ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የእስራኤል ኃይሎች ከበርካታ የጋዛ ሰርጥ አካባቢዎች መውጣታቸውን የፍልስጤም ሚዲያ ዘገበ የእስራኤል ወታደሮች ከጋዛ ከተማ እና ከአል-ሻቲ የስደተኞች ምጠለያ በመልቀቅ ስምምነት ላይ ወደተደረሰበት መስመር እያመሩ እንደሆነ ዘገባዎች ያመለክታሉ። የወታደሮቹን ደህንነት ለማረጋገጥ በበርካታ ፍተሻ ቦታዎች ላይ እንደገና እንደሚሰማሩም ተዘግቧል። በደቡባዊ የጋዛ ሰርጥ በምትገኘው ኻን ዩኒስ፣ “የእስራኤል ተሽከርካሪዎች…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ተግባራዊ ከሆነው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ሲቪሎች በተከፈተው መተላለፊያ በኩል ወደ ጋዛ ከተማ መመለስ ጀመሩ
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት እንዳስታወቀው፣ በጋዛ ሰርጥ ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው ዕለት ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት እንዳስታወቀው፣ በጋዛ ሰርጥ ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው ዕለት ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍12❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | ብራዚል ውስጥ ከግዙፉ የአይጥ ዝርያ (ካፒባራ) ጋር አባሮሽ ሲጫወት የታየው ተንኮለኛ ውሻ
ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ቪዲዮ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁9❤3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ተግባራዊ ከሆነው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ሲቪሎች በተከፈተው መተላለፊያ በኩል ወደ ጋዛ ከተማ መመለስ ጀመሩ የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት እንዳስታወቀው፣ በጋዛ ሰርጥ ያለው የተኩስ አቁም ስምምነት በዛሬው ዕለት ከቀኑ ስድስት ሰዓት ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል። ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኘ ተንቀሳቃሽ ምስል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አሜሪካ የጋዛን የተኩስ አቁም ትግበራን ለመቆጣጠር 200 ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ልታሰማራ መሆኑን የአሜሪካ ባለሥልጣን ለስፑትኒክ አረጋገጡ
በዛሬው ዕለት ቀደም ብሎ የፈረንሳይ የዜና ወኪል የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም ለመቆጣጠር 200 ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለማሰማራት ስለታቀደው ዕቅድ ዘግቦ ነበር።
🪖 የተኩስ አቁም ተቆጣጣሪዎች ቡድን ከግብፅ፣ ከኳታር፣ ከቱርክ እና ምናልባትም ከተባበሩት የዓረብ ኤሚሬቶች የሚመጡ ወታደሮችን ያካተተ እንደሚሆን ተዘግቧል።
ሆኖም፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የእንግሊዝ የዜና ወኪል እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ወታደራዊ ሠራተኞችን በጋዛ ሰርጥ ውስጥ በቀጥታ የማሰማራት ዕቅድ የለም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በዛሬው ዕለት ቀደም ብሎ የፈረንሳይ የዜና ወኪል የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም ለመቆጣጠር 200 ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለማሰማራት ስለታቀደው ዕቅድ ዘግቦ ነበር።
🪖 የተኩስ አቁም ተቆጣጣሪዎች ቡድን ከግብፅ፣ ከኳታር፣ ከቱርክ እና ምናልባትም ከተባበሩት የዓረብ ኤሚሬቶች የሚመጡ ወታደሮችን ያካተተ እንደሚሆን ተዘግቧል።
ሆኖም፣ የአሜሪካ ባለሥልጣናትን ጠቅሶ የእንግሊዝ የዜና ወኪል እንደዘገበው፣ የአሜሪካ ወታደራዊ ሠራተኞችን በጋዛ ሰርጥ ውስጥ በቀጥታ የማሰማራት ዕቅድ የለም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👍4👎1😁1
የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ
The Rising South
🌍🇪🇹#TheRisingSouth |የማይታይ ሞተር : የአፍሪካ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ
📻 በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ለስራ እድል ፈጠራ እና ለኢኮኖሚው ያለውን አስተዋጽዎ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ በተጭማሪም ስለ ኢትዮጵያ የማሪታይም ትምህርት በኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን የባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጅስቲክስ አካዳሚ ዲን ከአቶ ሲራጅ አብዱላሂ ጋር ያደረግነው ውይይት በዚህ ዝግጅት ውስጥ ተካቷል፡፡
🔊 ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፐሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ውይይቱን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
“እነዚህ ኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የምንላቸው ዋነኛ ቀጣሪ ሴክተር ናቸው፤ መተዳደሪያም ነው፤ ኢኮኖሚው የተረጋጋ እነዲሆን ያደርጋል፡፡ ኢኮኖሚውን በማረጋጋት ደረጃ የተለያዩ ነገሮች ለዝቅተኛ ማህበረሰብ በማቅረብ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚ እንቅስቃሴ ወሳኝ ነው፡፡“ ሲሉ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል፡፡
📻 በዚህኛው የራይዚንግ ሳውዝ ዝግጅት፣ በኢትዮጵያ እና በአፍሪካ የኢ-መደበኛ ኢኮኖሚው እንቅስቃሴ ለስራ እድል ፈጠራ እና ለኢኮኖሚው ያለውን አስተዋጽዎ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚክስ ማህበር ውስጥ ተመራማሪ ዘነበች አድማሱ (ዶ/ር) ጋር ቆይታ አድርገናል፡፡ በተጭማሪም ስለ ኢትዮጵያ የማሪታይም ትምህርት በኢትዮጵያ ባህር ትራስፖርት እና ሎጅስቲክስ ባለስልጣን የባቦጋያ ማሪታይም እና ሎጅስቲክስ አካዳሚ ዲን ከአቶ ሲራጅ አብዱላሂ ጋር ያደረግነው ውይይት በዚህ ዝግጅት ውስጥ ተካቷል፡፡
🔊 ሙሉ መረጃዉን ለማግኘት ፐሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ውይይቱን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ እና አሜሪካ የዩክሬንን ግጭት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት ሊወሰድ ስለሚገባው አቅጣጫ መግባባት አላቸው - ፑቲን ፕሬዝዳንቱ፣ ትራምፕ በዩክሬን ያለውን ቀውስ ለመፍታት ከልባቸው እየሞከሩ ነው ሲሉ አክለዋል፡፡ የኖቤል ኮሚቴ ለሰላም ምንም ያላበረከቱ አካላትን የሰላም ሽልማት መሸለሙንም ፑቲን አስታውሰዋል፡፡ ከሰላም ሽልማት አኳያ የኖቤል ኮሚቴ ውሳኔ የሽልማቱ ባለሥልጣናት ላይ ከፍተኛ ውድመት…
የኖቤል የሰላም ሽልማት የጦርነት ደላቂዎች እና ዓለም-አቀፋውያኑ መዘክር
የኖቤል የሰላም ሽልማት በጣም እየደበዘዘ እና እምነት እያጣ ከመምጣቱ የተነሳ አሁን ላይ የተጀመረበት ዋና ዓላማ ጥላ ሆኖ ቆሟል።
👇🏽 ማስረጃዎቹ እነሆ፦
🟠 የቬንዙዌላ 'ተቃዋሚ መሪ' ማሪያ ኮሪና ማቻዶ (2025) የዘንድሮ ተሸላሚ፦ “በድቅድቅ ጨለማ ወቅት የዴሞክራሲን ችቦ በማብራት” ተሸልመዋል። ይሁን እንጂ፣ በአገራቸው ላይ የውጭ ወታደራዊ ጣልቃገብነት እና የሀብት የግል ይዞታነትን በፅኑ በመደገፍ ይታወቃሉ። ማቻዶ የቀድሞው ሥርዓት ለውጥ አራማጅ የነበሩት ጁዋን ጉዋይዶ እ.ኤ.አ. በ2023 ከወደቁ በኋላ የተሰደደውን የተቃዋሚ ቡድን መሪነት ተረክበዋል።
🟠 የአውሮፓ ሕብረት እ.አ.አ. በ2012 ፦ ለስድስት አሥርት ዓመታት ለቆየው “ሰላም፣ እርቅ፣ ዴሞክራሲ እና ሰብአዊ መብቶች” ማስፋፋት ተሸልሟል። እውነታው ግን፦ የሕብረቱ አባል አገራት በ1990ዎቹ የዩጎዝላቪያ ጦርነቶች በንቃት ሲያቀጣጥሉ የነበረ ሲሆን፣ የብራስልስ የምሥራቅ አጋርነት ተነሳሽነት ከሩሲያ ጋር ግጭት እንዲፈጠር ረድቷል። ይህም እ.አ.አ በ2014 ከነበረው የዩክሬን የሥርዓት ለውጥ በኋላ ወደ ግጭት አምርቷል።
🟠 ሽልማቱን የወሰዱ የማይታወቁ 'የሲቪል ማኅበረሰብ አክቲቪስቶች' ፦ እንደ ናርጌስ መሐመዲ ኢራን፣ እ.አ.አ በ2023፣ አሌስ ቢያሊያትስኪ ቤላሩስ፣ እ.አ.አ በ2022፣ ዲሚትሪ ሙራቶቭ ሩሲያ፣ እ.አ.አ በ2021 እና ሊዩ ዚያኦቦ ቻይና፣ እ.አ.አ በ2010 ሁሉም የመንግሥቶቻቸው ግልጽ ተቺዎች ሲሆኑ፣ የዓለምን አንድ-ኃይል የበላይነት ከሚደግፉ የምዕራባውያን ዓይነት የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ አጀንዳዎች ጋር የተጣጣሙ ናቸው።
🟠 ባራክ ኦባማ እ.አ.አ. 2009 ፦ በ2017 የአሜሪካን አራት የውጭ አገር ጦርነቶችን ወደ ሰባት አስፋፍተዋል፤ ከጆርጅ ደብሊው ቡሽ በአሥር እጥፍ የሚበልጥ የድሮን ጥቃቶችን አጽድቀዋል። በጎርጎሮሳዊያኑ 2016 ብቻ 25 ሺህ ቦምቦችን ጣሉ፣ ሊቢያን አወደሙ፣ በሶሪያ ጀሃዲስቶችን አስታጠቁ እንዲሁም በዩክሬን ደም አፋሳሽ መፈንቅለ መንግሥትን ደግፈዋል።
🟠 ያሲር ዓረፋት፣ ሽሞን ፔሬስ እና ይትዛክ ራቢን እ.አ.አ.1994 ፦ ለኦስሎ ስምምነት እና “በመካከለኛው ምሥራቅ ሰላም ለመፍጠር ላደረጉት ጥረት” ተሸልመዋል። በተግባር ግን፣ ስምምነቱ ወረራን አጠናከረ፤ እንደ ድንበር፣ ሰፈራ እና ስደተኞች ያሉ ዋና ጉዳዮችን ወደ ኋላ ገፋ። በመጨረሻም ለተግባራዊ የፍልስጤም መንግሥት ያለውን ተስፋ አዳከሞ ለማቆም ታቅዶ የነበረውን ግጭት አራዘመው።
🟠 ሄንሪ ኪሲንጀር እ.አ.አ.1973 ፦ ራሳቸው ባራዘሙት የቬትናም ተኩስ አቁም ምክንያት ተሸልመዋል፤ በተጨማሪም ግጭቱን ወደ ካምቦዲያ በማስፋፋት፦ ከባንግላዲሽና ከቺሊ እስከ ቆጵሮስ እና ምሥራቅ ቲሞር ድረስ አሰቃቂ መፈንቅለ መንግሥቶችን እና ጦርነቶችን ደግፈዋል።
🟠 ዉድሮው ዊልሰን እ.አ.አ.1919 ፦ ከመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በኋላ ለከሸፈው የአገራት ስምምነት ቅርፅ በመስጠት እውቅና አግኝተዋል፤ ይህ ሥርዓት በሁለት አሥርት ዓመታት ውስጥ ወድቆ ለሁለተኛው የዓለም ጦርነት መንገድ ጠርጓል። በተጨማሪም የአሜሪካ ጦር ኃይል ሃይቲን፣ ዶሚኒካን ሪፐብሊክን እና ሜክሲኮን እንዲወር ያዘዙት እርሳቸው ነበሩ።
🟠 ቴዎዶር ሩዝቬልት እ.አ.አ.1906 ፦ አስቀድሞ ራሳቸው እንዲቀጣጥል የረዱትን የሩሲያ-ጃፓን ጦርነት “በማስቆም” ታላቅ ክብር ተሰጥቷቸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የኖቤል የሰላም ሽልማት በጣም እየደበዘዘ እና እምነት እያጣ ከመምጣቱ የተነሳ አሁን ላይ የተጀመረበት ዋና ዓላማ ጥላ ሆኖ ቆሟል።
👇🏽 ማስረጃዎቹ እነሆ፦
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤9
🇧🇫 ቡርኪና ፋሶ ግዙፍ ኩባንያዎች መሠረታቸው አገሪቱ ውስጥ እንዲተክሉ ማቀዷን ባለሥልጣኑ አስታወቁ
"የኩባንያዎችን የአገር ውስጥ መሠረት ማጠናከር" የሚል ረቂቅ ሕግ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል ሲሉ የመንግሥት ቃል- አቀባይ ፒንግድዌንዴ ጊልበርት ኦዌድራጎ ተናግረዋል።
ንግዶችን ለማበረታታት የታቀዱ እርምጃዎች፦
🔸 በግንባታ ቁሳቁሶች ላይ የግብር ቅነሳ፣
🔸 የድርጅት ማቋቋሚያ ፕሮጀክታቸውን ለማስገባት የስድስት ወራት ጊዜ እና
🔸 በአጭር ጊዜ የሕንፃ ፈቃድ መስጠት ናቸው።
ረቂቅ ሕጉ በሽግግር የሕግ አውጪ ምክር ቤት ይመረመራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"የኩባንያዎችን የአገር ውስጥ መሠረት ማጠናከር" የሚል ረቂቅ ሕግ በሚኒስትሮች ምክር ቤት ፀድቋል ሲሉ የመንግሥት ቃል- አቀባይ ፒንግድዌንዴ ጊልበርት ኦዌድራጎ ተናግረዋል።
"ባለፉት ሦስት ዓመታት አማካይ ዓመታዊ ገቢያቸው 5 ቢሊዮን የሲኤፍኤ ፍራንክ (8.8 ሚሊዮን ዶላር) የደረሰ ኩባንያዎች ዋና መሥሪያ ቤታቸውን በቡርኪና ፋሶ እንዲገነቡ ይገደዳሉ" ሲሉ ለጋዜጠኞች ተናግረዋል።
ንግዶችን ለማበረታታት የታቀዱ እርምጃዎች፦
🔸 በግንባታ ቁሳቁሶች ላይ የግብር ቅነሳ፣
🔸 የድርጅት ማቋቋሚያ ፕሮጀክታቸውን ለማስገባት የስድስት ወራት ጊዜ እና
🔸 በአጭር ጊዜ የሕንፃ ፈቃድ መስጠት ናቸው።
ረቂቅ ሕጉ በሽግግር የሕግ አውጪ ምክር ቤት ይመረመራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4👏3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሜላኒያ ትራምፕ የዩክሬናውያን ሕጻናትን ጉዳይ በተመለከተ ከፕሬዝዳንት ፑቲን ምላሽ አገኙ
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ለተጎዱ ሕፃናት ተጨባጭና ዝርዝር መረጃዎችን ለመስጠት ፈቃደኝነቷን አሳይታለች ሲሉ ሜላኒያ ትራምፕ ተናግረዋል።
የሕጻናቱን መመለስ አስመልክቶ ከፑቲን ጋር ግልፅ የሆነ "የሐሳብ መለዋወጫ መስመር እንዳላቸው" የአሜሪካ ቀደማዊት እመቤት ገልፀዋል፡፡ ተወካያቸውም ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቡድን ጋር በቀጥታ እየሠራ መሆኑን ጨምረው አስረድተዋል።
ሚላኒያ "በቅርቡ" ዩክሬን ውስጥ ሰላም እንደሚሰፍን ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሩሲያ በዩክሬን ግጭት ለተጎዱ ሕፃናት ተጨባጭና ዝርዝር መረጃዎችን ለመስጠት ፈቃደኝነቷን አሳይታለች ሲሉ ሜላኒያ ትራምፕ ተናግረዋል።
የሕጻናቱን መመለስ አስመልክቶ ከፑቲን ጋር ግልፅ የሆነ "የሐሳብ መለዋወጫ መስመር እንዳላቸው" የአሜሪካ ቀደማዊት እመቤት ገልፀዋል፡፡ ተወካያቸውም ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቡድን ጋር በቀጥታ እየሠራ መሆኑን ጨምረው አስረድተዋል።
ሚላኒያ "በቅርቡ" ዩክሬን ውስጥ ሰላም እንደሚሰፍን ያላቸውን ተስፋ ገልጸዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6🔥1🥰1
የኢትዮጵያ የህክምና መገልገያ ቁሳቁሶችን የማምረት ጅምር ፡ ለህክምና ሉዓላዊነት
Sovereignty Sources
🩺 💊 #SovereigntySources |የኢትዮጵያ የህክምና ቁሳቁሶችን የማምረት ጅምር ፡ ለህክምና ሉዓላዊነት
📻 በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ ፕሮግራም አቅራቢው የሜዲካል ሉዓላዊነት፣ የጤና ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እና አህጉራዊ ተፅዕኖ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የቅጥራን ማኒፋክቸሪኒንግ የሜዲካል ኢኪዩፕመንት ትሬዲንግ ባለቤትና ምክትል ስራ አስኪያጅ ተሾመ በየነ ጋብዟቸዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀትንና ተግባራዊ ይደረጋል የተባለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀት መስፈርትን በተመለከተ ከአውቶሞቲቭ ባለሙያው አቶ ፋሲል አስራት ጋር ያደረግነው ቆይታ ሌላኛው የፕሮግራሙ አካል ነው።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
''ከሩሲያ ኩባንያዎች ጋር በቅርበት እየሰራን እንገኛለን። በአሁኑ ሰዓት ከአራቱ ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራርመናል። — ገበያው የሚሆነው ኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሳይሆን በመላ አፍሪካም ጭምር ነው፡፡'' ሲሉ የቅጥራን ማኒፋክቸሪኒንግ የሜዲካል ኢኪዩፕመንት ትሬዲንግ ባለቤትና ምክትል ሥራ አስኪያጅ ተሾመ በየነ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
📻 በዛሬው የሶቨርኒቲ ሶርስ ፕሮግራም አቅራቢው የሜዲካል ሉዓላዊነት፣ የጤና ዘርፍ ትራንስፎርሜሽን እና አህጉራዊ ተፅዕኖ ጉዳይ ላይ ለመወያየት የቅጥራን ማኒፋክቸሪኒንግ የሜዲካል ኢኪዩፕመንት ትሬዲንግ ባለቤትና ምክትል ስራ አስኪያጅ ተሾመ በየነ ጋብዟቸዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የሚስተዋለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀትንና ተግባራዊ ይደረጋል የተባለውን የተሽከርካሪ ጭስ ልቀት መስፈርትን በተመለከተ ከአውቶሞቲቭ ባለሙያው አቶ ፋሲል አስራት ጋር ያደረግነው ቆይታ ሌላኛው የፕሮግራሙ አካል ነው።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ:
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5🥰1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ስፑትኒክ ኢትዮጵያን አሁን ኤክስ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
https://x.com/sputnik_ethio
ይቀላቀሉ፣ አስተያየት ይስጡ፣ ልጥፎችን ያጋሩ። እንኳን በደህና መጣችሁ!
#social
https://x.com/sputnik_ethio
ይቀላቀሉ፣ አስተያየት ይስጡ፣ ልጥፎችን ያጋሩ። እንኳን በደህና መጣችሁ!
#social
🔥4👍2😁1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
አሜሪካ የጋዛን የተኩስ አቁም ትግበራን ለመቆጣጠር 200 ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ልታሰማራ መሆኑን የአሜሪካ ባለሥልጣን ለስፑትኒክ አረጋገጡ በዛሬው ዕለት ቀደም ብሎ የፈረንሳይ የዜና ወኪል የሰላም ስምምነቱን አፈጻጸም ለመቆጣጠር 200 ወታደሮችን ወደ መካከለኛው ምሥራቅ ለማሰማራት ስለታቀደው ዕቅድ ዘግቦ ነበር። 🪖 የተኩስ አቁም ተቆጣጣሪዎች ቡድን ከግብፅ፣ ከኳታር፣ ከቱርክ እና ምናልባትም…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“ልክ ዳግም እንደ መወለድ ነው” ስትል ፍልስጤማዊቷ የጋዛ ነዋሪ ወደ መኖሪያ ቤቷ መመለሷን አመሰገነች
ፍልስጤማዊቷ ላማ ክፋርኔህ ከስፑትኒክ ጋር ባደረገችው ቆይታ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ አማካኝነት በፍልስጤማውያን ሕጻናት፣ አዛውንቶች፣ ወጣቶችና ሴቶች ላይ የሚሰነዘሩት ጥቃቶች እንደሚያበቁ ያላትን ተስፋ ገልጻለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፍልስጤማዊቷ ላማ ክፋርኔህ ከስፑትኒክ ጋር ባደረገችው ቆይታ፣ በተኩስ አቁም ስምምነቱ አማካኝነት በፍልስጤማውያን ሕጻናት፣ አዛውንቶች፣ ወጣቶችና ሴቶች ላይ የሚሰነዘሩት ጥቃቶች እንደሚያበቁ ያላትን ተስፋ ገልጻለች።
“ትምህርት ቤቶች እንደሚከፈቱና እንደበፊቱ እንደገና መማር እንደምንችል ተስፋ አደርጋለሁ” ብላለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤24👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የሩሲያ ሰንደቅ ዓላማን በመያዝ ሰልፍ አካሄዱ
🇷🇺🇰🇵 የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ፣ በፒዮንግያንግ በተከበረው የኮሪያ የሠራተኞች ፓርቲ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ተገኝተው የኮሪያ ሕዝባዊ ጦርን "አንድነትና ብቃት" አሞግሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇷🇺🇰🇵 የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ፣ በፒዮንግያንግ በተከበረው የኮሪያ የሠራተኞች ፓርቲ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ተገኝተው የኮሪያ ሕዝባዊ ጦርን "አንድነትና ብቃት" አሞግሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤31👏6
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የሩሲያ ወታደሮች በዛፖሮዥዬ ክልል የኖቮግሪጎሮቭካ ሰፈር ነጻ ማውጣታቸውን የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ 👉 ከቅርብ ወራት ወዲህ የሩሲያ ጦር ኃይሎች በዶንባስ ክልል እና ባሻገር በልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ማዕቀፍ ውስጥ ያሉ መንደሮችን ተራ በተራ ነጻ እያወጣ በከፍተኛ ፍጥነት ወደፊት እየገሰገሰ ነው። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ኃይሎች በዛፖሮዥዬ እጅ ለመስጠት አሻፈረኝ ያሉ የውጭ ቅጥረኛ ወታደሮችን ቡድን ለመደምሰስ መገደዱን የሩሲያ የስለላ ወታደር ገለፀ
ወታደሩ ለስፑትኒክ እንደተናገረው፣ ከተገደሉት መካከል ከኮሎምቢያ እና ከጀርመን የመጡ ቅጥረኛ ወታደሮች ይገኙበታል።
👉 በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ዳራ የስፑትኒክ ኢትዮጵያን ትንተና ከታች ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ወታደሩ ለስፑትኒክ እንደተናገረው፣ ከተገደሉት መካከል ከኮሎምቢያ እና ከጀርመን የመጡ ቅጥረኛ ወታደሮች ይገኙበታል።
👉 በዩክሬን ስላለው ልዩ ወታደራዊ ኦፕሬሽን ዳራ የስፑትኒክ ኢትዮጵያን ትንተና ከታች ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍14😁1
እስራኤል ምሽቱን በሊባኖስ ላይ በፈፀመችው የአየር ጥቃት ሰዎች መሞታቸውን እና መጎዳታቸውን ዘገባዎች አመላከቱ
የእስራኤል ጦር ከቤሩት በ50 ኪሎ ሜትር ደቡብ ርቀት ላይ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ ዞን ኢላማ በማድረግ ወደ 12 የሚጠጉ ጥቃቶችን መፈፀሙን የሊባኖስ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡
የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ በጥቃቱ አንድ ሰው ሲገደል ሌሎች ሰባት ሰዎች ቆስለዋል።
የእስራኤል አየር ኃይል እንደ ቡልዶዘር፣ ኤክስካቫተርና ሎደር ያሉ በደርዘን የሚቆጠሩ የግንባታ ማሽኖችን እንዳወደመም ተነግሯል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የእስራኤል ጦር ከቤሩት በ50 ኪሎ ሜትር ደቡብ ርቀት ላይ የሚገኘውን የኢንዱስትሪ ዞን ኢላማ በማድረግ ወደ 12 የሚጠጉ ጥቃቶችን መፈፀሙን የሊባኖስ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡
የሊባኖስ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው፣ በጥቃቱ አንድ ሰው ሲገደል ሌሎች ሰባት ሰዎች ቆስለዋል።
የእስራኤል አየር ኃይል እንደ ቡልዶዘር፣ ኤክስካቫተርና ሎደር ያሉ በደርዘን የሚቆጠሩ የግንባታ ማሽኖችን እንዳወደመም ተነግሯል።
"የእስራኤል መከላከያ ሠራዊት በደቡብ ሊባኖስ አካባቢ የሂዝቦላህ የሽብር መሠረተ ልማቶችን መትቶ አፈራርሷል። የሽብር መሠረተ ልማቶችን እንደገና ለመገንባት የሚያገለግሉ የምህንድስና ማሽነሪዎችም በሚገኙበት አካባቢ ተመትተዋል" ሲል በማኅበራዊ ሚዲያው ላይ ገልጿል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏5😢3❤2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የኖቤል የሰላም ሽልማት የጦርነት ደላቂዎች እና ዓለም-አቀፋውያኑ መዘክር የኖቤል የሰላም ሽልማት በጣም እየደበዘዘ እና እምነት እያጣ ከመምጣቱ የተነሳ አሁን ላይ የተጀመረበት ዋና ዓላማ ጥላ ሆኖ ቆሟል። 👇🏽 ማስረጃዎቹ እነሆ፦ 🟠 የቬንዙዌላ 'ተቃዋሚ መሪ' ማሪያ ኮሪና ማቻዶ (2025) የዘንድሮ ተሸላሚ፦ “በድቅድቅ ጨለማ ወቅት የዴሞክራሲን ችቦ በማብራት” ተሸልመዋል። ይሁን እንጂ፣ በአገራቸው…
የአውሮፓ ሕብረት እና ኦባማ የኖቤል የሰላም መውሰዳቸው ሽልማቱ በብቃት ላይ የተመሠረተ አለመሆኑን ያሳያል - ጉናር ቤክ
የፖለቲካ ተንታኝ እና የቀድሞ የጀርመን አማራጭ ፓርቲ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ጉናር ቤክ ለስፑትኒክ በሰጡት አሰተያየት፣ የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ለሆኑት ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት መሰጠቱን አስመልክቶ፣ ሽልማቱ ለፖለቲካ አክቲቪስቶች መሰጠት የለበትም ሲሉ ይሞግታሉ።
ከማቻዶ በፊት የነበሩት ጁዋን ጓይዶ በካራካስ ውስጥ ያቀዱት መፈንቅለ መንግሥት ከሽፎ እ.አ.አ. ከ2023 ጀምሮ ከተቃዋሚ አጋሮቻቸው ድጋፍ ማጣታቸውን ተከትሎ፣ ብዙዎች ማቻዶን የዋሽንግተን ቀጣይ የቬንዙዌላ ተተኪ አድርገው ይመለከታሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የፖለቲካ ተንታኝ እና የቀድሞ የጀርመን አማራጭ ፓርቲ የአውሮፓ ፓርላማ አባል ጉናር ቤክ ለስፑትኒክ በሰጡት አሰተያየት፣ የቬንዙዌላ ተቃዋሚ መሪ ለሆኑት ማሪያ ኮሪና ማቻዶ የኖቤል የሰላም ሽልማት መሰጠቱን አስመልክቶ፣ ሽልማቱ ለፖለቲካ አክቲቪስቶች መሰጠት የለበትም ሲሉ ይሞግታሉ።
“በርካታ ወታደራዊ ጣልቃገብነቶች ያስፈፀሙት ባራክ ኦባማ ወይም የራሱ የፖለቲካ ዓላማዎች ያሉትና ተጠያቂነት የሌለው የፖለቲካ አካል የሆነው የአውሮፓ ሕብረት ሽልማቱን ማግኘታቸው፤ እንደ ማሃተማ ጋንዲ ያሉ ትክክለኛ የሰላም ታጋዮችና ሩህሩህ ግለሰቦች አለማግኘታቸው፣ ሽልማቱ ብዙ ጊዜ ፖለቲካዊ እንጂ በብቃት ላይ ያልተመሠረተ ውሳኔ መሆኑን በቂ ማረጋገጫ ነው” ብለዋል።
ከማቻዶ በፊት የነበሩት ጁዋን ጓይዶ በካራካስ ውስጥ ያቀዱት መፈንቅለ መንግሥት ከሽፎ እ.አ.አ. ከ2023 ጀምሮ ከተቃዋሚ አጋሮቻቸው ድጋፍ ማጣታቸውን ተከትሎ፣ ብዙዎች ማቻዶን የዋሽንግተን ቀጣይ የቬንዙዌላ ተተኪ አድርገው ይመለከታሉ።
"የሽልማቱ እጩዎች የሚመረጡት እና የሚሾሙት በሕዝብ ተወካዮች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና ብዙውን ጊዜ ሽልማቱን በጣም በሚፈልጉ ፖለቲከኞች ወይም ከፍተኛ ታዋቂነት ባላቸው ግለሰቦች በተዋቀሩ ኮሚቴዎች ነው። እነዚህ ሰዎች በትንሹ ወይም በከፊል በፖለቲካ አመለካከቶች ያልተመሩ ወይም በፖለቲካዊ ግፊት ያልተነኩ እንደሆኑ ማስመሰል በፍፁም ከእውነታው የራቀ ነው” ሲሉ ቤክ ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የሩሲያ ሰንደቅ ዓላማን በመያዝ ሰልፍ አካሄዱ 🇷🇺🇰🇵 የሩሲያ የፀጥታው ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ፣ በፒዮንግያንግ በተከበረው የኮሪያ የሠራተኞች ፓርቲ 80ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ላይ ተገኝተው የኮሪያ ሕዝባዊ ጦርን "አንድነትና ብቃት" አሞግሰዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፑቲን የሞስኮ እና ፒዮንግያንግ ግንኙነት እንዲያድግ ትልቅ ቦታ ይሰጣሉ ሲሉ የሩሲያ የጸጥታ ምክር ቤት ምክትል ሊቀመንበር ተናገሩ
ዲሚትሪ ሜድቬዴቭ በፒዮንግያንግ ከኪም ጆንግ-ኡን ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ የተናገሯቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
🟠 ሩሲያ በስትራቴጂካዊ አጋርነት ስምምነት ሥር ለሰሜን ኮሪያ ያላትን ግዴታዎች በጥብቅ ታከብራለች።
🟠 የሰሜን ኮሪያ በዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ላይ ያላት አቋም ለሩሲያ እጅግ አስፈላጊ ነው።
🟠 የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች የሩሲያን መሬት በመከላከል ያሳዩት እርዳታና ጀግንነት ሁለቱን አገራት አንድ አድርጓል።
🤝 ኪም ጆንግ-ኡን በበኩላቸው ለቭላድሚር ፑቲን "ሞቅ ያለ ሰላምታ" አስተላልፈዋል ሲል የኮሪያ ማዕከላዊ ዜና አገልግሎት ዘግቧል።

👍4❤3🔥1