Telegram Web Link
#viral | በፊሊፒኒስ የባሕር ዳርቻ የተከሰተው 7.4 ሬክተር ስኬል የተመዘገበ ከፍተኛ ርዕደ መሬት የሱናሚ ማስጠንቀቂያ አስከተለ

ባለሥልጣናት እንዳሉት ዛሬ ጠዋት የፊሊፒንስ የባሕር ዳርቻ ባናወጠው የመሬት መንቀጥቀጥ አንድ ሰው ሞቷል።

የሱናሚ ማስጠንቀቂያውን የሰጡት የፊሊፒንስ እና የኢንዶኔዥያ ባለሥልጣናት ናቸው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
3😢3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇪🇹 በኢትዮጵያ የሚገኙ ስደተኞችን የዲጂታል መታወቂያ አገልግሎት ተጠቃሚ እንደሚሆኑ ተገለፀ 🪪 በጋምቤላ ክልል የሚገኙ ስደተኞችንና የአካባቢ ስደተኛ ተቀባይ ማኅበረሰብ የዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ የሚያደርግ መርሃ ግብር በኢታንግ ልዩ ወረዳ ተካሂዷል። መርሃ ግብሩን ያስጀመሩት የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጠይባ ሀሰን፤ "የአገልግሎቱ መጀመር ለስደተኞቹ አስፈላጊውን ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ…
ኢትዮጵያ በሱዳን ግጭት ሳቢያ ከ98 ሺህ በላይ ተፈናቃዮችን መቀበሏን የተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ኤጀንሲ አስታወቀ

በሱዳን ሚያዝያ 15 ቀን 2023 የትጥቅ ግጭት መቀስቀሱን ተከትሎ፣ ኢትዮጵያ ደህንነትንና ጥበቃን የሚሹ በግዳጅ የተፈናቀሉ ግለሰቦችን በከፍተኛ ቁጥር ተቀብላለች።

በኤጀንሲው ሪፖርት መሠረት፣ እስከ 2025 ድረስ ወደ ድንበር አካባቢ ከገቡ 98 ሺህ 502 በላይ ሰዎች፦

🟠 76 ሺህ 120 የሚሆኑት አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ጥበቃ የሚያስፈልጋቸው ናቸው።

🟠 48,964 የሚሆኑት ደግሞ ከረጅም ጊዜ ጀምሮ በአሶሳ መቆየታቸውን ኤጀንሲው በሪፖርቱ አስታውቋል።

🟠 8,328 የሚሆኑት በ2025 ብቻ ወደ ኢትዮጵያ የገቡ የሱዳን ስደተኞችን ናቸው፡፡

ይህ ሰብአዊ ፍሰት በምስራቅ አፍሪካ እየጨመረ የመጣውን መፈናቀል ተከትሎ ኢትዮጵያ በቀጣናዊ ጥበቃ ጥረቶች ውስጥ ያላትን ወሳኝ ሚና ያጎላል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍76
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ከስድስት ሠዓት ጀምሮ ተግባራዊ መሆኑን የእስራኤል ጦር አስታወቀ "ከስድስት ሰዓት ጀምሮ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት ወታደሮች ለተኩስ አቁም ስምምነት እና ታጋቾች እንዲመለሱ ዝግጅት በማድረግ፣ አዲስ የስምሪት መስመሮች ላይ ቦታ እየያዙ ነው፡፡" ብሏል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የእስራኤል ኃይሎች ከበርካታ የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎች መውጣታቸውን የፍልስጤም ሚዲያ ዘገበ

የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ከተማ እና ከአል-ሻቲ የስደተኞች ምጠለያ በመልቀቅ ስምምነት ላይ ወደተደረሰበት መስመር እያመሩ እንደሆነ ዘገባዎች ያመለክታሉ።

የወታደሮቹን ደህንነት ለማረጋገጥ በበርካታ ፍተሻ ቦታዎች ላይ እንደገና እንደሚሰማሩም ተዘግቧል።

በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ በምትገኘው ኻን ዩኒስ፣ “የእስራኤል ተሽከርካሪዎች ከከተማዋ ደቡባዊ እና መካከለኛ ክፍሎች ወደ ምሥራቃዊ አካባቢዎች ወጥተዋል” ሲሉ የጋዛ የሲቪል መከላከያ ባለሥልጣን ተናግረዋል።

ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ምስል

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍96🔥1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ሩሲያ የዩክሬን ግጭት መፍትሔን በተመለከተ የአላስካውን ውይይት መሠረታዊ ድንጋጌዎች ተመርኩዛ እየሠራች መሆኑን ፑቲን አስታወቁ ሞስኮ በአጠቃላይ የጉባኤው ውጤት  አዎንታዊ እንደሆነ ትገመግማለች ሲሉ የሩሲያው ፕሬዝዳንት በዱሻንቤ የነፃ መንግሥታት ኮመንዌልዝ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሩሲያ እና አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሊወሰድ ስለሚገባው አቅጣጫ መግባባት አላቸው - ፑቲን

ፕሬዝዳንቱ፣ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ቀውስ ለመፍታት ከልባቸው እየሞከሩ ነው ሲሉ አክለዋል፡፡

የኖቤል ኮሚቴ ለሰላም ምንም ያላበረከቱ አካላትን የሰላም ሽልማት መሸለሙንም ፑቲን አስታውሰዋል፡፡

ከሰላም ሽልማት አኳያ የኖቤል ኮሚቴ ውሳኔ የሽልማቱ ባለሥልጣናት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሎባቸዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
9👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ እና አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሊወሰድ ስለሚገባው አቅጣጫ መግባባት አላቸው - ፑቲን ፕሬዝዳንቱ፣ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ቀውስ ለመፍታት ከልባቸው እየሞከሩ ነው ሲሉ አክለዋል፡፡ የኖቤል ኮሚቴ ለሰላም ምንም ያላበረከቱ አካላትን የሰላም ሽልማት መሸለሙንም ፑቲን አስታውሰዋል፡፡ ከሰላም ሽልማት አኳያ የኖቤል ኮሚቴ ውሳኔ የሽልማቱ ባለሥልጣናት ላይ ከፍተኛ ውድመት…
❗️'በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት ላይ ጣልቃ መግባት አልፈልግም ' - ፑቲን በሩሲያ-አረብ ጉባኤ መራዘም አስመልክቶ አስተያየት ሰጥተዋል

የሩሲያ-አረብ ጉባኤ መራዘም ይፋ የሆነው በራሳቸው ተነሳሽነት መሆኑንም ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናግረዋል፡፡

"ሩሲያ ፍልስጤምን ጨምሮ ከአረብ አገራት ከፍተኛ አመኔታን አትርፋለች"


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍62
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️'በመካከለኛው ምሥራቅ የሰላም ሂደት ላይ ጣልቃ መግባት አልፈልግም ' - ፑቲን በሩሲያ-አረብ ጉባኤ መራዘም አስመልክቶ አስተያየት ሰጥተዋል የሩሲያ-አረብ ጉባኤ መራዘም ይፋ የሆነው በራሳቸው ተነሳሽነት መሆኑንም ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናግረዋል፡፡ "ሩሲያ ፍልስጤምን ጨምሮ ከአረብ አገራት ከፍተኛ አመኔታን አትርፋለች" በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሩሲያ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ወደ ኪዬቭ ስለሚተላለፉበት ንግግር የሰጠችው ምላሽ የአየር መከላከያ ስርዓቷን ማጠናከር ነው - ፑቲን

ፑቲን አክለውም የሩሲያ የኑክሌር መከላከል እርምጃዎች ውስብስብነት ከሌሎች አገሮች የላቀ መሆኑን ተናግረዋል።

የሩሲያው ፕሬዝዳንት በቅርቡ የአዳዲስ የጦር መሣሪያዎች ሊተዋወቁ ይችላል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍71
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች ወደ ኪዬቭ ስለሚተላለፉበት ንግግር የሰጠችው ምላሽ የአየር መከላከያ ስርዓቷን ማጠናከር ነው - ፑቲን ፑቲን አክለውም የሩሲያ የኑክሌር መከላከል እርምጃዎች ውስብስብነት ከሌሎች አገሮች የላቀ መሆኑን ተናግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት በቅርቡ የአዳዲስ የጦር መሣሪያዎች ሊተዋወቁ ይችላል ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ሩሲያ የጦር መሣሪያ ቁጥጥርን በተመለከተ ከአሜሪካ ጋር ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን ፑቲን አስታወቁ

ፕሬዝዳንቱ የአሜሪካ "*ከኒው ስታርት" ስምምነት መውጣት ለሞስኮ ወሳኝ አይሆንም ሲሉ አጽንኦት ሰጥተዋል።

ፑቲን አክለውም አንዳንድ አገራት እውነተኛ የኒውክሌር መሣሪያ ሙከራ ለማድረግ ከወሰኑ ሩሲያ በተመሳሳይ መልኩ ምላሽ ትሰጣለች ብለዋል።

*ኒው ስታርት ስምምነት በአሜሪካ እና በሩሲያ ፌዴሬሽን መካከል እ.ኤ.አ. 2010 የተፈረመ የኒውክሌር ጦር መሣሪያ ቅነሳ ስምምነት ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍72
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
📹 ሩሲያ በጣም በቅርቡ የአዲስ ጦር መሣሪያዎች ገጽታን ታስተዋውቃለች - ፑቲን ሙከራዎች የቀጠሉ ሲሆን ስኬታማ መሆናቸውንም ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፑቲን በዱሻንቤ ከሰጡት የጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰዱ ሌሎች ቁልፍ ነጥቦች፦

🔸 የሩሲያ እጣ ፈንታ ሁልጊዜም በሕዝቦቿ እጅ እንዲሁም በጦር ግንባር ባለው ወታደራዊው ኃይል ነው ብለዋል።

🔸 የኖቤል ኮሚቴ ለሰላም ምንም ላልሠሩ አካላት በተደጋጋሚ የሰላም ሽልማት ሰጥቷል ሲሉ የገለፁት ፑቲን፣ ትራምፕ ሽልማቱን ይገባቸዋል ወይ ተብለው ለተጠየቁት ጥያቄ “ይህን እኔ የምወስነው አይደለም” በማለት ምላሽ ሰጥተዋል።

🔸 ፕሬዝዳንቱ ከአዘርባጃን አውሮፕላን አደጋ በኋላ ሩሲያ እና አዘርባጃን አዲስ ምዕራፍ ከፍተዋል የሚል ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።

🔸 በሩሲያ እና በአዘርባጃን መካከል የአገራት ግንኙነት ቀውስ አልነበረም፤ አገራቱ በአሳዛኙ ክስተት ምክንያት “የስሜት ቀውስ” ብቻ ተጋርጦባቸው ነበር ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
8👍6
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ኢትዮጵያ የውጭ ንግዷን በዝቅተኛ ወይ በዜሮ ቀረጥ እንድታካሂድ ያስችላታል - ባለሙያ "ከዘርፍ አንጻር ሲታይ፣ ኢነርጂ፣ አቪዬሽን እና በአንዳንድ ደረጃዎች የሸቀጦች ንግድ ትልቅ ትርፍ ያስገኛሉ" የፕራግማ ካፒታል ፋይናንስ እና ኢንቨስትመንት አማካሪ መርዕድ ፍቅረዮሐንስ ለ ፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። አማካሪው፤ አገሪቱ በቀጣናው ውስጥ የምታደርገው እንቅስቃሴ ከአገር…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኢኮኖሚ ውሕደት ለማረጋገጥ ድንበርን ከሉዓላዊነት በመለስ ማየት ይገባል - በአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን የንግድ ፖሊሲ ማዕከል አስተባባሪ

ዶ/ር መላኩ ገቦዬ፣ ነጻ የንግድ ቀጣናው በአፍሪካ ድንበር ተሻጋሪ የምርት እና አገልግሎት ትስስርን እውን ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

"የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ሁሉም የሚሳተፍበት ትልቅ ገበያ ነው። በዚህም የሌሎችን ገበያ ከማድራት ይልቅ ለራሳችን ምርቶች የገበያ መዳረሻ መሆን እንችላለን።" ብለዋል።


አስተባባሪው አኅሪቱ የልማት አቅሟን ይበልጥ ማስተሳሰር የሚያስቸሉ ስልቶችን ተግባራዊ ማደርግ እንዳለባትም አስገንዝበዋል፡፡

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
7👍4
ቬንዙዌላ እንድትወረር ለጠየቁ ተቃዋሚ ፖለቲከኛ የኖቤል የሰላም ሽልማት ተሰጠ

የኖቤል ኮሚቴ ለቀድሞዋ የቬንዙዌላ የሕግ አውጪ እና ታዋቂ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማትን ሰጥቷል።

ሽልማቱ የሚሰጠው "ለአገራት ወንድማማችነት፣ ቋሚ የጦር ኃይሎችን ለማጥፋት ወይም ለመቀነስ እንዲሁም የሰላም ኮንግረሶችን ለማካሄድ እና ለማስተዋወቅ እጅግ ብዙ ሥራ ለሠሩ" ሰዎች ነው።

ቀደም ሲል የቬንዙዌላ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ማቻዶ በቴሌቪዥን በተላለፈ ቃለ-ምልልሳቸው ላይ የካሪቢያኗ አገር ለምዕራቡ ዓለም "ስጋት" መሆኗን በመግለፅ አሜሪካ መራሽ "ጥቃት በቬንዙዌላ ላይ እንዲፈፀም" ያቀረቡትን ጥሪ አውግዟል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁11👎54👍2👏1
2025/10/27 08:57:27
Back to Top
HTML Embed Code: