Forwarded from صوتيات سلفية
•-مـِنْ حِيَـلِ الـسَّحـَرَة ،
•-طَرِيْقَـةُ فـَكّّ الـسِّحْر ،
•-عـلامـَـاتُ الـمَسْحُـور والـمَعْيون ،
٠٥:٥٠🔊
فـضيلـة الـشـيخ الـدكـتور /
سليمـان الـرحـيلـي - حفظـه الله تعالى

አፍንጫ የሰይጣን መፈንጫ መሆኑን ታውቃለህ?
በሀዲስ እንደመጣው "አንድ ሰው ከእንቅልፉ ከነቃ ሶስት ግዜ ውሀ በአፍንጫው ስቦ ያውጣ። በአንዳችሁ አፍንጫ ውስጥ ሰይጣን ያድራል።"
በሌላ ሀዲስም "ፆመኛ ካልሆንክ በጣም ውሀ በአፍንጫህ ስበህ መልስ" የሚል መጥቷል። ሰይጣን በሰውነታችን ላይ ተፅእኖ ሊያሳድር ከሚገባባቸው መንገዶች ከባዱ ይህ ነው። አይምሮም ላይ ጫና ይፈጥራል። ኢስቲንሻቅ ሰይጣንን አጨናንቆ ያባረዋል።
አላህ ከሰይጣን ይጠብቀን!
-قالﷺ:( إذا استيقظ أحدكم من منامه فليستنثر ثلاث مرات، فإن الشيطان يبيت على خياشيمه).
- (بالغ في الاستنشاق إلا أن تكون صائما).
بياته في الخياشيم يفيد بأن له سبيلا للبدن، ومن ثم الأذى، وإذا ولج الجيوب الأنفية، قدر على الناصية فله سيطرة، ودواءه: المبالغة في الاستنشاق.
http://www.www.tg-me.com/nosihr

ጥቅል ምክሮች ለሙስሊም ቤተሰብ
በኡስታዝ ሰልሰቢል ዙመካን
=======
بسم الله الرحمن الرحيم
الحمد لله رب العالمين والعاقبة للمتقين ولا عدوان على الظالمين وصلي اللهم وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه ومن تبعهم بإحسان إلى يوم الدين أما بعد:
1- ልጅን በተርቢያ ማሳደግ ኢስላማዊ ግዴታ እንጂ ሱና ወይም ሲፈለግ ብቻ ሚደረግ አይደለም::
2- ተርቢያ የሁለቱም ወላጆች ግዴታ እንጂ አንዱ ላይ ብቻ የሚጣል አይደለም::
3- ተርቢያ ስኬታማ የሚሆነው እያንዳንዱ ወላጅ የስራ ድርሻውን ሲያውቅና አንዱ በሌላው ስራ ጣልቃ ካልገባ ነው::
4- ለተርቢያ ሀብታም መሆን ወይም ድሃ መሆን መስፈርት አይደለም::
5- ተርቢያ ልክ እንደሌሎች ኢባዳዎች ኢኽላስ ይፈልጋል::
6- ተርቢያ በፍቅርና በመተሳሰብ የሚሆን እንጂ አምባ ገነንነትና ግትርነትን አይቀበልም::
7- ልጆችን በተሳካ መልኩ ተርቢያ ለማድረግ ከያንዳንዱ የእድሜ ደረጃቸው ጋር የሚመጥነውን አያያዝ ማወቅ ያስፈልጋል::
8- በልጆች መካከል ማፎካከር ወይም አንዱን ከሌላው ማስበለጥ እርስ በርሳቸው ምቀኝነት መበቃቀልና ጥላቻን ስለሚፈጥር ከባድ ጥንቃቄ ይሻል::
9- የወላጆች አለመከባበር ወይም በልጆች ፊት መወቃቀስ ልጆች ላይ አሉታዊ ተጽኖ ይፈጥራል::
10- ልጆችን መጥፎ ስድብ መስደብ ብልግና ከመሆኑም በተጨማሪ ወላጅን እንዳይታዘዙና እንዲጠሉም ያደርጋል::
11- ቁጣና ቅጣት እንዲሁም ተደጋጋሚ ምክር ልጆችን ያሰልች እንጂ አያቀናም:: ስለዚህ ከወላጅ ጥሩ ጥሩ ነገሮችን እንዲያዩ ማድረግ አልፎ አልፎ ሳይበዛ መምከር አንዳንዴም ጥፋታቸውን እንዳላዩ ሆኖ ማለፍ አስፈላጊ ነው::
12- ልጆች ላይ መጮህ አሉታዊ ተፅኖ ያሳድራል::
13- ልጆች ልጅ እንደመሆናቸው እንዲጫወቱና እንዲዝናኑ ማድረግ ግድ ነው:: በመሆኑም እንዳይረብሹ ወይም ልብሳቸው እንዳይቆሽሽ በማለት ከጫወታ ማገድ ከባድ በደል ነው::
14- ልጆች በትምህርትም ሆነ በማንኛውም ስልጠና አቅማቸው ሊታወቅና ከሚችሉት በላይ እንዳይሸከሙ መቆጣጠር ያስፈልጋል::
15- ልጆችን ተርቢያ ማድረግ ብዙ ትግል የሚጠይቅና ውጤቱ ቶሎ ላይታይ ስለሚችል ሰብር አድርጎ መቀጠል እንጂ ተስፋ መቁረጥ አያስፈልግም
ወላሁ አዕለም
© ተንቢሀት - ሙስሊም ሴቶችን የተመለከቱ ህግጋት
https://www.tg-me.com/tenbihat

Telegram
ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
ተንቢሀት - የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሚቀርቡበት ቻነል nesiha.com
📜 ሺፋዕ 📜
🔖አላማችን
📌 ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ።
📌 ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
📌 ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
🔎 ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
🔎 ቴሌግራም https://www.tg-me.com/nosihr
🔖አላማችን
📌 ቁርዓናዊ ፈውስ- እራስን ከጂን እና ከድግምት ለመጠበቅ።
📌 ስለ ሲህር እና መሰል ነገሮች ግንዛቤን ማስጨበጥ፡፡
📌 ምልክቶች፣ መከላከያዎች እና መፍትሄዎችን መጠቆም፡፡
🔎 ፌስ ቡክ www.fb.com/nosihr
🔎 ቴሌግራም https://www.tg-me.com/nosihr
“ሸሪዓዊ ሩቃን” በተመለከተ የተደረጉ ተከታታይ ትምህርቶች
በሸይኽ ኢሊያስ አሕመድ ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/A0WGBJ
በኡስታዝ አሕመድ አደም ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/aPbGqK
በኡስታዝ ሳላሕ አሕመድ ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/2A1mhk
........★★.........
የፌስቡክ ገፃችን፦
http://www.fb.com/nosihr
የ ቴሌግራም ቻናላችን፦
ሺፋእ
https://www.tg-me.com/nosihr
በሸይኽ ኢሊያስ አሕመድ ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/A0WGBJ
በኡስታዝ አሕመድ አደም ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/aPbGqK
በኡስታዝ ሳላሕ አሕመድ ሐፊዘሁሏህ
↓ ↓ ↓ ↓ ↓
https://goo.gl/2A1mhk
........★★.........
የፌስቡክ ገፃችን፦
http://www.fb.com/nosihr
የ ቴሌግራም ቻናላችን፦
ሺፋእ
https://www.tg-me.com/nosihr
Dropbox
የሩቃ_አደራረግ_ስርዓት_በሸይኽ_ኢልያስ_አህመድ.mp3
Shared with Dropbox
📜 ሩቃ
#⃣1
☑ትርጉሙ፦
“ሩቃ” ሩቅያ ለተሰኘው የዓረብኛ ነጠላ ቃል ብዜት ሲሆን ሩቅያ ማለት በሽተኛን ለመፈወስ የሚነበነቡ ከቁርአንም ይሁን ከሀዲስ ጥቅሶች ማለት ነው፡፡
☑ ሸሪዓዊ ብይኑ፦
የተፈቀደ ነው፡፡ ከማስረጃዎች ውስጥ ዓውፍ ኢብኑ ማሊክ እንዳሉት ፦
“በድንቁርና ዘመን በሽተኛ ላይ እናነብ ነበርና የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! እንዴት ያዩታል? ብለን ጠየቅናቸው፡፡ እሳቸውም ምታነቡትን ግለፁልኝ፤ ማጋራት የሌለበት እስከሆነ ድረስ በሽተኛ ላይ ማንበብ ችግር የለውም አሉ” (ሙስሊም ዘግበውታል።)
አነስ ኢብኑ ማሊክ እንዲህ ብለዋል፦
“የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ለቡዳ በሽታ፣ ለመነደፍና ቁስለት ሩቃ ማድረግ ፈቅደዋል”
(ሙስሊም ዘግበውታል።)
ጃቢር ኢብኑ ዐበደላህ እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
“ወንድሙን (ከህመሙ ለመፈወስ በመቅራት) መጥቀም የቻለ ያድርግ›› (ሙስሊም ዘግበውታል።)
ከአዒሻ እንደተዘገበው የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ከኛ ውሰጥ አንዱ ሲታመም በቀኝ እጃቸው እየዳበሱት እንዲህ ይሉ ነበር፦
“የሰዎች ጌታ ሆይ! ጉዳትን አስወግድ፤ ፈውሰው አንተ ፈዋሸ ነህ ከአንተ ሌላ ፈዋሽ የለም ህመምን በማያስቀር ፈውስ ፈውሰው”
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል።)
____
📜 ሺፋዕ 📜
አድራሻችን ፡-

Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
🎁 ልዩ የታዳጊ ወጣት ወንዶች የሙሐደራ ፕሮግራም
🔵 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለታዳጊ ወጣት ወንዶች ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቷል
🔴ፕሮግራሙ የሚመለከተው ዕድሜያቸው ከ12–18 የሆኑ ታዳጊዎችን ሲሆን ወላጆች ልጆችን እንድትልኩና ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በአክብሮት እንጠይቃለን
🗓 እሁድ ሚያዚያ 13/2011
⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር {18 አደባባይ}
🔵 ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ለታዳጊ ወጣት ወንዶች ልዩ የሆነ ፕሮግራም አዘጋጅቷል
🔴ፕሮግራሙ የሚመለከተው ዕድሜያቸው ከ12–18 የሆኑ ታዳጊዎችን ሲሆን ወላጆች ልጆችን እንድትልኩና ለሌሎችም እንድታስተላልፉ በአክብሮት እንጠይቃለን
🗓 እሁድ ሚያዚያ 13/2011
⌚️ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
🕌 በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር {18 አደባባይ}
Forwarded from ተንቢሃት Tenbihat – ኢስላማዊ ህግጋት እና ተግሳፃት
📢 ታላቅ የዒልም ውሎ ከታላላቅ እንግዶች ጋር
1) የሁለት ሱራዎች ተፍሲር
በመዲና መስጂደነበዊ አስተማሪ በሆኑት
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ (ሐፊዘሁላህ)
2) በሱና ላይ መፅናት ስኬት ነው
በሪያድ ነሲም የጃሊያት ዳዕዋ ማዕከል አስተማሪ የሆኑት
ሸይኽ ተውፊቅ ራሕመቶ(ሐፊዘሁላህ)
🕖 ቅዳሜ ግንቦት 10/2011 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር –18 አደባባይ
📢📢📢
ላልሰሙ በማድረስ አጅር ይቋደሱ!
Http://www.tg-me.com/merkezuna
1) የሁለት ሱራዎች ተፍሲር
በመዲና መስጂደነበዊ አስተማሪ በሆኑት
ሸይኽ ኢልያስ አሕመድ (ሐፊዘሁላህ)
2) በሱና ላይ መፅናት ስኬት ነው
በሪያድ ነሲም የጃሊያት ዳዕዋ ማዕከል አስተማሪ የሆኑት
ሸይኽ ተውፊቅ ራሕመቶ(ሐፊዘሁላህ)
🕖 ቅዳሜ ግንቦት 10/2011 ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ
ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር –18 አደባባይ
📢📢📢
ላልሰሙ በማድረስ አጅር ይቋደሱ!
Http://www.tg-me.com/merkezuna
Telegram
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር – አዲስ አበባ ibnu Mas'oud islamic center
Official
ኢብኑ መስኡድ ኢስላሚክ ሴንተር በሰኔ ወር 2001 ዓ.ል ተመስርቶ በተቀናጀ መልኩ ለሙስሊሙ ሕብረተሰብ ዘርፈ ብዙ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል

ዓቂዳ ምንድነው ?
ዓቂዳ በዐረብኛ ቋንቋ “አሰረ ፣ አጠበቀ ፣ ቋጠረ…” ከሚሉ ጥሬ ቃላት የተገኘ ነው፡፡ የስርወ ቃል ትርጉሙም በኃይል አጥብቆ መቋጠርን ያመለክታል፡፡ የአብዛኛዎቹ ኡለማዎች (ኢስጢላሀዊ) የስስምነት ፍቺ በአማኙ ዘንድ ፍፁም ጥርጣሬ የሌለበት ቁርጥ ያለ እምነት (ኢማን) ማለት ነው፡፡
ኢስላማዊ አቂዳ አላህ (ሱ.ወ) በጌትነቱ፣ በአምለክነት፣ በስሞቹና በባህሪያቱ ብቸኛ መሆኑን ይገልፃል፡፡ አቂዳ የሆነው ኢማን በአላህ፣ በመላእክቱ፣ በመጻህፍቱ፣ በመልዕክተኞች፣ በመጨረሻው ቀንና በቀደር (ክፉም ሆነ ደጉ በአላህ ቅድመ ውሳኔ መሆኑን) ማመን ነው፡፡
ከዚህም በተጨማሪ በተረጋገጠ መልኩ በተላለፉት የዲን መሰረቶችና መርሆዎች፣ ከህዋሳት ንግዛቤ በራቁ (የገይብ) ጉዳዮች ማመንን ይጨምራል፡፡ እንዲሁም በመጀመሪያዎቹ ሶስት ወርቃማ የእስልምና ክፍለ ዘመናት በሕይወት ኖረው ያለፉ የቀናው ጐዳና የሃይማኖት መሪዎች የደረሱበትን ስምምነት (ኢጅማዕ) መቀበል ነው፡፡ በአጠቃላይ ለአላህ (ሱ.ወ) ትዕዛዛት፣ ፍርድና መልዕክተኛውን በመከተል ረገድ ያለአንዳች ማመንታት እጅ መስጠትና በቁርጠኛነት ማመን ማለት ነው፡፡
ከዚህ አጠቃላይ ግንዛቤ በመነሳት ኢስላማዊ አቂዳ አላህ (ሱ.ወ) ለባሪዎቹ ለመረጠው፣ የወደደውና የሰጠው ብቸኛ እምነት መሆኑን ማወቅና በፍፁም ልብ መቀበል ይገባል፡፡ ይህም ሲባል በእነዚያ የመጀመሪያዎቹ ሶስት ወርቃማ የእስልምና ክፍለ ዘመናት የኖሩት ሰሀባዎች እና ታዕቢዮች የተጓዙበትን ቅን የእምነት ጐዳና የተከተሉ የሐቀኛ ምዕመናን የአሕሉ ሱና ወልጀመዓ እምነት ነው፡፡
ከዚህ በተጨማሪም ኢስላማዊ አቂዳ ሌሎች እሱን የሚያመለክቱና የሚተኩት ተላዋጭ መጠሪያዎች አሉት፡፡ እነርሱም አተውሂድ፣ አሱንና፣ ኡስሉዲን፣ አልፊቁሀል አክበር፣ አሸሪዓ እና አል ኢማን በዋነኛነት ይጠቀሳሉ፡፡

ዓቂዳ የሰዎች ሁሉ መሰረት
--------------------------------------------------------------------------
የሰው ልጆች ሁሉ ሲፈጠሩና ወደዚህች ዓለም ሲመጡ አላህ (ሱ.ወ) ለባሪያዎቹ የመረጠውና የወደደውን የኢስላማዊ አቂዳ እምነት ይዘው ነው፡፡ ነገር ግን ሸይጧን ከነ ሰራዊቱ ከዚህ የቀና የእምነት ጐዳና በማስወጣት በአስከፊ የባዕድ አምልኮና ሽርክ ውሰጥ እንዲዘፈቁ አድርጓቸዋል፡፡
የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ይህንን በተመለከ በአስተላለፉት ሀዲስ፡- “ማንኛውም ሰው የሚወለደው በኢስላም (በትክክለኛው እምነት) ላይ ነው፤ ከዚያ በኃላ ወላጆቹ አይሁድ ወይም ክርስቲያን ወይም እሳት አምላኪ ያደርጉታል፡፡” ብለዋል የሀዲሱ አስተላላፊ አቡ ሁረይራ
በዚህ ዘገባ መጨረሻ ላይ፡- “ከፈለጋችሁ የሚከተለውን የቁርአን አንቀፅ አንብቡ፤ … የአላህን ፍጥረት ያቺን አላህ ሰዎችን በአርስዋ ላይ የፈጠረባትን (ሃይማኖት ያዙዋት) የአላህን ፍጥረት እና (ሃይማኖት) መለወጥ የለም፣ ይህ ቀጥተኛ ሃይማኖት ነው፤ ግን አብዛኛዎቹ ሰዎች አያውቁም፡፡” አል ሩም 3ዐ (ቡኻሪ እንደዘገቡት)
ከአባታችን አደም (ዐ.ሰ) ዘመን አንስቶ እስከ ነብዩላሂ ኑህ (ዐ.ሰ) ዘመን ድረስ የነበሩት ሕዝቦች በዚህ የአቂዳ እምነት ጐዳና በቀጥተኛነት ይጓዙ እንደነበር በቁርአንና በሐዲስ ውስጥ በበርካታ አንቀጾች ተገልጿል፡፡ የተለያዩ ሰሃባዎች ንግግሮችም ይህንኑ ያረጋግጣሉ፡፡
ከእነዚህ የቁርአን ማስረጃዎችም በአል-በቀራህ ቁጥር 213 ላይ አላህ (ሱ.ወ) እንዲህ ይላል፡-
ﭿ ﭾ ﭿ ﮀ ﮁ ﮂ ﮃ ﮄ ﮅ ﮆ ﭾ البقرة: ٢١٣
‹‹ሰዎቹ ሁሉ አንድ ሕዝብ ነበሩ፤ (ተለያዩ)፡፡ አላህም ነቢያትን አብሳሪዎችና አስፈራሪዎች አድርጎ ላከ፡፡›› (አል በቀራህ 213)
------------------------------------------------------------------
https://m.facebook.com/emnetihintebiq/
http://www.nesiha.com/

Facebook
Log in or sign up to view
See posts, photos and more on Facebook.