Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
የልጅዎ አሳዳጊ ነዎት ወይስ ሙረቢ?
ልጆችን በሚያሳድጉ እና በተርቢያ በሚያንፁ ወላጆች መካከል ሰፊ ልዩነት አለ፤
የመጀመሪያዎቹ
አላማቸው ማሳደግ ነውና ትኩረታቸው በልጆቻቸው አካላዊ እድገታቸው ላይ ብቻ ነው። ሰለዚህም በአብዛኛው ለጤናቸው፣ ለልብሶቻቸው እና ምግቦቻቸው ይጨነቃሉ።
ሁለተኛዎቹ
አላማቸው ከአካላዊው እድገት ከፍ ባለ የሞራል፣ የግብረገብ፣ የሀያዕ እነፃ ላይ ነው። ስለሆነም፤ በአላህ ውዴታ፤ በመልካም ስነምግባር፣ በጎ እሴቶችን በማለማመድ የላቀ ማንነት ኩትኮታ (ተርቢያ) ላይ አትኩረው ይሰራሉ።
አላህ ሁላችንንም ለመልካም ተርቢያ ምሳሌዎች ያድርገን!
ለመሆኑ እራስዎን ከየትኞቹ ይመድባሉ፤ አሳዳጊ ወይስ ኮትኩቶ የሚያንፅ (ሙረቢ)?
@ተንቢሀት

Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
ምስጋና ከነሲሓ ቲቪ አስተባባሪዎች...
አሰላሙ አለይኩም
ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 17/2012 በካፒታል ሆቴል በተደረገው የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች የምክክር እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አስተዋፅዖ ያበረከታችሁ ሁሉ አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ። ፕሮግራሙን ለመታደም ያልቻላችሁ ወዳጆቻችንም በተከታዩ የሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የኸይር ስራ ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በ SMS ኒያችሁን ለማሳወቅ
+251930484284
+251930484285
የባንክ የሂሳብ ቁጥር
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ንግድ ባንክ / 1000145615929
ነሲሓ ቲቪ - ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
አሰላሙ አለይኩም
ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 17/2012 በካፒታል ሆቴል በተደረገው የነሲሓ ቲቪ ቤተሰቦች የምክክር እና የድጋፍ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ላይ በመሳተፍ አስተዋፅዖ ያበረከታችሁ ሁሉ አላህ ምንዳችሁን እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈላችሁ። ፕሮግራሙን ለመታደም ያልቻላችሁ ወዳጆቻችንም በተከታዩ የሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የኸይር ስራ ተቋዳሽ ትሆኑ ዘንድ ጥሪያችንን እናቀርባለን።
በ SMS ኒያችሁን ለማሳወቅ
+251930484284
+251930484285
የባንክ የሂሳብ ቁጥር
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
ንግድ ባንክ / 1000145615929
ነሲሓ ቲቪ - ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
አስደሳች ዜና ለዕውቀት ፈላጊዎች!
የኪታብ ቂርዓት ፕሮግራም!
እንዳያመልጦ!
መቼ? ፦ ዘወትር ማክሰኞ እና ሐሙስ
የሚቀራው፦
📖 ቁርኣን ተፍሲር
ማክሰኞ
📗ሉእ ሉእ ወል መርጃን ሐሙስ
ጊዜ ፦ ከዐሱር እስከ 12:00
በማን ፦ በአንጋፋው ኡስታዝ ሱለይማን ዐብደላህ
ለማን ፦ ለሴቶች ብቻ!
አድራሻ ፦ አስራ ስምንት አደበባይ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር
@merkezuna

📌 የፕሮግራም ለውጥ
የፊታችን እሁድ መስከረም 25/2012 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ሊደረግ ታስቦ የነበረው የሴቶች በሴቶች ፕሮግራም ወደ ጥቅምት 2/2012 የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን።
Http://www.tg-me.com/merkezuna
የፊታችን እሁድ መስከረም 25/2012 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ሊደረግ ታስቦ የነበረው የሴቶች በሴቶች ፕሮግራም ወደ ጥቅምት 2/2012 የተዘዋወረ መሆኑን እንገልፃለን።
Http://www.tg-me.com/merkezuna
Telegram
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
Forwarded from ነሲሓ መጽሔት / Nesiha Magazine
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
💎 ሴቶች በሴቶች የሙሐደራ ፕሮግራም
👉🏼 የስኬታማ ትዳር ሚስጥር
📅 እሁድ ህዳር 14 /2012
⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ
@tenbihat
👉🏼 የስኬታማ ትዳር ሚስጥር
📅 እሁድ ህዳር 14 /2012
⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ፕሮግራሙ የሚመለከተው ሴቶችን ብቻ ነው
🕌 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር 18 አደባባይ
@tenbihat
Forwarded from NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
๏| ነሲሓ ቲቪ |๏
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም www.tg-me.com/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም www.tg-me.com/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
ይህ በኡስታዝ ሱለይማን አብደላህ እውቅና የተከፈተ ብቸኛው ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች ብቻ በየጊዜው የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው፡፡
አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
www.tg-me.com/ustazsuleiman
አላህ መልካም ምንዳውን ይክፈለው፤ ከዕውቀቱም ተጠቃሚ ያድርገን!
www.tg-me.com/ustazsuleiman
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ማስታወቂያ
የዳሩል ሐዲሥ የዐረብኛ ቋንቋና የሸሪዓ ትምህርቶች መማሪያ ኢንስቲትዩት በ2012 የት/ት ዘመን አጋማሽ 2ኛ ዙር በከፍተኛ ዲፕሎማ ደረጃ አዲስ ወንድ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ወንድሞች በተጠቀሱት ጊዚያቶች መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📃 የመቀበያ መስፈርት
ትምህርቱን በተመላላሽ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 9፡30 ድረስ ለመቆየት ዝግጁ የሆነ፣
ዕድሜው 15 ዓመትና ከዛ በላይ የሆነ፣
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ፣
ቁርኣን በተጅዊድ የሚቀራና ቢያንስ 4 ጁዝ የሐፈዘ፣ቢሆን ይመረጣል።
በመርከዙ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል፣
የዓረብኛ ቋንቋን መጻፍና ማንበብ የሚችል፣
ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣
የመርከዙን ህግና ደንብ አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ፣
📃 የመመዝገቢያ ጊዜ
ከታህሳስ 07/2012 እስከ 30/2012 ድረስ፣
የመግቢያ ፈተና ጊዜ፣ በምዝገባ ወቅት የሚገለፅ ይሆናል፣
📃 የምዝገባና የመማሪያ ቦታ
18 በሚገኘው ማዕከላችን
‼️ማሳሰቢያ
ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የግል 2 ጉርድ ፎቶና የወላጅ /የቅርብ ተጠሪ መታወቂያ ኮፒ 1 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
http://T.me/merkezuna
http://www.nesiha.com
የዳሩል ሐዲሥ የዐረብኛ ቋንቋና የሸሪዓ ትምህርቶች መማሪያ ኢንስቲትዩት በ2012 የት/ት ዘመን አጋማሽ 2ኛ ዙር በከፍተኛ ዲፕሎማ ደረጃ አዲስ ወንድ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ምዝገባ ጀምረናል።
ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ወንድሞች በተጠቀሱት ጊዚያቶች መመዝገብ የምችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
📃 የመቀበያ መስፈርት
ትምህርቱን በተመላላሽ ከሰኞ እስከ ሀሙስ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ቀኑ 9፡30 ድረስ ለመቆየት ዝግጁ የሆነ፣
ዕድሜው 15 ዓመትና ከዛ በላይ የሆነ፣
መሰረታዊ የዲን ኪታቦችን የቀራ፣
ቁርኣን በተጅዊድ የሚቀራና ቢያንስ 4 ጁዝ የሐፈዘ፣ቢሆን ይመረጣል።
በመርከዙ የሚሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የሚችል፣
የዓረብኛ ቋንቋን መጻፍና ማንበብ የሚችል፣
ተያዥ ማቅረብ የሚችል፣
የመርከዙን ህግና ደንብ አክብሮ ለመማር ዝግጁ የሆነ፣
📃 የመመዝገቢያ ጊዜ
ከታህሳስ 07/2012 እስከ 30/2012 ድረስ፣
የመግቢያ ፈተና ጊዜ፣ በምዝገባ ወቅት የሚገለፅ ይሆናል፣
📃 የምዝገባና የመማሪያ ቦታ
18 በሚገኘው ማዕከላችን
‼️ማሳሰቢያ
ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የግል 2 ጉርድ ፎቶና የወላጅ /የቅርብ ተጠሪ መታወቂያ ኮፒ 1 ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
http://T.me/merkezuna
http://www.nesiha.com
Telegram
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ሞጣ ! ሞጣ ! ሞጣ!
ይህን ቢያንስ ለ10 ሰው text በማድረግ ከቤት እስከ ወረዳ፣ ክፍለ ሀገር፣ በሀገር ደረጃና በውጭ ሀገር ለሚገኙትም በማስተላልፍ
የሞጣ ወገኖችን እንርዳ!
ለበጎ ተግባር ሁሉም የሚሳተፍበት ጥር 22 ለሞጣ ተጎጂዎች መልሶ ማቋቋሚያ የገቢ ማሰባሰቢያ በነዚህ የሂሳብ ቁጥሮች የበኩሎን አስተዋፆ ያድርጉ፣
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ # 1000315148457
ኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ # 1000054280428
አዋሽ ባንከ #01304069690301
Share Share Share
http://www.tg-me.com/HidayaInfo

💎 ልዩ ፕሮግራም በነሲሓ ቲቪ
📌 በሞጣ የወደሙትን መስጂዶች እና የወንድሞችን ንብረት መልሶ ለማቋቋም የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ከዛሬ ምሽት 2:30 ጀምሮ እስከ ነገ ምሽት 12:00 ድረስ በነሲሓ ቲቪ
🔖 በተጨማሪም በነገው እለት ልዩ የጁምዓ ኹጥባ
🕌 መርካቶ በሚገኘው ባዩሽ መስጂድ
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🕌 ቢላል (ኮካ) መስጂድ
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
๏| ነሲሓ ቲቪ |๏
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም www.tg-me.com/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
📌 በሞጣ የወደሙትን መስጂዶች እና የወንድሞችን ንብረት መልሶ ለማቋቋም የተዘጋጀ ልዩ ፕሮግራም ከዛሬ ምሽት 2:30 ጀምሮ እስከ ነገ ምሽት 12:00 ድረስ በነሲሓ ቲቪ
🔖 በተጨማሪም በነገው እለት ልዩ የጁምዓ ኹጥባ
🕌 መርካቶ በሚገኘው ባዩሽ መስጂድ
🎙 በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
🕌 ቢላል (ኮካ) መስጂድ
🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን ማሜ
๏| ነሲሓ ቲቪ |๏
√ ኢስላማዊ ዕውቀት ለሁሉም
……
ቴሌግራም www.tg-me.com/nesihatv
ፌስቡክ fb.com/tvnesiha
እንዲሁም በዌብሳይታችን
www.nesiha.tv
ይጎብኙን
Telegram
NESIHA TV | ነሲሓ ቲቪ
የነሲሓ ቲቪ ኦፊሺያል ቻነል http://www.tg-me.com/nesihatv
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
ኢስላማዊ እውቀት ለሁሉም!!
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
🕌 በአዲሱ ኢማም አሕመድ (ጀሞ ሜዳ) መስጂድ በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ እየተሰጠ የሚገኘውን ሳምንታዊ የቁርኣን ተፍሲር
📅 ዘወትር እሮብ በነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ እና በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የቴሌግራም ቻናሎች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እናሳውቃለን
አድራሻዎቻችን 👇👇👇
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://www.tg-me.com/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://www.tg-me.com/ustazilyas
📅 ዘወትር እሮብ በነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ እና በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ የቴሌግራም ቻናሎች ላይ የሚለቀቅ መሆኑን እናሳውቃለን
አድራሻዎቻችን 👇👇👇
📌 ነሲሓ ኢስላማዊ ስቱዲዮ
💎 http://www.tg-me.com/nesihastudio
📌ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ
💎http://www.tg-me.com/ustazilyas
Telegram
ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
በ1999 ጀምሮ የተቀረፁ የአልሐበሻ እና የ ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ ሙሐደራዎች የሚሰራጩበት ቻናል
www.nesiha.com
www.nesiha.com
Forwarded from ነሲሀ ኢስላማዊ ስቱዲዮ – የጥንቱ Nesiha islamic studio by nesiha.com
📖 የቁርአን ተፍሲር መግቢያ
📌 ዕወቀትን መቅሰም
🗂 ክፍል 1
🎙በሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሐፊዘሁላህ