This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM

ፕሬዝዳንት አል-ሲሲ በአልሻርም ኤል-ሼክህ የሰላም ጉባዔ ላይ የሚሳተፉ የተለያዩ ሀገራት ልዑካንን እየተቀበሉ ይገኛሉ
ዶናልድ ትራምፕና የግብፁ አቻቸው በጋራ ባዘጋጁት የጋዛ የሰላም ጉባዔ ላይ ከ20 በላይ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ልዑካን ይሳተፋሉ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዶናልድ ትራምፕና የግብፁ አቻቸው በጋራ ባዘጋጁት የጋዛ የሰላም ጉባዔ ላይ ከ20 በላይ ሀገራትና ዓለም አቀፍ ልዑካን ይሳተፋሉ፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የካሜሩንን ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ተከትሎ በኮትዲቯር አቢጃን በሚገኘው የሀገሪቱ ኤምባሲ ውጥረት ተቀሰቀሰ
የምርጫ ድምጽ ቆጠራውን እንዳይመለከቱ ተከልክለናል ያሉ በርካታ የዳያስፖራ አባላት ቁጣ በተቀላቀለ ጩኸት ግልጸኝነት እንዲሰፍን ጠይቀዋል፡፡
📍ኮትዲቯር
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የምርጫ ድምጽ ቆጠራውን እንዳይመለከቱ ተከልክለናል ያሉ በርካታ የዳያስፖራ አባላት ቁጣ በተቀላቀለ ጩኸት ግልጸኝነት እንዲሰፍን ጠይቀዋል፡፡
📍ኮትዲቯር
ከማህበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
በሀገር በቀል የቴክኖሎጂ መፍትሔዎች ማመን መጀመር አለብን - የዘርፉ ባለሙያ
የአፍሪካ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ቁልፍ ተግዳሮት የክህሎት ክፍተት ሳይሆን፤ ዕድሎችን የማስፋት ውስንነት መሆኑን የኮንቬክስ ቴክኖሎጂስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኖርማን ኦንደጎ ይናገራሉ።
📌 ኃላፊው ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ ለተቀረው የዓለም ማሻገር የምትችላቸው በርካታ የፈጠራ ውጤቶች ባለቤት መሆኗን አንስተዋል።
ሁሉን አቀፍ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ሁነት የሆነው ''እንቆጳ ጉባኤ'' ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአፍሪካ የፋይናንስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ቁልፍ ተግዳሮት የክህሎት ክፍተት ሳይሆን፤ ዕድሎችን የማስፋት ውስንነት መሆኑን የኮንቬክስ ቴክኖሎጂስ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኖርማን ኦንደጎ ይናገራሉ።
💬 "ለምሳሌ አንደ ኤም-ፔሳ እና ቴሌብር ያሉ ፈጠራዎችን ተመልከት። በትራንስፖርት ዘርፉም ኢትዮጵያ ውስጥ እንደ ራይድ ያሉ ከተቀረው የዓለም ክፍል ጋር የሚስተካከሉ ታላላቅ የቴክኖሎጂ ውጤቶች አሉ" ብለዋል።
ሁሉን አቀፍ ግዙፍ የኢንዱስትሪ ሁነት የሆነው ''እንቆጳ ጉባኤ'' ባሳለፍነው ሳምንት በአዲስ አበባ መካሄዱ ይታወሳል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ፍልስጤማውያን ከእስራኤል እስር ቤቶች የተፈቱ ዘመዶቻቸውን እየተቀበሉ ነው በራማላህ ፍልስጤም የደስታ የአደባባይ አቀባበሎች በማህበራዊ ሚዲያ በስፋት ታይተዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇵🇸 የደስታ እንባዎች፣ የናፍቆት እቅፎች፣ ዳግም ከቤተሰብ ጋር የመገናኘት ጥልቅ ስሜቶች
ከረጅም ጊዜ ጥበቃ በኋላ በእስራኤል ተይዘው የነበሩ ፍልስጤማውያን እስረኞች ከእስር መፈታታቸውን ተከትሎ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ሲገናኙ ያለውን ድባብ የሚያሳዩ ተጨማሪ ምሥሎች፡፡
በእስራኤል-ሃማስ የልውውጥ ስምምነት መሠረት፤ 1 ሺህ 986 ፍልስጤማውያን እስረኞች ወደ ቤታቸው ተመልሰዋል ሲል የእስራኤል እስር ቤት አገልግሎት አስታውቋል።
ከፍልስጤም ራማላህ፤ በስፑትኒክ የተወሰዱ ምሥሎች
በእንግሊዝኛ ያንብቡ

👍7🥰3👎2❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌍 ለአኅጉሪቱ የኢንዱስትሪ ልማት ጉዞ የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠናን ማስፋት ቁልፍ ጉዳይ ነው - የዘርፉ ምሑር
📌 የአፍሪካን የተፈጥሮ ሐብት ወደ ልማት ለመቀየር የወጣቶችን የሙያ ክህሎት ማሳደግ ላይ በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የናሚቢያ የሙያ ትምህርት እና ሥልጠና ዳይሬክተር ዳሊያ መዊያ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ከጥቅምት 3 እስከ 7 የሚካሄደው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"በዘርፉ ያሉንን አቅሞች ለይተን ማወቅ ይኖርብናል። የተፈጥሮ ሐብታችንን ለልማታችን ለማዋልም ቴክኖሎጂን እና ፈጠራን የሚያልቁ የሰው ኃይል ሥልጠናዎችን ማስፋት የግድ ነው" ብለዋል።
ከጥቅምት 3 እስከ 7 የሚካሄደው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀምሯል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👍1
ግብፅ የሀገሪቱን ከፍተኛ የክብር ሊሻን ለዶናልድ ትራምፕ ልታበረክት ነው
ሽልማቱ ትራምፕ የጋዛ ጦርነት እንዲያበቃ ባደረጉት ወሳኝ ሚና እና ለሰላም ጥረቶችና ግጭት አፈታት ላበረከቱት አስተዋጽኦ እውቅና ለመስጠት የሚበረከትላቸው እንደሆነ የግብፅ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት አስታውቋል።
ትራምፕ በጥቅምት ወር መጀመሪያ እስራኤል እና የፍልስጤም ቡድን ሃማስ በጋዛ ሰርጥ ያለውን ግጭት ለመፍታት የሰላም ዕቅዱን የመጀመሪያ ምዕራፍ ተግባራዊ ለማድረግ ስምምነት ላይ እንደደረሱ ማስታወቃቸው የሚታወስ ነው።
በሌላ በኩል የእስራኤል ፕሬዝዳንት ኢሳቅ ሄርዞግ ለትራምፕ የሀገሪቱን ከፍተኛ የሲቪል ክብር፤ የፕሬዝዳንታዊ የክብር ሜዳሊያ፤ ለመሸለም መወሰናቸውን ጽህፈት ቤታቸው አስታውቋል።

😁29👏7❤2👻2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊና በፈረንሳይ ወታደራዊ አውሮፕላን ከሀገሪቱ መውጣታቸው ተሰማ ፕሬዝዳንቱ የመጨረሻ መድረሻቸው ባይታወቅም በሞሪሺየስ አድርገው ዱባይ ሊገቡ ይችላል ሲሉ የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። ሀገሪቱን ለቅቆ የመውጣት ውሳኔ የመጣው በራጆሊና እና በፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን መካከል በተደረገ ቀጥተኛ የፕሬዝዳንታዊ ስምምነት እንደሆነ ተዘግቧል። ዛሬ ሰኞ…
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንት በ2021 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ ለተሳተፉ ሁለት የቀድሞ የፈረንሳይ መኮንኖች ይቅርታ ማድረጋቸውን ሰነድ አጋለጠ
በቅደም ተከተል 20 እና 10 ዓመት የተፈረደባቸውን ፖል ማይሎት ራፋኖሃራና እና ፊሊፕ ማርክ ፍራንሷን ስም የያዘ የይቅርታ ሰነድ በበየነ መረብ ወጥቷል፡፡
አንዲሪ ራጆሊና ታይቶ የማይታወቅ ተቃውሞ ገጥሟቸው በፈረንሳይ ወታደራዊ አውሮፕላን ከሀገር መውጣታቸውን ቀደም ሲል የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን መዘገባቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዝኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በቅደም ተከተል 20 እና 10 ዓመት የተፈረደባቸውን ፖል ማይሎት ራፋኖሃራና እና ፊሊፕ ማርክ ፍራንሷን ስም የያዘ የይቅርታ ሰነድ በበየነ መረብ ወጥቷል፡፡
አንዲሪ ራጆሊና ታይቶ የማይታወቅ ተቃውሞ ገጥሟቸው በፈረንሳይ ወታደራዊ አውሮፕላን ከሀገር መውጣታቸውን ቀደም ሲል የፈረንሳይ መገናኛ ብዙኃን መዘገባቸው የሚታወስ ነው።
በእንግሊዝኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4🙏1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ኢትዮጵያን በአግባቡ የሚረዱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ፈጠራዎችን ማስፋት ይገባል
📌 አሁን ላይ ያሉ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት የቴክኖሎጂ ውጤቶች የኢትዮጵያን ቋንቋ፣ ባሕል፣ ታሪክ እና ሌሎች ጉዳዮችን ጠንቅቆ ከመረዳት አንጻር ክፍተት እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ስታርት አፕ ሥነ-ምሕዳር ማኅበር ዋና ሥራ አስኪያጅ ነብዩ ይርጋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
አቶ ነብዩ ይርጋ በኢትዮጵያዊ ግንዛቤ እና ምላሽ አሰጣጥ የተቃኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ምንነትንም አስረድተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
💬 "ኢትዮጵያን የተመለከቱ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት ውጤቶች ከእኛ ጋር በጣም የተጣጣሙ እንዳልሆኑ ታያለህ። ስለዚህም በዘርፉ ያለውን ውስንነት የሚሞሉ ሞዴሎችን መፍጠር አለብን" ብለዋል።
አቶ ነብዩ ይርጋ በኢትዮጵያዊ ግንዛቤ እና ምላሽ አሰጣጥ የተቃኘ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ምንነትንም አስረድተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1