሰዎች ሞተዋል (ሸሒድ ሁነዋል)
❐ ከ2 በላይ መስጅዶች ተቃጥለዋል፤ በድንጋይ ጉዳት የደረሰባቸውም አሉ።
❐ ከ20 በላይ የሙስሊም ቤቶች ተቃጥለዋል።
# የጎንደርጭፍጨፋ # gondarmassacre

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
የጎንደር ሙስሊሞች አሁንም መንግስት ሊደርስላቸው አልቻለም!
[ፍትህ የምንለው በማስረጃ ነው]
✦✦✦
እንደምትመለከቱት ሰላም ወዳዶቹ የጎንደር ሙስሊሞች ትናንት ቀን ላይ
መስጅድ የገቡ እስከ አሁን ድረስ ወደ ቤታቸው መመለስ አልቻሉም።የጎንደር
ሙስሊሞች አሁንም በየመሳጂዱ ውስጥ ናቸው።ምክንያቱም ከመስጂድ
ከወጡ በኦርቶዶክስ ውስጥ የተሰገሰገው አክራሪውና ጽንፈኛው ታጣቂ ሃይል
ተኩስ ይከፍትባቸዋል።በጾመኛ አንጀታቸው ትናንት እንደገቡ ዛሬም እዛው
ናቸው።ሁሉም በሚባል መልኩ የኢፍጧርና የስሑር ምግብ ማግኘት እንኳ
አልቻሉም ነው የተባለው።
✦✦
አዎ ከትናንት ጀምሮ እስከ አሁን ወደቤታቸው መመለስ አልቻሉም።
ያልታጠቀውና ሁሌም ሰላምን አጥብቆ የሚሻው የጎንደር ሙስሊም አብረውት
በሚኖሩ አክራሪ የኦርቶዶክስ ተከታዮች በዚህ መልኩ የችግርና የመከራ ጊዜ
እያሳለፈ ይገኛል።ትናንት ባደረስኳችሁ መረጃ በርካታ ሙስሊሞች ጾመኛ ሆነው
እንጀታቸው እንደታጠፈ በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል።ምንም የሚሸፈንና
የሚደበቅ ነገር የለም።
✦✦✦
ፍትህ ለጎንደር ሙስሊሞች!!!
መላው የኢትዮጵያ ሙስሊም ሌላ ስራውን ለጊዜው አቆይቶ በፍጥነት ትኩረቱን
ወደ ጎንደር ሙስሊሞች ማድረግ ይኖርበታል።ቢያንስ ቢያንስ
ለጎንደር ሙስሊሞች ድምጽ እንሁን!
ሼር ለወዳጅ ዘመድ ያዳርሱ
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ዛሬ ዙሁር ላይ በአንዋር መስጂድ እንገናኝ!
ሼር ሼር በሜሴጅም ላልሰሙ አሰሙ

ሙስሊሞች በነቂስ ውጡ! ከዝሁር ቀደም ብላችሁ እንገናኝ! ስራና ትምህርትም ያለባችሁ ነግራችሁ ውጡ እምቢ ካሉ ደምዎዝ ነው ሚቆርጡት ይቁረጡ! ጎንደር ላይ ከተቆረጠው የወንድሞቻችን ሕይወት አይበልጥም!!

ኢንሻአላህ እንዳትቀሩ! አንቀርም!

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ብንኖር ፀንተን!
ብትገሉን ሸሂድ ሁነን !ህያው ነን!!!!
#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
አዳዲስ መረጃዎች
(እጅግ በጣም ሼር መደረግ ያለበት)
..
❐ የሟቾች (ሸሒዶች) ቁጥር 40 ደርሷል።
..
❐ በሶስት ቤተ ክርስቲያን ማለትም፦ ቀበሌ 9 ባታ፣ ቀበሌ 6 ማርያም፣ ቀበሌ
18 ጊዮርጊስ ላይ ህዝቡ እየሄደ መሳርያ መውሰድ እንደሚችል እየተነገራቸው
ነው። ለሌላ ጥቃት ከፍተኛ ዝግጅት እያደረጉ ነው።
..
❐ መከላከያም ጋርም ቢሆን ለመዋጋት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀው እየፎከሩ
ነው። መከላከያም ተጨማሪ ሀይል ለመጨመር እየሞከረ ነው ተብሏል።

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
የረመዳን 27ተኛ ለሊት

በለይለተል-ቀድር የሚሰራ ዒባዳ ከ83 ዓመት ዒባዳ የሚበልጥ ሲሆን ከነቢዩ ሰሀባዎች ውስጥ ዑመር፣ ኢብኑ ዐባስ፣ኡበይ ኢብኑ ከዕብ፣ ሙዓዊያ፣ ሁዘይፋና ሌሎችም ለይለተል-ቀድር የረመዳን 27ተኛ ለሊት ላይ ናት ይሉ ነበር። ይህች ለሊትም ዛሬ ረቡዕ ምሽት ላይ ናትና እንበራታ! ጭንቅ ላይ ላሉ ወንድሞቻቸንም ዱዓ እናድርግላቸው።
እቺን መልዕክት ወላሂ ሼር አደርገዋለሁ እርግጠኛ ነኝ ሼር ልታደርገው ነው
ምክንያቱም ወላሂ ብለሀል!!

ስትወለድ ከእናትህ ሆድ ማህፀን ያወጣህን ፈፅሞ አታውቅም
ስትሞት ማን ወደ ቀብርህ እንደሚያስገባህ ፈፅሞ አታውቅም

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
ስትወለድ ትታጠባለህ ትፀዳለህ ስትሞት ትታጠባለህ ትፀዳለህ
ስትወለድ ማን እንዳዘነና ማን እንደተደሰተ አታውቅም
ስትሞትም ጊዜ ማን እንደሚያለቅስልህ ማን እንደሚቀብርህ አታውቅም

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
በእናትህ ሆድ ውስጥ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ነበርክ
ስትሞት ጊዜ በጠባብ ቦታና በጨለማ ውስጥ ትሆናለህ።

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
ስትወለድ በጨርቅ ትጠቀለላለህ ሊሸፍኑህ ስትሞት በከፈን ይጠቀልሉሃል ሊሸፍኑህ

የአደም ልጅ ሆይ! ትገርማለህ
በተወለድክና በአደክ ጊዜ ሰዎች ምስክር ወረቀት ስለሙያህ ይጠይቁሀል
በሞትክም ጊዜ በመላኢካዎች ስለመልካም ስራህ ይጠይቁሀል
_ለመጨረሻው ሀገርህ ምን አዘጋጀህ

ከልብህ ይህቺን ቃል ለመናገር ሞክር
ከአላህ ሌላ በፍፁም የሚመለክ አምላክ እንደሌለ መስክር እንዲሁም ሙሀመድﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መስክር

ይህቺን መልእክት ፍፁም ሳታነባት እንዳትልካት

قُلْ هُوَ اللَّهُ أَحَدٌ اللَّهُ الصَّمَدُ لَمْ يَلِدْ وَلَمْ يُولَدْ وَلَمْ يَكُن لَّهُ كُفُوًا أَحَدٌ
(#ሱረቱ_አል_ኢኽላስ)
((በል እርሱ አላህ አንድ ነው አላህ የሁሉ መጠጊያ ነው አልወለደም አልተወለደምም ለእርሱ አንድም ብጤ የለውም))
መልዕክቱን ሼር አድርገው በአንተ ሠበብ የቁርአን አንድ ሶስተኛውን ይቀራሉ ያነባሉ ነፍስህን አጅር አትከልክላት!!

እርግጠኛ ነኝ አንድም ቀን አስበህው ምታውቅ አይመስለኝም
እባኮ በማያልቀው የአላህ አጅር ተጠቃሚ ትሆኑ ዘንድ ሼር በማድረግ ለወዳጆ ያካፍሉ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የእናቶችን እንባ የሚጠርግ ጌታ፣ የወንድሞቻችን ስብራት የሚጠግን አምላክ
ግፈኞቹ ላይ መፍረዱ አይቀርምና አብሽሩ፣ አይዟችሁ ወገኖቼ።
ወንድሞቻችን ሸሂዶች ናቸው፤ ሸሂዶች ደግሞ አልሞቱም፤ ፈጣሪያቸው ዘንድ
ህያው ናቸው።
" ﻭَﻟَﺎ ﺗَﺤْﺴَﺒَﻦَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻗُﺘِﻠُﻮﺍ ﻓِﻲ ﺳَﺒِﻴﻞِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺃَﻣْﻮَﺍﺗًﺎ ۚ ﺑَﻞْ ﺃَﺣْﻴَﺎﺀٌ ﻋِﻨﺪَ ﺭَﺑِّﻬِﻢْ ﻳُﺮْﺯَﻗُﻮﻥَ )" ﺁﻝ
ﻋﻤﺮﺍﻥ :١٦٩ )
"እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡
በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡" (ኣሊ
ዒምራን:169)

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ጎንደር ቀበሌ 6መስጅድን አቃጥለውታል !
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አሁን መንግስት ያለበት ከተማ ይመስላል ወይ ይሄ ?
ይሄን ሁሉ ሰው ገለው ፣ መስጂድ አንድደው ፣ ሴቶቹን ደፍረው ፣ ለዘመናት
ያፈሩትን ንብረት ዘርፈው'ና መኖሪያቸው አፍርሰው አረካ ያሉት ለሙስሊሙ
ምን ያህል ጥላቻ ቢኖራቸው ነው ? ከዛ አከባቢ የሚሰማው የሚታየው ነገር
በሙሉ ያስፈራል። ይሄ ግፍ እንኳን አብሮህ ጠልቶ ጠጥቶ በኖረው ጎረቤትህ
አይደለመ በጠላትህ ላይስ የሚሰራ ነው ወይይይ ???

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ኡመተ ረሱል
Photo
👆 ይህ ፎቶ ሐውልት ነው በአንድ የስፔን ሙዚየም ውስጥ ይገኛል።
«አይሁዱ፣ክርስቲያኑና ሙስሊሙ» በመባል ይታወቃል።

ሐውልቱን በመጎብኘት ላይ የነበረ አንድ አይሁዱ ቱሪስት ስለ ሐውልቱ ቅሬታ ማቅረብ ጀመረ። በቅሬታው ግራ የገባው ሌላኛው ቱሪስት
«ከላይ ሆነህ ሳለ ለምን ቅር ትሰኛለህ?» በማለት ጠየቀው
አይሁዱም እንዲህ ሲል መለሰ :–
«ከላይ መሆናችን እርግጥ ነው ግና ሙስሊሙ ቀና ያለ እለት ሁለታችንም ተፈጥፍጠን መሰበራችን ነው።»

#አሁን ቀና የምንልበት ሰአት ላይ ነው ያለነው❗️
📌 በዛሬው እለት ጁምዓ "ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በኢትዮጰያ 2" በአብዮት አደባባይ በደማቁ ይካሄዳል። ታሪካዊ ፕሮግራሙን ከቀኑ 8 ሰዓት ጀምሮ እንድትታደሙ ሁላችሁም ተጋብዛቹሀል።
ዘካቱል ፊጥር

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ እጅግ በጣም አዛኝ በሆነው።

41፥7 ለእነዚያ ዘካን ለማይሰጡት እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ ከሓዲዎች ለኾኑት ወዮላቸው፡፡ الَّذِينَ لَا يُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَهُم بِالْآخِرَةِ هُمْ كَافِرُونَ

“ዘካህ” زَكَاة ጥቅላዊ የግዴታ ምፅዋት ማለት ሲሆን የዘካህ ብዙ ቁጥር “ዘካት” زَكَوَات ሲሆን በተናጥል ዘካት በሁለት ይከፈላል፥ እነርሱም “ዘካቱል ማል” زَكَاة المَال እና “ዘካቱል ፊጥር” زَكَاة الفِطْر ናቸው። “ፊጥር” فِطْر ማለት “ፆም መግደፊያ” ማለት ሲሆን የፊጥር ብዙ ቁጥር ደግሞ “ፉጡር” فُطُور ነው፥ የረመዷን ፆም ማብቂያ በዓል እራሱ “ዒዱል ፊጥር” عِيدُ ٱلْفِطْر ይባላል። “ዘካቱል ፊጥር” زَكَاة الفِطْر ደግሞ ለመሣኪን በዒዱል ፊጥር ቀን ለማስፈጠሪያነት የሚውል ገንዘብ ነው፥ “መሣኪን” مَسَاكِين ማለት የዕለት ጉርስ የዓመት ልብስ የሌላቸው “ነዳያን” ማለት ነው። “ለግው” لَّغْو ማለት “ውድቅ ንግግር” ማለት ሲሆን “ረፈስ” رَّفَث ማለት ደግሞ “ስሜት ቀስቃሽ ንግግር” ማለት ነው፥ ዘካቱል ፊጥር ለፆመኛ ውድቅ ንግግር እና ስሜት ቀስቃሽ ንግግር ማፅጃ እንዲሁ ለመሣኪን መብል ነው፦
ሡነን ኢብኑ ማጃህ መጽሐፍ 8, ሐዲስ 45
ኢብኑ ዐባሥ እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛ”ﷺ” ዘካቱል ፊጥርን ለፆመኛ ለግው እና ረፈስ ማፅጃ እንዲሁ ለመሣኪን መብል እንዲሆን ግዴታ አድርገዋል”። عَنِ ابْنِ عَبَّاسٍ، قَالَ فَرَضَ رَسُولُ اللَّهِ ـ صلى الله عليه وسلم ـ زَكَاةَ الْفِطْرِ طُهْرَةً لِلصَّائِمِ مِنَ اللَّغْوِ وَالرَّفَثِ وَطُعْمَةً لِلْمَسَاكِينِ .‏

“ግዴታ አድርገዋል” ለሚለው የገባው የግስ መደብ “ፈረዶ” فَرَضَ መሆኑ በራሱ ዘካቱል ፊጥር ፈርድ መሆኑ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል፥ “ፈርድ” فَرْض የሚለው ቃል እራሱ “ፈረዶ” فَرَضَ ማለትም “ግዴታ አደረገ” ከሚለው ሥርወ-ቃል የመጣ ሲሆን “ግዴታ” ማለት ነው። ነዳያን ሲቀሩ ይህ ገንዘብ ወደ ሶላቱል ዒድ ከመሄዳችን በፊት መክፈል በሁሉም ሙሥሊም ላይ የተጣለ ፈርድ ነው፦
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 24, ሐዲስ 109
አቢ ዑመር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “ነቢዩ”ﷺ” ዘካቱል ፊጥርን ሰዎች ወደ ዒድ ሶላት ከመሄዳቸው በፊት እንዲከፈል አዘዋል”። عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ النَّبِيَّ صلى الله عليه وسلم أَمَرَ بِزَكَاةِ الْفِطْرِ قَبْلَ خُرُوجِ النَّاسِ إِلَى الصَّلاَةِ‏.‏
ኢማም ቡኻርይ መጽሐፍ 24, ሐዲስ 104
አቢ ዑመር”ረ.ዐ.” እንደተረከው፦ “የአሏህ መልእክተኛ”ﷺ” ከሙሥሊም በሁሉም ተገልጋይ ሆነ አገልጋይ አሊያም ወንድ ሆነ ሴት ላይ ከተምር አንድ ሷዕ ወይም ከገብስ አንድ ሷዕ ዘካቱል ፊጥር እንዲከፈል ግዴታ አድርገዋል”። عَنِ ابْنِ عُمَرَ ـ رضى الله عنهما ـ أَنَّ رَسُولَ اللَّهِ صلى الله عليه وسلم فَرَضَ زَكَاةَ الْفِطْرِ صَاعًا مِنْ تَمْرٍ، أَوْ صَاعًا مِنْ شَعِيرٍ، عَلَى كُلِّ حُرٍّ أَوْ عَبْدٍ، ذَكَرٍ أَوْ أُنْثَى، مِنَ الْمُسْلِمِينَ‏.‏

በሐዲሱ “ሷዕ” صَاع ማለት እና በቁርኣኑ 12፥72 ላይ “ሡዋዕ” صُوَاع ማለት “የእህል መስፈሪያ” ማለት ነው፥ አንድ ሷዕ በክብደት ከ 2.04 እስከ 2.5 kg የሚመዝን ወይም በመጠን በሁለት እጆች 4 እፍኞች ሲሆን ወደ ዓለም ዓቀፍ የመለኪያ ሥርዓት”metric system” ገንዘብ ሲቀየር 5.5 ፓውንድ ይሆናል። በሸቀጥ ገንዘብ ግብይት ዘካቱል ማል የሚወጣው ከብር፣ ከወርቅ እና ከቤት እንስሳት ሲሆን ዘካቱል ፊጥር ደግሞ ከእህል ዓይነት ነው። ዘካን የማይሰጥ “በመጨረሻይቱ ዓለም ከአሏህ ዘንድ መተሳሰብ የለም” ብሎ የሚክድ ሰው ነው፦
41፥7 ለእነዚያ ዘካን ለማይሰጡት እነርሱም በመጨረሻይቱ ዓለም እነርሱ ከሓዲዎች ለኾኑት ወዮላቸው፡፡ الَّذِينَ لَا يُؤْتُونَ الزَّكَاةَ وَهُم بِالْآخِرَةِ هُمْ كَافِرُونَ

ዘካን ካለመስጠት ከሚያስቀጣ ቅጣት አሏህ ይጠብቀን! አሚን።

ወሠላሙ ዐለይኩም

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
ሰለዋት እናብዛ‼️
🌴🌴🌴

ምን ያህሎቻችን ነን ጁምዓ ተጠባብቀን በረሱል [ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም] ላይ ሰለዋት የምናወርደው
ለምንድን ነው ከዚህ ትልቅ ስራ የምንዘናጋው

📚እስኪ አላህና መልዕክተኛውን ምን እንደ ሚሉን እንመልከት
👇👇👇

🌴💥🕋🌴💥🕋

قال الله تعالى ﴿إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلّونَ عَلَى النَّبِيِّ يا أَيُّهَا الَّذينَ آمَنوا صَلّوا عَلَيهِ وَسَلِّموا تَسليمًا﴾
[الأحزاب: ٥٦]
አላህ እንዲህ ይላል፦
{አላህና መላዒካዎቹ በነብዩ ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ; እናንተ ያመናችሁ ሆይ በእሱ (በነብዩ) ላይ ሰለዋትና ሰላምን አውርዱ}


📖የአላህ መልዕክተኛም እንዲህ ይሉናል👇👇

"أكثروا الصلاة علي يوم الجمعة وليلة الجمعة فمن صلى علي صلاة صلى الله عليه عشرا "
و حـسـنه الألباني في السلسلة الصحيحة 1407
{ጁምዓ ቀንና ጁምዓ ሌሊት በእኔ ላይ ሰለዋት አብዙ። በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው በእሱ ላይ አላህ አስር ጊዜ ሰለዋት ያወርድበታል}

"من صلى علي مرة كتب الله له بها عشر حسنات"
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة (٣٣٥٩)
{በእኔ ላይ አንድ ጊዜ ሰለዋት ያወረደ ሰው አላህ ለእሱ በዚህ ምክንያት አስር ምንዳ ይፅፍለታል}

" من صلى علي من أمتي صلاة مخلصا من قلبه صلى الله عليه بها عشر صلوات ورفعه بها عشر درجات وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه عشر سيئات "
وصـحــحه العلامة الألباني رحمه الله في السلسلة الصحيحة ( ٣٣٦٠)
{ከኡመቶቼ ውስጥ ከቀልቡ ጥርት አድርጎ በእኔ ላይ ሰለዋት ያወረደ የሆነ ሰው; አላህ በእሷ ምክንያት አስር ሰለዋት ያወርድበታል፣ አስር ደረጃም ከፍ ያደርግለታል፣ አስር ምንዳም ይፅፍለታል፣ አስር ወንጀልም ይሰርዝለታል}

" من صلى علي واحدة صلى الله عليه عشرا "
رواه أبو داود في سننه (١٥٣٠)
وصححه الألباني رحمه الله
{በእኔ ላይ አንድ ሰለዋት ያወረደ በእሱ ላይ አላህ አስር ያወርድበታል}

🌴🌱🌴🌱🌴🌱
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد"


"ወደ መልካም ያመላከተ እንደ ሰሪው ነው"
#share
#Join
@smithhk
ሳታነቡት እንዳታልፉ አንዲት የፈረንሳይ ሴት አል-ጀዛይር ውስጥ የምትኖር እስልምናን ተቀበለች። ቤትሰቦቿ ሁሉም ሙስሊሞች አይደሉም ፈረንሳይ ውስጥ ነው ሚኖሩት; ከዚያን ቡሃላ በጠና ህመም ተያዘች በካንሰር ህመም ማለት ነው ; ከዚህ በፊት ሂዳ ምትታከምበት ዶክተር ጋር ሄዳ ስታናግረው ህመሟ በሰውነቷ ውስጥ እንደተሰራጨ እናም ይህ ማለት መዳን እንደማትችል ነገራት ትንሽ ቀን ብቻም እንደቀራት ጭምር ነገራት ከዛ ቡሃላ ሞት ብቻ ነው ብሎ; ይህንንም ቃሉን ጽፎ ፎቶዋንም ለጥፎ ሰጣት. ቤትሰቦቿ እንደታመመች ሲያውቁ እንዲህ አሉአት የጌታ ቁጣ ነው ወደ ቀድሞ ሀይማኖትሽ ተመለሺ እስላም ስለሆንሽ ነው ነው እስልምናን ከለቀቅሽ ጌታሽ ያድንሽ ይሆናል። እሷ ግን ያሉአትን ትታ በእስልምና ጸናች; ቤትሰቦቿም ፈረንሳይ ሂዳ ከአል-ጀዚራ የተሻሉ ዶክተሮች ። ከዛም ወደ ፈረንሳይ አመራች ቤትሰቦቿም ልትድን እንደማትችል አወቁ; መስለም ፈልጎ ለሚሰልም ሰውምክር ይሆን ዘንድም ቤትሰቦቿ ሰዎች በሚሰበሰቡበት ቦታ እየተዘዋወሩ እንዲህ ማለት ጀመሩ ይህ ወደ እስልምና የሚገባ ሰው ጀዛ ነው! ልጅቷ በጣም አለቀሰች ቤትሰቦቿ ያሰቡትን ባወቀች ጊዜ ወደ አል-ጀዚራ ተመልሳ ሞቷን መጠባበቅ ጀመረች በእልምናዋ ጸንታ ቁጭ አለች ።አንድ ለሊት አንድን ነገር አስተዋለች እሷ ከሞተች ምክር ይሆናል ላልተመከረ ሰው ደግሞ ማለትም እሷ የሞተችው እስልምናን ስለተቀበለች ነው ለሚሉት ለሀገሯ ሰዎች ። ለሊት ላይ ውዱእ አድርጋ መስገጃዋን አንጥፋ እንዲህ በማለት አላህን ለመነች( ያ አላህ እኔ ሞትን አልፈራም አንተንም መገናኘትን ነገር ግን እኔ ምፈራው እኔ ከሞትኩ ይሰድቡኛል እስልምናን ስለያዝኩኝ የሞተችው ብለው ሰዎችም እስልምናን ይፈራሉ; ያ አላህ አድነኝ ያንተን ቁድራክን እና ራህመትክን እንዲያውቁ ሰዎችም እኔ ምሳሌ ሁኛቸው እስልምናን እንዲቀበሉ እናም በኔ ምክንያት ከእስልምና እንዳይሸሹ ።ከዛም አንዳች ነገር ተሸፈነባትና ተኛች እስኪነጋ ድረስ ።በሁለተኛው ቀን አስር ላይ ምንም ህመም አልተሰማትም አወቀች ሞት እንደሆነ እናም ልትሞት እንደሆነ! !! ነገር ግን ምሽቱ ሲመጣ አልሞተችም ለሊቱን ቆመች እስከ ሱብሂ ድረስ አሁንም አልሞተችም ተገረመች አንድም ህመም አልተሰማትም ከዛም ወደ ቀድሞ ዶክተሯ ሆደች ። ዶክተሩም ሁሉንም ነገር ከመረመራት ቡሃላ ይዞት ወደ እርሷ ሄደ አንቺ ማነሽ አላት? እሷም እገሌ ነኝ የኔ ወረቀት አንተ ዘንድ አለ ። ዶክተሩም እንዲ አላት አረ አንቺ ሌላ ሰው ነሽ እዚህ ላይ የተጻፈው ስም አይደለም; ወረቀቱ ሚለው አንቺ በካንሰር ህመም እንደተያሽ ነው ሚናገረው ለመዳን እድል የሌለሽ አንቺ ግን በፍጹም ካንሰር የለብሽም ማነሽ አንቺ??? ለ አላህ ሱጁድ አደረገች አላህ በማላቅና በምስጋና ። "እስኪ የአላህን እዝነት እይ ባሮቹን እንዴት እንደሚሰማ" ። "ያአላህ ይህን መልክት ላስተላለፈ ወንጀሉን ማረው ልቦናውንም አስፋለት አምሩንም አቅልለት የነብዩንም ሃውድ አጠጣው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም" ። ከነበባቹ ቡሃላ ሱብሃነላህ ብለክ ሼርን ተጫን ወደ ሁሉም ግሩፕ
ቀልዳቸው አይጠገብ
ከረመዳን ጾም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን መጾም ምንዳው ምን ያህል ነው?

የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል:- “ረመዳንን ጾሞ ከዛም በኃላ ከሸዋል ወር ስድስት ቀናትን (በመጾም) ያስከተለው አንድ አመት የጾመ ያህል ነው።” ሙስሊም ዘግበውታል።

#share #ሼር
#Join
Https://www.tg-me.com/smithhk
2025/07/05 21:34:33
Back to Top
HTML Embed Code: