🇪🇹 ኢትዮጵያ በብሪክስ የቴክኖሎጂ ውድድር በሰባት ዘርፎች ተሸላሚ ሆነች
🌍 🌍 🌍 በ15 ዘርፎች በተካሄደው የብሪክስ ቤልት ኤንድ ሮድ የቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ውድድር ላይ ተሳትፎ ያደረገው የኢትዮጵያ ልዑክ አራት የብር እና ሶስት የነሐስ ሜዳሊያ ማግኘት ችሏል፡፡
🥈የብር ሜዳሊያ ያገኙት የፈጠራ ሥራዎች፦
✅ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ሉሲ፦ በሮቦቲክስ እና በኢንተርኔት መር ቴክኖሎጂዎች (አይኦቲ) ውህደት የላቀ የሰው ሠራሽ አስተውህሎት፣
✅ ዲጂታል ግብርና፦ የዘመነ የግብርና ሮቦት ሲስተም በሳቪ አጠቃላይ ንግድ ኃ.የተ.የግ.ማ.፣
✅ የላቀ ማምረቻ፦ በራሱ ምርት መደርደር የሚችል የሮቦት ክንድ፣
✅ ዘመናዊ የውሃ አስተዳደር፦ የውሃ መፍሰስን የሚያስቀር ተንቀሳቃሽ የውሃ ቫልቭ፡፡
🥉የነሐስ ሜዳሊያ ያሸነፉ የፈጠራ ሥራዎች፦
✅ አረንጓዴ ኃይል፦ ኢትዮ ታዳሽ የነዳጅ አማራጭ፣
✅ ዲጂታል ግብርና፦ ኢንተርኔት መር ቴክኖሎጂዎችን (አይኦቲን) መሠረት ያደረገ የዘመነ የመስኖ ክትትልና መቆጣጠሪያ ስርዓት፣
✅ የላቀ የማምረት ሥራ፦ ከፊል አውቶማቲክ በሹራብ ጨርቅ ጭረት መዘርጊያ ማሽን፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🥈የብር ሜዳሊያ ያገኙት የፈጠራ ሥራዎች፦
🥉የነሐስ ሜዳሊያ ያሸነፉ የፈጠራ ሥራዎች፦
የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል “አሸናፊዎች የድካማቹን ፍሬ መቅመስ ስለጀመራቹ እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!” ሲሉ መልዕክታቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አጋርተዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9🔥4👏3👍2🤔1
❗️ፑቲን በደቡብ አፍሪካ በሚካሄደው የቡድን 20 ጉባዔ ላይ እንደማይገኙ ክሬምሊን አስታወቀ
የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጧቸው ተጨማሪ መግለጫዎች፦
🟠 የሩሲያን ልዑካን ቡድን ማን እንደሚመራ ክሬምሊን ወደፊት ያሳውቃል።
🟠 በፑቲን እና በትራምፕ መካከል ለሚደረገው ስብሰባ ትክክለኛው ቀን ገና አልተወሰነም፤ ሰፊ ዝግጅት ያስፈልጋል።
🟠 የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ የሁለቱም ፕሬዝዳንቶች የጋራ ፍላጎት ነው።
🟠 ለፑቲን-ትራምፕ ስብሰባ የሚደረገው ዝግጅት መሠረተ ቢስ በሆኑ ብዙ ወሬዎችና ግምቶች የተከበበ ነው።
🟠 በፑቲን እና በኦርባን መካከል በአሁኑ ጊዜ ለማድረግ የታሰበ አዲስ የስልክ ውይይት እቅድ የለም።
🟠 ሞስኮ የሩሲያ-አረብ ጉባኤ የሚደረግበትን ወቅት አታዘገይም፤ ነገር ግን የጊዜ ሰሌዳዎችን ለማስተባበር ከፍተኛ ሥራ ይቀራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

❤9🙏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral| የዝንጀሮ ወረራ በሳዑዲ አረቢያ
በሀገሪቱ ዝንጀሮ አንዲት ሴት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲሞክር የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምሥል ተሰራጭቷል፡፡
ይህን ተከትሎ ሳዑዲ አረቢያ እነዚህን እንስሳት ከከተማ አካባቢዎች የማዘዋወር እርምጃ ወስዳለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሀገሪቱ ዝንጀሮ አንዲት ሴት ላይ ጥቃት ለመፈፀም ሲሞክር የሚያሳየው ተንቀሳቃሽ ምሥል ተሰራጭቷል፡፡
ይህን ተከትሎ ሳዑዲ አረቢያ እነዚህን እንስሳት ከከተማ አካባቢዎች የማዘዋወር እርምጃ ወስዳለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁13🤣7❤2
የስፑትኒክ ኢትዮጵያ መተግበሪያን አሁን በአንድሮይድ ማውረድ ይችላሉ።
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው መተግበሪያ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
🟠 ቀላል አሰሳ
🟠 ትኩስ የኢትዮጵያ እና ዓለም አቀፍ ዜናዎች
🟠 ልዩ ቃለመጠይቆች
🟠 ምስላዊ መረጃዎች እና ቪዲዮዎች
🟠 የወደዱትን በማህበራዊ ትስስር ገጾች ላይ ማጋራት
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 APK ፋይል ሊንክ
👉 Galaxy Store
👉 GetApps
👉 AppGallery
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
#social
ለአጠቃቀም በጣም ቀላል በሆነው መተግበሪያ የሚከተሉትን ያገኛሉ፦
📲 መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡-
👉 APK ፋይል ሊንክ
👉 Galaxy Store
👉 GetApps
👉 AppGallery
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ 👉@sputnik_ethiopia
#social
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️በፑቲን አመራር የስትራቴጅካዊ ኒውክሌር ኃይሎች ልምምድ መካሄዱን ክሬምሊን ገለፀ
ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፡-
🟠 በሩሲያ ስትራቴጅካዊ የኒውክሌር ኃይሎች ልምምድ ወቅት አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የአየር ክሩዝ ሚሳኤሎች ተወንጭፈዋል፡፡
🟠 የያርስ አህጉራዊ ባላስቲክ ሚሳኤል በካምቻትካ ኩራ የሚሳኤል ክልል ከፕሌሴትስክ የጠፈር ጣቢያ ተወንጭፏል።
🟠 የስትራቴጂክ የኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና አካል የሆነው የሲኔቫ ባለስቲክ ሚሳኤል ከብርያንስክ የባሬንትስ ባሕር መርክብ ተወንጭፏል።
🟠 በሩሲያ ስትራቴጅካዊ የኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና የተሳተፉት ቱ-95ኤምኤስ አውሮፕላኖች የአየር ክሩዝ ሚሳኤሎችን ማስወንጨፍ ተለማምደዋል፡፡

❤15
🌍 አፍሪካ የሚፈልሱ ዜጎቿን ለማቆየት መዳሰስ፣ መጨበጥ የሚችል የኢኮኖሚና ማህበራዊ ሽግግር ስርዓት ልትዘረጋ ይገባል - ባለሙያ
📌 አፍሪካ በእቅፏ ያሉ ዜጎቿ እንዳይሄዱ፤ የሠለጠኑትንም ለማምጣት የሚያስችል ልዩ እቅድ እና የማትጊያ ማዕቀፍ ያለው ስትራቴጂ መተግበር እንደሚኖርባት የማህበራዊ ሳይንስ ባለሙያው ዶ/ር ታምራት ዘላለም ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ቀጣዩ ትውልድ መሰደድን አማራጭ ሳያደርግ በሀገሩ ሰርቶ መለወጥን፣ ለማህበረሰቡ ሠርቶ ማለፍን እንደ አንድ የጀግንነት ማሳያ እየቆጠረ ማደግ ሲጀምር ይህ እውን ሊሆን እንደሚችል አፅንኦት ሰጥተዋል።
በተለይም ባለሙያው ሂደቱን ለማፍጠን፦
✅ በትምህርት ስርዓቱና
✅ በመገናኛ ብዙኃን አማካኝነት የተቀናጀ ሥራ እንደሚያስፈልግ ጠቁመዋል፡፡
❗️ አፍሪካ በዓመት 70ሺ ገደማ አምራች የሰው ኃይል እንደምታጣ የአፍሪክ ኅብረት መረጃን አጣቅሰው ባለሙያው አመላክተዋል፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
💬 “የደህንነት ዋስትና አናሳ ስለሆነ መሰደድ አሁንም ቢሆን ለተወሰኑ ዓመታት ብቸኛ አማራጭ ሆኖ መቀጠሉ የማይቀር ነው። ይበረታታል ወይ? አይበረታታም። ሊቀር ይገባል። ያን ለማስቀረት መንግሥታዊና መንግሥታዊ ያልሆኑ ባለድርሻዎች፤ በጋራ ሆነው አንድ ጊዜ ብቻ ወይም በዘመቻ ሳይገደቡ በጊዜ የለንም መንፈስ ተከታታይነት ያለው ሥራ ሊከውኑ ይገባል” ሲሉ ገልፀዋል፡፡
ቀጣዩ ትውልድ መሰደድን አማራጭ ሳያደርግ በሀገሩ ሰርቶ መለወጥን፣ ለማህበረሰቡ ሠርቶ ማለፍን እንደ አንድ የጀግንነት ማሳያ እየቆጠረ ማደግ ሲጀምር ይህ እውን ሊሆን እንደሚችል አፅንኦት ሰጥተዋል።
በተለይም ባለሙያው ሂደቱን ለማፍጠን፦
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8🙏4👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️በፑቲን አመራር የስትራቴጅካዊ ኒውክሌር ኃይሎች ልምምድ መካሄዱን ክሬምሊን ገለፀ ተጨማሪ ቁልፍ መግለጫዎች፡- 🟠 በሩሲያ ስትራቴጅካዊ የኒውክሌር ኃይሎች ልምምድ ወቅት አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የአየር ክሩዝ ሚሳኤሎች ተወንጭፈዋል፡፡ 🟠 የያርስ አህጉራዊ ባላስቲክ ሚሳኤል በካምቻትካ ኩራ የሚሳኤል ክልል ከፕሌሴትስክ የጠፈር ጣቢያ ተወንጭፏል። 🟠 የስትራቴጂክ የኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የስትራቴጅካዊ ኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና፦ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የያርስ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤል ሲወነጨፍ የሚያሳይ ቪዲዮን ለቋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍6👏5❤4🔥3😁1
የትግራይ ኃይሎች በክልሉ ባካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ ወቅት በፈጠሩት የመንገድ መዘጋጋት ይቅርታ ጠየቁ
ወታደሮቹ ባሳለፍነው ሳምንት ትክክለኛ ነው ያሉትን ቅሬታ ለማቅረብ ለአምስት ቀናት ያካሄዱት የተቃውሞ ሰልፍ በተገቢው መንገድ እንዳልተከናወነ አምነዋል፡፡
"ሠራዊት 22" በመባል የሚታወቀው ቡድን አባላት የወሰዱት እርምጃ ለሠራዊቱም ሆነ ለሲቪሉ ሕዝብ አደጋ የፈጠረ እንደነበር በመቀበል፣ በሰልፉ ወቅት ለተፈጠረው መስተጓጎል እና እንግልት መጸጸታቸውን በመግለፅ ተመሳሳይ ድርጊቶችን ላለመድገም ቃል ገብተዋል ሲል የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የትግራይ ኃይሎች የተሻለ ደመወዝ እና ጥቅማጥቅም ለመጠየቅ ባደረጉት የተቃውሞ ሰልፍ የክልሉን ዋና ዋና መንገዶች መዝጋታቸው የሚታወስ ነው፡፡

🙏10❤6😁2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ድሮን የዩክሬን ቦምብ ተሸካሚ ድሮንን መቶ ጣለ
የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላን የሩሲያ ቦታዎችን ለማጥቃት ሙከራ ሲያደርግ እንደወደመ የሩሲያ ወታደር ለስፑትኒክ ተናግሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የጠላት ሰው አልባ አውሮፕላን የሩሲያ ቦታዎችን ለማጥቃት ሙከራ ሲያደርግ እንደወደመ የሩሲያ ወታደር ለስፑትኒክ ተናግሯል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤12👏5
🇪🇹 በኢትዮጵያ በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ለገበያ ቀረቡ
🚚 ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላ/የተ/የግል ማኅበር ከቻይናው የከባድ መኪና አምራች ሻክማን ኩባንያ ጋር በጋራ በመሆን ተሽከርካሪዎቹን ለመጀመሪያ ግዜ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋውቀዋል፡፡
🤝 ድርጅቱ ከሻክማን ኩባንያ በተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ መኪኖችን በመረከብ ኢትዮጵያ ውስጥ ለማቅረብ በትናንትናው ዕለት ስምምነት የፈፀመ ሲሆን በቅርቡም 150 ተሽከርካሪዎች እንደሚገቡ ተገልጿል።
ቤአኤካ በመጀመሪያ ዙር የምርት ምዕራፍ በሀገር ውስጥ 1 ሺህ 500 በፈሳሽ የተፈጥሮ ጋዝ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን ለመገጣጠምም አቅዷል፡፡
በቅርቡ በኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የካሉብ የተፈጥሮ ጋዝ የመጀመሪያ ዙር ምረት መጀመሩን ተከትሎ፤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ነዳጅ የሚጠቀሙ ከባድ መኪኖችን ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባት እንደተከለከለ መግለጻቸው የሚታወስ ነው፡፡

👍9👏5❤4👎2
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral|🐕🦺 አሽከርካሪው ውሻ
በቻይና አንድ ውሻ ያለ አጋዥ እግሮቹን መሪ ላይ አድርጎ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሲነዳ ታይቷል፡፡
ይህ በሲቹዋን ከተማ እንዳሻው ሲንሸራሸር የታየው ጥቁር ላብራዶር በልዩ ብቃቱ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በቻይና አንድ ውሻ ያለ አጋዥ እግሮቹን መሪ ላይ አድርጎ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ ሲነዳ ታይቷል፡፡
ይህ በሲቹዋን ከተማ እንዳሻው ሲንሸራሸር የታየው ጥቁር ላብራዶር በልዩ ብቃቱ በማህበራዊ ሚዲያ መነጋገሪያ ሆኗል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁12❤4👍2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የ92 ዓመቱ ፖል ቢያ የካሜሩንን ምርጫ ለስምንተኛ ጊዜ አሸነፉ 🇨🇲🗳 የወቅቱ ፕሬዝዳንት ምርጫውን 53.66% ድምጽ በማግኘት እንዳሸነፉ ለሕገ-መንግሥት ጉዳዮች ምክር ቤት የቀረበው ይፋዊ ውጤት አሳይቷል። የቅርብ ተቀናቃኛቸው ኢሳ ቲቺሮማ ባካሪ በ18 በመቶ ነጥብ ርቀው 35% ድምጽ አግኝተዋል። 👉 ስምንተኛ የሥልጣን ዘመናቸው የ43 ዓመት ፕሬዝዳንትነታቸውን ያራዘመ ሆኗል። ሕገ-መንግሥታዊ ምክር…
🇨🇲 በካሜሩን ብሔራዊ ምርጫ ውጤት ዙሪያ በተነሳ ተቃውሞ ውጥረት ነግሷል
የሕገ-መንግሥት ምክር ቤቱ የጥቅምት 2 ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ውጤትን ይፋ እስከሚያደርግ እየተጠባበቀች ያለችው ካሜሩን፤ ብጥብጥ ውስጥ ትገኛለች። ከብሔራዊ ቆጠራ ኮሚሽን በወጡ ጊዜያዊ ውጤቶች መሠረት፤ የ92 ዓመቱ እና ለ43 ዓመታት በሥልጣን ላይ የቆዩት ፖል ቢያ 53.66 በመቶ ድምፅ በማግኘት አሸንፈዋል።
ሆኖም፤ የቀድሞ ሚኒስትር እና ተቃዋሚ ፓርቲ የተቀላቀሉት ዋና ተፎካካሪያቸው ኢሳ ቺሮማ ባካሪ እራሳቸውን አሸናፊ ብለው ያወጁ ሲሆን የተሰጣቸውን የ35.19 በመቶ ውጤት በመቃወም በግምት 55 በመቶ የሚሆነውን ድምፅ እንዳገኙ ተናግረዋል።
👆🏽በአፍሪካ ሚዲያዎች ዘገባ መሠረት ፕሬዝዳንት ቢያ ተቃዋሚ ፓርቲው ድላቸውን እንዲቀበል፤ በምላሹ ለቺሮማ የጠቅላይ ሚኒስትርነት ቦታ በማቅረብ ቀውሱን ለማርገብ ጥረት ቢያደርጉም ጥያቄው ተቀባይነት ሳያገኝ ቀርቷል።
🗣 የቺሮማ ደጋፊዎች "የ2025 ዩኒየን ፎር ቼንጅ" ጥምረት አባላት፤ የምርጫ ውጤቱን የማጭበርበር ሙከራዎችን አውግዘው የሕገ-መንግሥት ምክር ቤቱ "የድምፅ መስጫ ሳጥኑን ትክክለኛ እውነት እንዲያስመልስ" ጥሪ አቅርበዋል።
በተለያዩ ከተሞች የተደረጉት የተበታተኑ ሰልፎች ከዚህ በፊት ታይቶ በማይታወቅ የአለመተማመን ስሜት ታጅበው የምርጫ ማጭበርበር ክሶች የተንፀባረቁበት እንደነበር ተገልጿል።
የተቃውሞ ሰልፎቹ ማዕከላት፦
📍ጋሩዋ (ሰሜን፣ የቺሮማ ይዞታ)፦
🟠 ማክሰኞ በመቶዎች የሚቆጠሩ ወጣት ደጋፊዎች እጯቸውን ለመደገፍ አደባባይ ወጥተዋል።
🟠 ከሕግ አስከባሪ አካላት ጋር ከባድ ግጭቶች የተፈጠሩ ሲሆን የድንጋይ ውርወራ፣ የማስጠንቀቂያ ጥይቶች እና አንድ የተረጋገጠ ሞት እንደነበር ተዘግቧል።
🟠 ከ2 ሚሊዮን በላይ ነዋሪዎች ያሏት ከተማዋ ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ ትገኛለች።
🟠 ቺሮማ ለሁለት ሳምንታት በቤታቸው ተወስነው የቆዩ ሲሆን የጸጥታ ኃይሎችም በእጩው ቤት ዙሪያ ተሰማርተዋል።
🟠 በኢሳ በቺሮማ ደጋፊዎች እና በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ሳቢያ አንድ የፖሊስ ተሽከርካሪ በእሳት ተቃጥሏል።
📍ያውንዴ (ዋና ከተማ)፦
🟠 በጺንጋ ሰፈር ፖል ቢያ ሥልጣን እንዲለቁ ለመጠየቅ የቺሮማ ደጋፊዎች ያካሄዱት ሰልፍ በአንድ ሰዓት ውስጥ በአስለቃስሽ ጭስ ተበትኗል።
📍ዱዋላ (የኢኮኖሚ ዋና ከተማ)፦
🟠 በኒው ቤል ሠፈር ተመሳሳይ የግርግር ክስተቶች ተስተውለዋል።
🟠 የግዛት አስተዳደር ሚኒስትር ፖል አታንጋ ንጂ በርካታ እስሮች መፈፀማቸውን አስታውቀዋል።
👉 በእነዚህ ሶስት ከተሞች የሞተር ሳይክል እንቅስቃሴ ላይ የሰዓት እላፊ ገደብ ተጥሏል።
የ2025 ዩኒየን ፎር ቼንጅ ጥምረት፤ ሐሙስ ዕለት ከጠዋቱ 6 ሰዓት እስከ ምሽቱ 6 ሰዓት ድረስ ድላቸውን "በሰላም ለማክበር" የሥራ ማቆም አድማ እንዲያደርጉ ለአክቲቪስቶች እና ደጋፊዎች ጥሪ አቅርቧል።
👉 የካሜሩን ሕገ-መንግሥት ምክር ቤት የመጨረሻውን ውጤት ሐሙስ ዕለት ያሳውቃል ተብሎ ይጠበቃል።

❤3🤔2😁1
❗️የኔቶ ሀገራት የትንኮሳ ፖሊሲዎች ሩሲያ ተመጣጣኝ ወታደራዊ-ቴክኒካዊ እርምጃዎችን እንድትወስድ እያስገደዳት ነው - የሩሲያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር
የሰርጌ ሪያብኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
◻️ አሁን ያለውን ወታደራዊ-ፖለቲካዊ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ሳያስግቡ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ መፍታት ጥሪ ማድረግ በፍፁም ከእውነታ የራቀ ነው፡፡
◻️ ሞስኮ ደህንነቷን ለማረጋገጥ አስፈላጊው አቅም ቢኖራትም፤ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ወደ የጦር መሣሪያ ውድድር አትገባም፡፡
◻️ በአሁኑ ጊዜ በሞስኮ እና በዋሽንግተን መካከል በኒውክሌር አለማስፋፋት ጉዳዮች ላይ ምንም አይነት ውይይት የመካሄድ እድል የለም፡፡
◻️ አሜሪካ የስታርት ስምምነትን በተመለከተ ሩሲያ ያቀረበችውን ሃሳብ ውድቅ ብታደርግ፤ ሩሲያ ደህንነቷን ማረጋገጥ አይሳናትም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሰርጌ ሪያብኮቭ ተጨማሪ መግለጫዎች፦
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍8❤5
🇪🇹🇷🇺 ሁለት የሩሲያ መኪና አምራች ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ ለመግባት ንግግር ላይ ናቸው - በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር
ኡልያኖቭስክ እና አውቶቫዝ የአውቶሞቢል ፋብሪካዎች የሀገሪቱን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ምህዳር እያጠኑ እንደሚገኙ አምባሳደሩ ኢቭጌኒ ተርኪን ለሩሲያ ሚዲያ ገልፀዋል፡፡
🤝 በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ካሉት እጅግ ተስፋ ሰጪ የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፎች ውስጥ አንዱ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ እንደሆነ አምባሳደሩ አክለዋል።
ከሴንት ፒተርስበርግ ትራክተር ፋብሪካ የሙከራ ትራክተሮች እንደተላኩ እና "ላዳ ኤክስፖርት" የተባለው ኩባንያ ከ "ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ" ጋር የአጋርነት ግንኙነት መመስረቱም ነው የተመላከተው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ኡልያኖቭስክ እና አውቶቫዝ የአውቶሞቢል ፋብሪካዎች የሀገሪቱን የንግድ እና ኢንቨስትመንት ምህዳር እያጠኑ እንደሚገኙ አምባሳደሩ ኢቭጌኒ ተርኪን ለሩሲያ ሚዲያ ገልፀዋል፡፡
“ይህ ሂደት የፕሮጀክቶቹን ኢኮኖሚያዊ አዋጭነት ለማረጋገጥ ጥልቅ የገበያ እና የቴክኒክ ምርምር ማድረግን ያካትታል። ድርድሮች በመካሄድ ላይ ናቸው፡፡ ውጤቱ የሩሲያ መኪኖች በኢትዮጵያ መንገዶች የሚገባቸውን ቦታ እንዲያገኙ ወደሚያስችሉ ውሳኔዎች እንደሚመራ እንጠብቃለን" ብለዋል፡፡
🤝 በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል ካሉት እጅግ ተስፋ ሰጪ የኢኮኖሚ ትብብር ዘርፎች ውስጥ አንዱ የአውቶሞቲቭ ኢንዱስትሪ እንደሆነ አምባሳደሩ አክለዋል።
"ወደ 130 ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ የሚይዘው ሰፊው የኢትዮጵያ ገበያ የሩሲያ አምራቾች ስትራቴጂካዊ ፍላጎት ነው።”
ከሴንት ፒተርስበርግ ትራክተር ፋብሪካ የሙከራ ትራክተሮች እንደተላኩ እና "ላዳ ኤክስፖርት" የተባለው ኩባንያ ከ "ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕ" ጋር የአጋርነት ግንኙነት መመስረቱም ነው የተመላከተው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤14🙏6👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የስትራቴጅካዊ ኒውክሌር ኃይሎች ሥልጠና፦ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የያርስ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤል ሲወነጨፍ የሚያሳይ ቪዲዮን ለቋል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ሲኔቫ ባለስቲክ ሚሳዔል በባሬንትስ ባሕር ከሚገኘው ብራያንስክ የኒውክሌር ኃይል ሰርጓጅ መርከብ ተወነጨፈ
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የስትራቴጂክ የኒውክሌር ኃይሎች የሥልጠና ልምምድ አካል ሆኖ የተወነጨፈውን ሚሳዔል ተንቀሳቃሽ ምሥል ለቋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር የስትራቴጂክ የኒውክሌር ኃይሎች የሥልጠና ልምምድ አካል ሆኖ የተወነጨፈውን ሚሳዔል ተንቀሳቃሽ ምሥል ለቋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🫡9👍6👏2❤1
“የድህረ ቅኝ ግዛት ተጽዕኖን መዋጋት የሚቻለው በሃሳብ ስለሆነ የስፑትኒክ ሚና ምትክ የለውም” - የፖለቲካ ባለሙያ
📌 ስፑትኒክ በአፍሪካ መዲና አገልግሎት መስጠት መቻሉ ዲሞክራሲን፣ መልካም አስተዳደርን እና በምዕራቡ ዓለም የተቃኘውን ሂደት ሚዛናዊ ለማድረግ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ የፓለቲካ ሳይንስ ምህሩ እንዳለ ንጉሴ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
አህጉሪቱ ችግሮቿን በራሷ ለመፍታት እና ልማቷን ለማጎልበት በምታደርገው ሂደት የሚዲያው ሚና የጎላ ይሆናልም ብለዋል፡፡
ስፑትኒክ አፍሪካ ባለፈው ዓመት የካቲት ወር በአዲስ አበባ ሁለገብ ኤዲቶሪያል ማዕከሉን ከከፈተ ወዲህ ተደራሽነቱ እየጨመረ መምጣቱን የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከኢትዮጵያ አቻቸው ጌዲዮን ጢሞቲዮስ ጋር በሞስኮ በነበራቸው ውይይት መናገራቸው የሚታወስ ነው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አህጉሪቱ ችግሮቿን በራሷ ለመፍታት እና ልማቷን ለማጎልበት በምታደርገው ሂደት የሚዲያው ሚና የጎላ ይሆናልም ብለዋል፡፡
“በሩዋንዳም ሆነ በሌሎች አካባቢዎች ግጭት ጠንሳሾቹ ብዙዎቹ በምዕራቡ ዓለም የሚዘወሩ ሚዲያዎች ናቸው፡፡ ይሄ ምንም የሚካድ ነገር አይደለም፤ ስለዚሀ አደገኛ ግጭቶች እንዲከሽፉ በማድረግ ረገድ ሀሳብ በሚዲያ በኩል ተደራሽ ስለሚሆን ስፑትኒክ ወደ ኋላ ማለት የለበትም፤ አሁን ያለው ሚና የላቀ ነው” ሲሉ አስረድተዋል፡፡

❤6👏4😁1