የኔቶ አውሮፓ አባላት ከሞስኮ ጋር ጦር ለመማዘዝ እየተዘጋጁ ነው - የሩሲያ መረጃ አገልግሎት
ለዚህም የኔቶን ጥምር ምላሽ ሰጪ ኃይል በአስፈላጊ ግብዓቶች በአፋጣኝ ለማስታጠቅ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰርጌ ናሪሽኪን አስታውቀዋል፡፡
አክለውም የአውሮፓ የመከላከያ ኢንዱስትሪዎች የጦር መሳሪያ ምርት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ሂደት መጀመራቸውን ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ለዚህም የኔቶን ጥምር ምላሽ ሰጪ ኃይል በአስፈላጊ ግብዓቶች በአፋጣኝ ለማስታጠቅ እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ የሩሲያ የውጭ ደህንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰርጌ ናሪሽኪን አስታውቀዋል፡፡
አክለውም የአውሮፓ የመከላከያ ኢንዱስትሪዎች የጦር መሳሪያ ምርት በከፍተኛ ደረጃ ለማሳደግ ሂደት መጀመራቸውን ገልጸዋል።
"የንቅናቄ ልምምዶች እና ሕዝቡን የሞስኮ ጥቃት የማይቀር ነው በሚል የተዛባ መረጃ በፕሮፓጋንዳ መሙላትና ማሳሳት የተለመደ ሆኗል" ሲሉ በኡዝቤኪስታን በተካሄደው የነጻ መንግሥታት የጋራ ጥምረት አባል ሀገራት የፀጥታ ኤጀንሲ እና ልዩ አገልግሎት ኃላፊዎች ምክር ቤት ስብሰባ ላይ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5❤2👀1
በሞስኮ ለሩሲያ እና የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ውይይት ሁሉም ነገር ተዘጋጅቷል
📌 የስፑትኒክ አፍሪካ ጋዜጠኛ በቦታው ይገኛል።
ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ሰኞ ዕለት ሞስኮ የገቡ ሲሆን ከወዲሁ ከሩሲያ ባለሥልጣናት ጋር በርካታ ስብሰባዎችን እንዳካሄዱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
👉 አዳዲስ መረጃዎችን ለማግኘት ይከታተሉን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ሰኞ ዕለት ሞስኮ የገቡ ሲሆን ከወዲሁ ከሩሲያ ባለሥልጣናት ጋር በርካታ ስብሰባዎችን እንዳካሄዱ የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"የምናደርገው አብረውን የሚሠሩ፣ ሁለቱንም ወገን አሸናፊ በሚያደርግ መልኩ ከእኛ ጋር የሚሠሩ አጋሮችን መፈለግ ነው" ሲሉ ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ሥልጣን ከጨበጡ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት ቃለ ምልልስ ተናግረዋል።
🇲🇬 "ሕዝቡ በሆነው ነገር በጣም ደስተኛ ነው፣ ባደረግነውም ነገር ረክቷል" ብለዋል፡፡
ጥቅምት 7 የተሾሙት ፕሬዝዳንቱ፤ "ከዚህ በፊት የሆነውንና የነበረውን መተው" እንደሚገባ ጠቅሰው፤ "ለለውጥ እና ተስፋ ጅማሬ" ቃል ገብተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2🔥2
ሩሲያና ኢትዮጵያ በዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት እና የኒውክሌር ትብብር ዙሪያ መከሩ
ሰኞ ዕለት ሞስኮ የደረሱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ፤ ከሩሲያው ኢኮኖሚ ሚኒስትር ማክሲም ሬሼትኒኮቭ ጋር ተገናኝተው የሁለትዮሽ ትብብርን ስለማጠናከር መወያየታቸውን የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
👉 ሩሲያ ኢትዮጵያ የዓለም ንግድ ድርጅትን እንድትቀላቀል ያቀረበችውን ጥያቄ እንደምትደግፍ በመግለጫው ተጠቁሟል።
ከሩሲያ መንግሥት የኒውክሌር ኮርፖሬሽን ሮሳቶም ጋር ትብብርን በማስፋት ዙሪያም ተወያይተዋል።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ከሩሲያ አቻቸው ሰርጌ ላቭሮቭ ጋር በዛሬው ዕለት እንደሚገናኙ ይጠበቃል።
🇷🇺🤝🇪🇹 ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ልማት ዙሪያ በመስከረም ወር የድርጊት-መርሃ ግብር መፈራረማቸው የሚያታወስ ነው።

👍5❤2
የምስራቅ ኔቶ አባል ሀገራት በቡዳፔስት የሚደረገውን የትራምፕ-ፑቲን ስብሰባ ለማደናቀፍ ሊሞክሩ ይችላሉ - የቀድሞ የሲአይኤ ተንታኝ
ለማሳያም እነዚህ ሀገራት የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አውሮፕላን የአየር ክልላቸውን እንዳይጠቀም ሊከለክሉ ይችላሉ ሲሉ ላሪ ጆንሰን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
👉 የቡልጋሪያ ወይም ሮማኒያ አየር ክልሎች ወደ ቡዳፔስት ለማቅናት የተሻሉ አማራጮች እንደሆኑ የጠቆሙት ላሪ ጆንሰን፤ ፖላንድ ግን በጠንካራ ፀረ-ሩሲያ አቋሟ የተነሳ እምቢተኝነቷን ልትገልፅ ትችላለች ብለዋል።
🔸 ፑቲን እና ትራምፕ ባለፈው ሐሙስ ለ2፡50 ሰዓታት ያህል ከተነጋገሩ በኋላ በአካል ለሚገናኙበት ስብሰባ የተሟላ ዝግጅት እየተደረገ ነው። የሃንጋሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን የአዘጋጅ ኮሚቴ ማቋቋማቸውን አረጋግጠው፤ ስብሰባው በዩክሬን ሰላም ለማምጣት መንገድ ሊጠርግ ይችላል ብለው እንደሚያምኑም ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ለማሳያም እነዚህ ሀገራት የሩሲያ ፕሬዝዳንታዊ አውሮፕላን የአየር ክልላቸውን እንዳይጠቀም ሊከለክሉ ይችላሉ ሲሉ ላሪ ጆንሰን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
“ይህ ሊሆን ይችላል፤ ፕሬዝዳንት ፑቲንን ብሆን በእርግጠኝነት ከወታደራዊ አጃቢዎች ጋር እጓዝ ነበር” ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
Video message
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🇷🇺🇪🇹 የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ውይይታቸውን ጀመሩ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍4❤2🥰2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ጋር ትብብር መኖሩ "በእርግጥም አስፈላጊ ነው"፤ ማዳካስካር ለሁሉም በሯን ክፍት በማድረግ በጋራ ለመሥራት ዝግጁ ናት ሲሉ የማዳጋስካር አዲሱ ፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ልዩ ቃለ ምልልስ ተናግረዋል፡፡
የማዳጋስካር አዲሱ አስተዳደር ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እና የህንድ ውቅያኖስ ሀገራት ጋር ለሚደረገው ትብብር ስለሚሰጠው ትኩረት ጥያቄ የቀረበላቸው ፕሬዝዳንቱ፤ "ከሀገራቱ ጋር ያሉ የንግድ ግንኙነቶች እንዳይደናቀፉ ድርድር እናደርጋለን፤ እኛ በአፍሪካ ውስጥ ነን፣ እናም አፍሪካውያን በመሆናችን ኩራት ይሰማናል" ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍1🔥1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇷🇺🇪🇹 የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ እና የኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ውይይታቸውን ጀመሩ - የስፑትኒክ አፍሪካ ዘጋቢ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ኢትዮጵያ በሮሳቶም ተሳትፎ የኒውክሌር ኃይል ማመንጪያ ለመገንባት ከሩሲያ ጋር ለመሥራት ዝግጁ ነች - የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በሞስኮ ያደረጉት ጉብኝት እና ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ያደረጉት ውይይት፤ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት “ታሪካዊ ስኬት” ነው ሲሉ ጌድዮን ጢሞቲዮስ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።
ከሮሳቶም ጋር የትብብር መዋቅር ከወዲሁ እንደተዘረጋ እና ከኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር የተደረጉ የመጀመሪያ ውይይቶች ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን እንዳስገኙ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጠቅላይ ሚኒስተር ዐቢይ አሕመድ በቅርቡ በሞስኮ ያደረጉት ጉብኝት እና ከፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር ያደረጉት ውይይት፤ በሁለቱ ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት ላይ አዲስ ምዕራፍ የሚከፍት “ታሪካዊ ስኬት” ነው ሲሉ ጌድዮን ጢሞቲዮስ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከላቭሮቭ ጋር ባደረጉት ውይይት ተናግረዋል።
ከሮሳቶም ጋር የትብብር መዋቅር ከወዲሁ እንደተዘረጋ እና ከኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚ ጋር የተደረጉ የመጀመሪያ ውይይቶች ተስፋ ሰጪ ውጤቶችን እንዳስገኙ ገልፀዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👏4👍2😁2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
"ማዳጋስካር በአሁኑ ወቅት እጅግ ወሳኝ በሆነ ሁኔታ ውስጥ ትገኛለች፤ የመፈራረስ አፋፍ ላይ ነች። ይህ ግዜ ማዳጋስካር የዓለም አቀፉን ማህበረሰብ ድጋፍ የምትፈልግበት ነው፡፡ ከዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ጋር እጅ ለእጅ ተያይዘን ወደፊት ለመራመድ ዝግጁ ነን" ሲሉ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1
👆 በቴሌግራም ቀጥታ ይከታተሉ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ የኢትዮጵያን የመከላከያ አቅም ለማረጋገጥ በወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብር ዙሪያ የሀገሪቱን ፍላጎት ለማጤን ዝግጁ ነች - ላቭሮቭ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔥7❤4👎2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ የኢትዮጵያን የመከላከያ አቅም ለማረጋገጥ በወታደራዊ እና ቴክኒካዊ ትብብር ዙሪያ የሀገሪቱን ፍላጎት ለማጤን ዝግጁ ነች - ላቭሮቭ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአፍሪካ ቀንድ ስላሉ ወቅታዊ ግጭቶች ለሩሲያ ወገን አሳውቀዋል - ላቭሮቭ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ላቭሮቭ "በአፍሪካ ሀገራት መካከል ያለውን ልዩነት በሰላማዊ መንገድ፣ በብቸኝነት እና ሙሉ ለሙሉ ዓለም አቀፍ ሕግን በማክበር መፍታት እንደሚያስፈልግ ተስማምተናል" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ “ለአፍሪካ ችግሮች አፍሪካዊ መፍትሄዎች” የሚለውን መርህ ሁሌም ታከብራለች - ላቭሮቭ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ኢትዮጵያ በዩክሬን ስላለው ሁኔታ ስለሰጠችው ተጨባጭ ግምገማ ሩሲያ ታመሰግናለች ሲሉ ላቭሮቭ ለኢትዮጵያ አቻቸው ተናገሩ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍9❤1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ኢትዮጵያ በዩክሬን ስላለው ሁኔታ ስለሰጠችው ተጨባጭ ግምገማ ሩሲያ ታመሰግናለች ሲሉ ላቭሮቭ ለኢትዮጵያ አቻቸው ተናገሩ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር የተፈረመው የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ስምምነት በቀጣናው ቀዳሚ የኃይል አቅራቢነቷን እንደሚያጠናክር ተስፋ ታደርጋለች - ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ለስፑትኒክ አፍሪካ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👍4