Telegram Web Link
🇨🇲 በካሜሩን የሚደረገው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ በጥሩ የፀጥታ ሁኔታዎች ውስጥ ይካሄዳል ሲሉ የግዛት አስተዳደር ሚኒስትሩ ተናገሩ

"የመከላከያ እና የደህነንት ኃይሎች የድምፅ አሰጣጡ በሰላም እንዲካሄድ እና መራጮች ጥበቃ እንዲያገኙ የሚያስፈልጉትን መመሪያዎች ተቀብለዋል" ሲሉ ፖል አታንጋ ንጂ በጋዜጣዊ መግለጫ ላይ ተናግረዋል።


ምርጫው በሩቅ ሰሜን ክልል ከቦኮ ሃራም ጥቃቶች እና በእንግሊዝኛ ተናጋሪ ክልሎች ካሉ ውጥረቶች የሚመጡ ተግዳሮቶች ቢያጋጥሙትም፣ በመላው አገሪቱ እንዲካሄድ ታቅዷል ብለዋል።

አታንጋ ንጂ አክለውም፣ "የምርጫው ቀን ከመድረሱ 48 ሰዓታት ቀደም ብሎ ብሔራዊ ድንበሮች ይዘጋሉ። ድምፅ ከተሰጠ በኋላ በሚቀጥለው ቀን እንደገና ይከፈታሉ" ብለዋል።


ካሜሩን የፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን በነገው ዕለት እንዲሆን ወስናለች፤ በአገሪቱ የምርጫ አስተባባሪ መሠረት ከ8 ሚሊዮን በላይ መራጮች ይሳተፋሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏21
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
'የወንጀለል እና ፋሺስታዊ ቅስቀሳ ነው:' ሲሉ የስፔን ፖለቲካኛው የማቻዶ የኖቤል ሽልማት ለሰላም የሚሰጥ ስድብ ነው አሉ የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት መሰጠቱ፣ “የተከበረ፣ የታመነና ጀግና የሆነውን የቬንዙዌላን ሕዝብ” ላይ ያነጣጠረ “የወንጀልና ፋሺስታዊ ቅስቀሳ” ነው፤ ሲሉ የአንዳሉሲያ ፓርላማ ምክትልና የስፔን ኮሚኒስት ፓርቲ አባል የሆኑት ኢስማኤል ሳንቼዝ ካስቲሎ…
ሞት፣ እገዳ እና የዋሽንግተን እጆች  ከማቻዶ የኖቤል ሽልማት ጀርባ እንደሚገኙ ተንታኙ ተናገሩ

ለቬንዙዌላ የተቃዋሚ መሪ ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የተሰጠው ሽልማት የዲሞክራሲያዊ እሴቶችን የሚያስጠብቅ ሳይሆን የሚያዛባ መሆኑን አርጄንቲናዊ ዓለም አቀፍ ተንታኝ ታዴኦ ካስቴግሊዮኔ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ካስቴግሊዮኔ "ይህ ሽልማት ለርሷ መሰጠቱ አሳፋሪ ነው። ማቻዶ በሺዎች የሚቆጠሩ ቬኔዝዌላውያንን ለሞት የዳረገውን የቬኔዝዌላ እገዳ ደግፋለች" ሲሉ ገልጸዋል። ከውጭ ጫና ጋር የተሰለፉ ሰዎችን ማክበር እውነተኛ የሰላም ጥረቶችን እንደሚሸረሽር አጽንኦት ሰጥተዋል።


ከዚህ በፊት ከነበሩ አወዛጋቢ ተመሳሳይ ሽልማቶች ጋር ሲያነፃፅሩም፣ "ይህ ሽልማት ሌሎች አገሮችን እየደበደቡ ለነበሩት ኦባማ የተሰጠ ሽልማት ነው" ሲሉ አስታውሰዋል፤ ይህም በዓለም አቀፍ እውቅናዎች ውስጥ ያለውን የሕጋዊነት መሸርሸር የሚያጎላ መሆኑን አብራርተዋል።

ለካስቴግሊዮኔ፣ ይህ ተግባር ከምልክት ባሻገር የቀጠለውን ጂኦፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያመለክታል።

"በዚህ ሽልማት ዋሽንግተን ትደግፋታለች፤ አገሪቱን ማተራመስ ለማስቀጠልና ለወደፊት ጣልቃ ለመግባት መንገዱን ትከፍታለች።


በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
6👏4😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral  | በፊሊፒንስ የባሕር ዳርቻ  6.8 መጠነ ልኬት የተመዘገበውን ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ በሺዎች የሚቆጠሩ ወፎች የአገሪቷን ሰማይ ወረሩ

ይህ ቀደም ሲል 7.4 ሬክተር ስኬል ከተመዘገበው ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከትሎ የመጣ ያልተለመደ ድርብ መንቀጥቀጥ እንደሆነ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😱42🤯2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የዩክሬን ኃይሎች በዶንባስ አቅራቢያ በሚገኙ የፈራረሱ ቦታዎች ላይ በደርዘን የሚቆጠሩ የሞቱ ወታደሮቻቸውን ጥለው መሸሻቸውን የሩሲያ የደህነት ወታደር ለስፑትኒክ ተናገረ 👉 ስለ ዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ዳራ የስፑትኒክ ትንተና ያንብቡ። ⚠️ የሚረብሽ ምስል ስላለው ቪዲዮው ተሸፍኗል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ሃውትዘሮች ዐውደ ግንባር ላይ ቁልፍ የዩክሬን ኢላማዎችን መደምሰሳቸውን የመከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

00:00 የጂያትሲንት-ኤስ ራስ-አዘዝ ሃውትዘር ቡድን በክራስኒ ሊማን አካባቢ የመድፍ መሣሪያን አስወግዷል።

00:15 ሃውትዘር ቡድኖች በድኔፕሮፔትሮቭስክ ክልል የዩክሬን የማዘዣ ማዕከልን እና የመገናኛ መሣሪያዎችን አነጣጥረው መትተዋል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7👍5😁2👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇺🇸🇵🇸🇮🇱 የጋዛ ስምምነት ግጭቱ እንደገና እንዲቀጥል የሚያደርግ ጊዜ ቆጣሪ ቦምብ ሊሆን ይችላል ተባለ 🗣  የጋዛ የሰላም እቅድ ቁልፍ ጥያቄዎችን ሳይመልስ በመቅረቱ፣ ውጊያ እንደገና እንዲቀጥል በር ሊከፍት ይችላል ሲሉ የሊባኖስ አሜሪካን ዩኒቨርሲቲ ረዳት ፕሮፌሰር ጆሴፍ ሄሉ ለስፑትኒክ ተናግረዋል። ባለ 20 ነጥቡ ዕቅድ ሃማስ “መሣሪያውን እንዲያስረክብ" እንዲሁም “ወደ ሰላማዊ አብሮ መኖር” ፊቱን…
🇹🇷 ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ለማሰማራት እያጤነች መሆኑን የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ አስታወቀ

የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የደህንነት ኤጀንሲዎች በአሁኑ ጊዜ ዝርዝር ጉዳዮችን እየመረመሩ ነው፤ ሲሉ የቱርክ ፍትሕና ልማት ፓርቲ የፓርላማ ቡድን መሪ አብዱላህ ጉለር ተናግረዋል።

"ይህ የስምምነት ማዕቀፍ አካባቢውን፣ ሁኔታውንና ጊዜውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ይወሰናል ... ከዚያም በኋላ የውሳኔ ሐሳብ ቀርቦ ግምገማ ይካሄዳል" ሲሉ ለቱርክ የመንግሥት የብሮድካስት አገልግሎት ተናግረዋል።


ዝርዝር ጉዳዮች ከተጠናቀቁ በኋላ የቱርክ ወታደሮችን ወደ ጋዛ የመላክ የፕሬዝዳንቱ ውሳኔ ፓርላማው እንዲያፀድቀው ሊቀርብ እንደሚችል አክለዋል።

ጉለር "ጊዜው በጣም ገና ነው፣ እኛ በጉዳዩ ዙሪያ ገና ጅምሩ ላይ ነን" ብለዋል።


የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ሐሙስ ዕለት ቴል አቪቭ እና ሐማስ የመጀመሪያው ምዕራፍ የሰላም ዕቅድ ላይ መስማማታቸውን አስታውቀዋል፡፡ በዚህም መሠረት የእስራኤል ታጋቾች ይለቀቃሉ፤ የፍልስጤም እስረኞችም ይፈታሉ፤ የእስራኤል ወታደሮችም ከጋዛ ይወጣሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁76👍3👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇹🇷 ቱርክ ወታደሮቿን ወደ ጋዛ ሰርጥ ለማሰማራት እያጤነች መሆኑን የአገሪቱ ገዥ ፓርቲ አስታወቀ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴር እና የደህንነት ኤጀንሲዎች በአሁኑ ጊዜ ዝርዝር ጉዳዮችን እየመረመሩ ነው፤ ሲሉ የቱርክ ፍትሕና ልማት ፓርቲ የፓርላማ ቡድን መሪ አብዱላህ ጉለር ተናግረዋል። "ይህ የስምምነት ማዕቀፍ አካባቢውን፣ ሁኔታውንና ጊዜውን ከግምት ውስጥ በማስገባት ይወሰናል ...…
#viral  | ልብ የሚነኩ ቅጽበቶች፤ ከሁለት ዓመቱ ግጭት እና መለያየት በኋላ ዳግም የተገናኙት የጋዛ ቤተሰቦች

የጋዛ ከተማን ከመካከለኛው የጋዛ ሰርጥ ጋር በሚያገናኘው ዋዲ ጋዛ ሸለቆ ሲያልፉ የተገናኙት ሁለት መንትያ ወንድማማቾች (ቪዲዮ 1)።

ከአንድ ዓመት መለያየት በኋላ ልጇን መልሳ ማቀፍ የቻለችው የጋዛ እናት (ቪዲዮ 2)።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ቪዲዮዎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
20🥰12🙏3👎1😢1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇫🇷 ማክሮን በስምንት ዓመታት ውስጥ ያከናወኗቸው ነገሮች በሙሉ 'በአሰቃቂ ሁኔታ አብቀተዋል' ሲሉ የፈረንሳዩ ፖለቲከኛ ተናገሩ "ተጽእኖው አዎንታዊ የሆነበት ዘርፍ የለም። ኢንዱስትሪ፣ ግብርና፣ የጤና አጠባበቅ ሥርዓት፣ ደህንነት፣ ስደተኝነት፣ መከላከያ፣ ዲፕሎማሲ እና የዓለም አቀፍ ተጽእኖ ልማት በሁሉም መስክ አደጋ ነው" ሲሉ ፍራንሷ አሴሊኖ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። እኚህ ፖለቲከኛ በተለይም…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ሥልጣኑ የማን ነው? የእኛ ነው! የእኛ ነው!" ፕሬዝዳንት ማክሮን ሥልጣን እንዲለቁ የጠየቁት ተቃዋሚዎች ፓሪስ ውስጥ ያሰሙት መፈክር

"ፍሪኤግዚት" (ፈረንሳይ ከአውሮፓ ሕብረት እንድትወጣ) እና ሴባስቲያን ለኮርኑ ከሥልጣናቸው እንዲነሱ እየጠየቁ ነው፤ ሲል በስፍራው የሚገኘው የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘግቧል። ለኮርኑ ከሥራ በለቀቁ በአራት ቀናት ውስጥ በዛሬው ዕለት በድጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሹመዋል።

የተቃውሞ ሰልፉ የተደራጀው በፍሎሬንት ፊሊፖት በሚመራው የፈረንሳይ አርበኞች ፓርቲ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏81👍1🔥1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
#viral  | ልብ የሚነኩ ቅጽበቶች፤ ከሁለት ዓመቱ ግጭት እና መለያየት በኋላ ዳግም የተገናኙት የጋዛ ቤተሰቦች የጋዛ ከተማን ከመካከለኛው የጋዛ ሰርጥ ጋር በሚያገናኘው ዋዲ ጋዛ ሸለቆ ሲያልፉ የተገናኙት ሁለት መንትያ ወንድማማቾች (ቪዲዮ 1)። ከአንድ ዓመት መለያየት በኋላ ልጇን መልሳ ማቀፍ የቻለችው የጋዛ እናት (ቪዲዮ 2)። ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ቪዲዮዎች በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ…
🚨🇵🇸🇮🇱 60 የሚሆኑ የሐማስ ታሳሪዎች ብቻ ይለቀቃሉ፡ የመጨረሻው ዝርዝር ይፋ ሆነ

195 የሐማስ ታሳሪዎችን የመፍታት ሂደት ተጠናቅቋል፤ ነገር ግን 60 ያህሉ ብቻ እንደሚለቀቁ እርግጥ መሆኑን የእስራኤል ሚዲያ ዘግቧል።

የእስራኤል የደህንነት አገልግሎት (ሺን ቤት) ወደ 100 የሚጠጉ ሥሞችን ውድቅ ያደረገ ሲሆን፣ 25 ታዋቂ መሪዎችንም ከዝርዝሩ ውስጥ አስቀርቷል።

📑 እንዲፈቱ ሥማቸው የተዘጋጀው ፍልስጤማውያን እስረኞች የዕድሜ ልክ እስር የተፈረደባቸውን ብቻ ያካትታል።

🇺🇸 ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ የጋዛ ዕቅድ ለሚቀጥለው ምዕራፍ ስምምነት ላይ መደረሱን ያስታወቁ ሲሆን፣ ታጋቾች ሰኞ እንደሚመለሱ አረጋግጠዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏52
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#viral | 🤖 ከሳይንሳዊ ልብወለድ እስከ መገጣጠሚያ መስመር፤ አምሳለ ሰው ሮቦት በመኪና ፋብሪካ ውስጥ በትጋት እያገለገለ ነው

ይህ በፋብሪካ እና በአምሳለ ሰው ሮቦት መካከል የመጀመሪያው የትብብር ሥራ ነው ሲል የሞዴሉ (የሮቦቱ አይነቱ) አበልጻጊ ለሚዲያ ተናግሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
6
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇷🇺🔥 የሩሲያ ሶዩዝ-5 ሮኬት ወሳኝ የሆነውን የመጀመሪያ ደረጃ የሙከራ ተኩሶችን በተሳካ ሁኔታ አለፈ

ሙከራዎቹ የተካሄዱት በሮስኮስሞስ የሮኬትና የጠፈር ኢንዱስትሪ ምርምርና ሙከራ ማዕከል ውስጥ ነው።

🟠 ሮኬቱ በሩሲያ ውስጥ የተሠራው አርዲ-171ኤምቪ የተባለ የሮኬት ሞተር ተገጥሞለታል። ሞተሩ በነጭ ጋዝና በፈሳሽ ኦክስጅን የሚሠራ ሲሆን፣ 800 ቶን የሚመዝን የግፊት ኃይል ያመነጫል።

🟠 የአርዲ-171 ኤምቪ ሞተር የሚጠበቅበትን 160 ሰከንዶች በተሳካ ሁኔታ ሠርቷል። ይህም የሶዩዝ-5 ተሸካሚ ሮኬት የበረራ-ንድፍ ሙከራዎች እንዲጀመሩ መንገድ ይከፍታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍76
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በማዕከላዊ ለንደን በመሰባሰብ  ፍልስጤምን የሚደግፍ ሰልፍ አካሄዱ

የተቃውሞ ሰልፉ የፍልስጤም የአብሮነት ዘመቻ የተባለው ቡድን እና እስራኤል በጋዛ የምታደርገውን እርምጃ እንዲሁም እንግሊዝ ለእስራኤል የምታቀርበዉን የጦር መሣሪያ ሽያጭ የሚቃወሙ ሌሎች ቡድኖች፣ "ጦርነቱ ይቁም" ከተባለው ቡድን ጋር በአንድነት የተዘጋጀ ነው ሲል የስፑትኒክ ዘጋቢ ዘግቧል።

ተሳታፊዎች የፍልስጤም ሰንደቅ ዓላማ ያነገቡ ሲሆን፣ "በጋዛ የሚካሄደውን የዘር ማጥፋት አቁሙ" ፣ "ጋዛን አታስርቡ" እና "ለእስራኤል የጦር መሣሪያ አቅርቦትን አቁሙ" የሚሉ መፈክሮች የተጻፉባቸውን ምልክቶች ይዘው ነበር።

ሌሎች ደግሞ "ያለ ፍትሕ ሰላም የለም" እና "ይሁን ለአይሁድ እምነት፣ አይሁን ለጽዮናዊነት" የሚሉ መፈክሮችን ያሰሙ ነበር።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
20👍13👎8
ግብፅ በጋዛ ዙሪያ ሰኞ ዓለም አቀፍ የሰላም ጉባኤ ልታስተናግድ ነው

የግብፅ ፕሬዝዳንት አብደል ፈታህ አል-ሲሲ እና የአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ነገ በሻርም ኤል ሼክ የሚካሄደውን ጉባኤ በጋራ እንደሚመሩ የግብፅ ይፋዊ መግለጫ አመልክቷል።

“አዲስ የቀጣናዊ ደኅንነትና መረጋጋት ምዕራፍ” ለማፅናት አልሞ በተዘጋጀው በዚህ ጉባኤ፤ 20 የዓለም መሪዎች ይሳተፋሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ የግብፅ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
5👎1
❗️ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና በሀገሪቱ ውስጥ 'ሥልጣን በሕገ-ወጥ መንገድ ለመያዝ ሙከራ' እየተካሄደ እንደሆነ ገለፁ

"የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ከሕገ-መንግስቱ እና ከዲሞክራሲያዊ መርሆዎች በተቃራኒ በሕገ-ወጥ መንገድ እና በኃይል ሥልጣን ለመያዝ የሚደረግ ሙከራ በአሁኑ ጊዜ በሀገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ መሆኑን ለሕዝቡ እና ለዓለም አቀፍ ማህበረሰብ ለማሳወቅ ይፈልጋሉ" ብለዋል በመግለጫቸው።

ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት ከሀገር እንዳልወጡ ሪፖርቶች አረጋግጠዋል።

የማዳጋስካር ዜና ማሰራጫ ድረ-ገጽ የፕሬዝዳንቱን ፅሕፈት ቤት መግለጫ በመጥቀስ እንዳለው፤ ከሚናፈሱ ዘገባዎች በተቃራኒ አንድሪ ራጆሊና ሀገር ውስጥ ይገኛሉ።

ሪፖርቱ አክሎም ፕሬዝዳንት ራጆሊና እና የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩፊን ዛፊሳምቦ የብሔራዊ ጉዳዮችን ማስተባበር ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ ብሏል።

ምንጮቼ ነገርውኛል ያለው የፈረንሳይ መጽሔት፤ ፕሬዝዳንቱ በተነሳው ተቃውሞ ሳቢያ አንታናናሪቮን ለቀው እንደወጡ በትናንትናው ዕለት ዘግቦ ነበር።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
4
🇪🇹 ትናንት መቐለ አቅራቢያ 2 ጊዜ የተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች በአፋር እና በትግራይ የተለያዩ ከተሞች መሰማታቸው ተዘግቧል

ቅዳሜ ከመቀሌ ሰሜን ምሥራቅ 56 ኪሎሜትር ርቆ 5.2 እና 5.6 የተለኩ ሁለት ርዕደ መሬቶች በተከታታይ ተመዝግበዋል፡፡ በመሬት መንቀጥቀጡ የደረሰ ጉዳት ስለመኖሩ እስካሁን የተባለ ነገር የለም።

በትግራይ ክልል ባለፈው ዓመት የካቲት ወር መጨረሻ ገደማ ከአዲግራት ከተማ 46 ኪሎ ሜትር በስተምስራቅ ርቀት ላይ በሚገኝ አካባቢ በሬክተር ስኬል 5.2 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ መከሰቱ የሚታወስ ነው፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
4🙏2
የእስራኤል ጦር በጋዛ ቀሪ የሃማስ ዋሻዎችን ያወድማል - የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር

ይህ ተግባር የሚከናወነው ታጋቾች ከተለቀቁ በኋላ በዓለም አቀፍ ኃይሎች እገዛ ይሆናል ሲሉ እስራኤል ካትዝ ተናግረዋል።

ሚኒስትሩ፤ "ይህ በስምምነቱ የጋዛን ወታደራዊ ኃይል ማስወገድ እና ሃማስን ትጥቅ ማስፈታት መርህ ዋና ነጥብ ነው" ብለዋል።


የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ለዚህ ተልዕኮ ዝግጅት እንዲያደርግ መመሪያ ሰጥተዋል።

❗️ሃማስ ከእስራኤል ጋር የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ከደረሰ ሰዓታት በኋላ የጋዛ ሰርጥን እንደገና መቆጣጠር ጀምሯል ሲል የምዕራባውያን ጋዜጣ የአካባቢውን ነዋሪዎች ዋቢ አድርጎ ዘግቧል።

👉 በጋዜጣው ቃለመጠይቅ የተደረገላቸው የጋዛ ነዋሪዎች እንደገለጹት፤ ታጣቂ ቡድኑ ቁጥጥሩን መልሶ ለማጠናከር እና ሂሳብ ለማወራረድ በጋዛ በፍጥነት በመስፋፋት ላይ ይገኛል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
10👍2👏1
🇪🇹 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያለማቸው ቴክኖሎጂዎች ፍትሕን ለማፋጠን ይረዳሉ - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

ተቋሙ ፈጣን፣ ግልጽ እና ውጤታማ የሆነ ሥርዓት ለመገንባት በጽናት እየሠራ እንደሚገኝ የገለፁት የሀገሪቱ መሪ፤ የፍትሕ ተደራሽነት ለዜጎች እጅግ አስፈላጊ ከሆኑ ጉዳዮች አንዱ መሆኑን እውቅና ሰጥቷልም ብለዋል፡፡

⚖️የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያለማቸው ቴክኖሎጂዎች፦

🔹 የፍርድ ሂደቶች በአግባቡ መቀዳታቸውን ለማረጋገጥ ድምጽን ወደ ጽሁፍ የሚቀይር እና በአስተማማኝ ሁኔታ የሚያቆይ ስማርት የፍርድ ሥርዓት፣
🔹 የአውታረ መረብ ሥራ ማዕከል፣
🔹 የተቀናጀ የጉዳይ አሰተዳደር ሥርዓት፡፡

በአሁኑ ወቅት 24 የፌደራል ቅርንጫፎች በሥርዓቱ ተሸፍነዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ “በቅርቡ ወደ ክልሎች እንደሚስፋፋ ተስፋ አለን” ሲሉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ሂደቶችን በጎበኙበት ወቅት ተናግረዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
😁32👎1👏1
2025/10/25 06:34:04
Back to Top
HTML Embed Code: