ረመዳን 9
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከመነጠል መጠበቅ ነው። ከወደድነው አትነጥለን። የወደድነውን አቆይልን። የወደድናቸውን ጠብቅልን በሉት! ህይወት ያለምንወዳቸው ሰዎች ባዶ ናት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!

ረመዳን 10
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን እውቀት ነው። የሚጠቅመንን እውቀት ብቻ ስጠን! ከሚያጠፋን እውቀት ጠብቀን በሉት!

ረመዳን 11
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ደጋግ ልጆች ናቸው። አላህ ሆይ ዘራችንን ባርክልን! ልጆቻችንን የአይን ማረፊያ የሆኑ የኢስላም ጀግናዎች አድርግልን በሉት!

ረመዳን 12
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን መልካም ጓደኛ ነው። አላህ ሆይ ወደ ጀነት የሚያቀርብ ወዳጅን ስጠን! ካንተ ከሚያርቀንና ለጀሀነም ከሚያቀርበን ጓደኛ አንተው ጠብቀን በሉት!

ረመዳን 13
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የዛሬው ሙጭጫችን ከሰው ፊት መጠበቅ ነው። አላህ ሆይ በፊትህ አብቃቃን፤ ከሰው ፊት ጠብቀን ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 14
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ዱንያ ዋጋ በኖራት ኖሮ ፊርዓውንና ቃሩን ከውዱ ነብያችን በፊት ጀነት በገቡ ነበር። ዋጋ የላትምና ሁሉም ይታደለዋል። ጌታችን ሆይ የማያጠፋን ዱንያ ስጠን! በዱንያም በአኼራም የሚያስመች ሀብትን ለግሰን ብላችሁ ለምኑት!

ረመዳን 15
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የረመዳኑ 15 ቀናት ተሰናበቱን። ጌታችን ሆይ ያለፉትን ቀናት ሙከራዎች ተቀበለን፤ በቀሩት ቀናትም ከሚጠቀሙበት ባሮችህ መሀል መድበን በሉት!

ረመዳን 16
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የሰላት ሰልፎች መጎዳደል ጀምረዋል። ከፊሎች ገና በግማሹ ተሸንፈዋል። ጌታችን ሆይ አሰንብተን። ረመዳንን ክብሩን ጠብቀን የምንሸኝ፤ ለዓመቱም የምንሰነቅ አድርገን በሉት!

ረመዳን 17
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ረመዳን 17 እውነት ከሀሰት የተለየበት የበድር ድል ቀን ነው። አላህ ሆይ የቁጥራቸው ማነስ ሳይበግራቸው ባንተ ተመክተው ከነብያቸው ጎን እንደቆሙት ወርቃማ ትውልዶች እኛንም በመንገድህ ላይ የማንወላውል ቁርጠኞች አድርገን በሉት!

ረመዳን 18
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ከባዱ ሙቀት በራህመቱ ዝናብ ቀዝቅዟል። ጌታችን ሆይ የወንጀላችንን እሳትም በማህርታህ አቀዝቅዝልን ብላችሁ ለምኑት!

⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐ ⭐
ወቅታዊ መልዕክት‼
==============
(ለሌሎችም አሰራጩት! ከምንዳው ተቋዳሽ ትሆናላችሁ!)
✍ ዛሬ ሐሙስ ከመጝሪብ ሶላት በኋላ አሁን ይሄ ምሽቱ የጁሙዓህ ቀን ሌሊት ነው። በተጨማሪም የረመዿን የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ከሆኑት መካከል አንዱ ነው። በተጨማሪም ለይተ-ል-ቀድር ይበልጥ ከምትጠበቅባቸው ነጠላ ቀናት (ዊትር) መካከል አንዱ የሆነው 21ኛው ሌሊት ነው።
ታዲያ ይሄን ቀን ከሌሎቹ ምን ይለየዋል?
የጁሙዓህ ሌሊት ከዐሽረ-ል-አዋኺር መካከል ከነጠላዎቹ ቀናት ከአንዱ ጋር ከገጠመ ለይለተ-ል-ቀድር ከሌላው በበለጠ መልኩ ትጠበቃለች።
*بعد مغرب اليوم الخميس .. ستكون ليلة الثالث والعشرين وتوافق ليلة الجمعة، فتوافقت ليلة وتر وليلة جمعة*
وقد نقل ابن رجب في لطائف المعارف عن ابن هبيرة أنه قال :
ኢብኑ ረጀብ አል-ሃንበሊ ለጧኢፉ-ል-መዓሪፍ በተባለው ዕውቅ ኪታቡ ላይ ከአቡ ሁበይራህ የሚከተለውን አስተላልፏል፦
«
*إذا وافقت ليلة الجمعة ليلة وتر فهي أرجى من غيرها في أن تكون ليلة القدر .*
«የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ (የዐሽረ-ል-አዋኺር) ሌሊት ጋር ከተገጣጠመች፤ ከሌሎች (ሌሊቶች) ይበልጥ ለይለተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ይከጀላል።»
*ويقول شيخ الاسلام ابن تيمية :
ታላቁ የኢስላም ሊቅ ሸይኹ-ል-ኢስላም ኢብኑ ተይሚይተም እንዲህ ይላል፦
إذا وافقت ليلة الجمعة احدى ليالي الوتر من العشر الأواخر فهي أحرى أن تكون ليلة القدر بإذن الله.*
«የጁሙዓህ ሌሊት ከመጨረሻዎቹ አስሮች ውስጥ ከነጠላዎቹ ሌሊቶች ጋር ከገጠመች፤ በአላህ ፈቃድ ይበልጥ ለይተ-ል-ቀድር ትሆናለች ተብሎ ትጓጓለች (ትጠበቃለች)!»
*وفي حديث المساء للشيخ عبدالعزيز بن باز رحمه الله(239) قال بعض أهل العلم: إن كان في الأوتار ليلة الجمعة كانت آكد وأقرب أن تكون ليلة القدر، لذا ينبغي لنا أن نعني بهذه الليالي ولاسیما هذه الليلة وأن يكون لنا فيها حظ ونصيب من الإجتهاد في الخير.*
በአጭሩ የጁሙዓህ ሌሊት ከነጠላዎቹ የመጨረሻዎቹ አስሮች ሌሊቶች ጋር ከገጠመች ያቺ ሌሊት ለይለተ-ል-ቀድር የመሆን እድሏ በጣም ትልቅ ነው። ለለይለተ-ል-ቀድርን ይበልጥ የቀረበች ናትና ሌሊቷን ቁርኣን በመቅራት፣ በተሃጁድና መሰል ዒባዳዎች ሕያው ማድረግ ላይ እንበርታ ሌሎችንም እናበርታ መልዕክቱንም እናድርስ።
አላህ ለሁላችንም ይወፍቀን! 🤲🤲🤲

ረመዳን 19
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ድል ማለት አኼራ ነው። አላህ ሆይ በሰዎች ፊት ትልቅ መስሎ ባንተ ፊት ከመዋረድ በአንተ እጠበቃለሁ በሉት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ድል ማለት አኼራ ነው። አላህ ሆይ በሰዎች ፊት ትልቅ መስሎ ባንተ ፊት ከመዋረድ በአንተ እጠበቃለሁ በሉት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ረመዳን 20
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የመጨረሻዎቹ አስር ቀናት እየገቡ ነው። አላህ ሆይ በጤና ያለእንከን ቀጣዮቹን ቀናት ፆመን የምንጠቀም አድርገን በሉት!

ረመዳን 21
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የአላህ ተውፊቅ ባልኖረ መልካም የተባለ ባልገጠመን ነበር። አላህ ሆይ የመልካም ነገርን ሁሉ ተውፊቅ ስጠን በሉት!

ረመዳን 22
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የነቢን ﷺ ምድር አልረገጥነውም። የረገጡትም ናፍቀዋል ደግመው! ያ ረብ ሀጅና ኡምራን ወፍቀን አንዴ ብቻም ሳይሆን ደጋግመህ ከጥፍጥናው አቅምሰን በሉት!

ረመዳን 23
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ለይለተል ቀድርን የተገጠመ ሰው በእርግጥ 83 ዓመት በላጭ የሆነች ለሊትን ተገጥሟል። የአንድ ቀን ልፋቱ እንዲያ ይታጠፋል። አንተ የለሊቷ ጌታ ሆይ ይችን የመወሰኛ ለሊት ግጠመን በሉት!

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ረመዳን ተገባደደ ! የረመዳን መገባደድ አቅል ላለው ሰው ትልቅ ትምህርት በውስጡ ይዟል ።
ረመዳን 24
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የጀነት ሰዎች የጀነት ፀጋ እያጣጣሙ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ብለው ሲያስቡ አላህ መለኮታዊ ፊቱን ይገልጥላቸዋል። ፊቱን ማየታቸው ከዚያ በፊት ከተሰጣቸው ሁሉ በላይ ያስደስታቸዋል። አላህ ሆይ በጀነት የተከበረ ፊትህን ያለማቋረጥ ከሚያዩት መሀል አድርገን በሉት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
የጀነት ሰዎች የጀነት ፀጋ እያጣጣሙ ከዚህ በላይ ደስታ የለም ብለው ሲያስቡ አላህ መለኮታዊ ፊቱን ይገልጥላቸዋል። ፊቱን ማየታቸው ከዚያ በፊት ከተሰጣቸው ሁሉ በላይ ያስደስታቸዋል። አላህ ሆይ በጀነት የተከበረ ፊትህን ያለማቋረጥ ከሚያዩት መሀል አድርገን በሉት!
እኛንም በደግ ዱዓችሁ አትርሱን!
ጌታችሁ የለማኞችን ልመና እየተቀበለ ነው!
ረመዳን 25
ሰዓቱ ዱዓ ላይ ያመለክታል!
ረመዳኑ እየተገባደደ ነው። አላህ ሆይ የሞከርናትን ትንሽ ከነእንከኗ ተቀበለን። ላጎደልነው ሁሉ ይቅር በለን በሉት!