🇪🇹 የ31 ብሔር ብሔረሰቦች ባሕላዊ ምግቦች የቀረቡበት የምግብ ፌስቲቫል ተካሄደ
🍛 የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት ከኩሪፍቱ አፍሪካ ቪሌጅ ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፌስቲቫል፤ ባሕላዊ ምግቦችን የማስተዋወቅ፣ ወደ ገበታ እንዲመጡ ማድረግ እንዲሁም የምግብ ቱሪዝምን የማሳደግ ዓላማ ያነገበ ነው።
በሌላ በኩል በእውቀት ሽግግር እና ሥራ ፈጠራ በኩል አስተዋፅኦ እንደሚኖረውም ተጠቁሟል።
🏨 የቱሪዝም ማሠልጠኛ ኢንስቲትዩት በኢትዮጵያ የሚገኙ ባሕላዊ የምግብ ዓይነቶች በሆቴሎች የምግብ ሜኑ ዝርዝር ውስጥ እንዲካተቱ ለማድረግ እየሠራ እንደሚገኝ መግለፁ የሚታወስ ነው።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤3😁3👍2🔥1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የአፍሪካ ኅብረት ሊቀመንበር ለማዳጋስካር ቀውስ ሰላማዊና በስምምነት ላይ የተመሰረተ መፍትሄ ቅድሚያ እንዲሰጠው አሳሰቡ 🇲🇬 ማህሙድ አሊ ዩሱፍ መንግሥት ለውይይት ቁርጠኛ መሆኑን በደስታ ተቀብለው ሁሉም የማዳጋስካር ባለድርሻዎች፤ ሲቪል እና ወታደራዊ አካላት፤ እርጋታና መታቀብን ተግባራዊ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል። ሁሉም ወገኖች “ኃላፊነትና ሀገር ወዳድነትን በማሳየት የሀገሪቱን አንድነት፣ መረጋጋትና…
🇲🇬 የማዳጋስካር ተቃዋሚዎች ፕሬዝዳንቱ በ48 ሰዓታት ውስጥ እንዲነሱ አስጠነቀቁ
ተቃዋሚዎቹ ሕግ አውጪዎች አንድሪ ራጆሊና ከሥልጣን እንዲወገዱ በ48 ሰዓታት ውስጥ ድምፅ ካልሰጡ ብሔራዊ ምክር ቤቱ እንዲፈርስ ግፊት እንደሚያደርጉ ዝተዋል።
ማስጠንቀቂያ ያስተላለፉት ባባ በመባል የሚታወቁት የተቃዋሚ ፓርቲ አባል እንዲሁም የማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት አባል አልባን ራኮቶአሪሶአ ናቸው።
የማዳጋስካር "ጄን ዚ" ትውልድ ንቅናቄውን አጠናክሯል፦
▪️ተቃዋሚዎች ግፊቱን ለመጨመር ከሰኞ ጀምሮ ሁሉም የመንግሥት መሥሪያ ቤቶችና ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ጥሪ እያቀረቡ ነው። ዋና ዓላማቸው ፕሬዝዳንቱ ሥልጣናቸውን እንዲለቁ ማስገደድና ዋና ዋና ማሻሻያዎችን ማስፈጸም ነው።
▪️ ተቃዋሚዎች ግንቦት 13 አደባባይ የሚደረገውን ንቅናቄ እንዲቀላቀሉ ለማሳሰብ ሁሉንም የመንግሥት ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች ለመጎብኘት አቅደዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

❤8👏2👍1
🇺🇸 ዩክሬን በሩሲያ የኃይል መሠረተ ልማት ላይ የምትሠነዝረው የረዥም ርቀት ጥቃት
በአሜሪካ መረጃ የታገዘ ነው
ዩናይትድ ስቴትስ ዩክሬን ከጦር አውድማው ባሻገር የሩሲያ ነዳጅ ማጣሪያዎችን እንድትደበድብ ለወራት ድጋፍ ስትሰጥ መቆየቷን የፋይናንሻል ታይምስ ዘገባ አመላክቷል።
ምንጮች ለጋዜጣው እንደተናገሩት፤ የአሜሪካ መረጃ የጥቃት አቅጣጫን፣ የጥቃቱን ጊዜ፣ ከፍታ እና ክፍተቶችን በማመላከት ባለአንድ አቅጣጫ ሰው አልባ አውሮፕላኖች የሩሲያን መከላከያ እንዲያልፉ አስችሏል።
ዩክሬን ዒላማዎቹን ስትመርጥ፤ ዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ደካማ በተባሉ ቦታዎች ዙሪያ እንደምታማክር እንዲሁም ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ዒላማዎች እንደምትወስን ተሠምቷል። ይህ ድጋፍ ከሀምሌ አጋማሽ ጀምሮ ቢጠናከርም አሜሪካ የቀጥታ ግጭት ውስጥ ላለመግባት በይፋ እውቅና አልሰጠችውም።
🔊 የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ፤ አጠቃላይ የኔቶ እና የአሜሪካ መዋቅሮች መረጃዎችን በመሰብሰብ ለዩክሬን እንደሚያቀብሉ “ግልጽ ነው” ሲሉ በመሰከረም ወር መጨረሻ ተናግረዋል።
ሩሲያ ለዩክሬን የጦር መሳሪያዎች መላክ የግጭቱን አፈታት እንደሚያግዱ እና የኔቶን ሀገራት በቀጥታ የግጭቱ ተሳታፊ እንደሚያደርጉ በተደጋጋሚ አስረግጣለች። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለዩክሬን የትኛውንም የጦር መሳሪያ የጫነ ጭነት ሕጋዊ ዒላማ ተደርጎ እንደሚቆጠር አስጠንቅቀዋል።

❤9🤔5
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በጋዛ የሚገኙ ቀሪ የእስራኤል ታጋቾች 'በየትኛውም ሰዓት' ሊለቀቁ ይችላሉ - የአሜሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት
ዩናይትድ ስቴትስ በሐማስ የተያዙ 20 ታጋቾች በእስራኤል ሰዓት አቆጣጠር ሰኞ ከሰዓት እንደሚለቀቁ ትጠብቃለች ብለዋል ጄዲ ቫንስ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ መካከለኛው ምስራቅ በሚያደርጉት ጉዞ የተለቀቁትን ታጋቾች ለመቀበል ማቀዳቸውንም ገልፀዋል።
ቫንስ ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ወይም እስራኤል የመላክ እቅድ እንደሌላትም ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዩናይትድ ስቴትስ በሐማስ የተያዙ 20 ታጋቾች በእስራኤል ሰዓት አቆጣጠር ሰኞ ከሰዓት እንደሚለቀቁ ትጠብቃለች ብለዋል ጄዲ ቫንስ።
ፕሬዝዳንት ትራምፕ ወደ መካከለኛው ምስራቅ በሚያደርጉት ጉዞ የተለቀቁትን ታጋቾች ለመቀበል ማቀዳቸውንም ገልፀዋል።
ቫንስ ዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮችን ወደ ጋዛ ወይም እስራኤል የመላክ እቅድ እንደሌላትም ለአሜሪካ የቴሌቪዥን ጣቢያ ተናግረዋል።
"በዚያ የዓለም ክፍል ቀድሞውንም ሰዎች አሉን። የተኩስ አቁም ስምምነቱን ውሎች ይከታተላሉ። ሰብዓዊ ዕርዳታ ያለ ምንም ችግር እየቀረበ መሆኑንም ያረጋግጣሉ" ሲሉ አብራርተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍6👎2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ 'አይረን ፋልኮን' ሰው አልባ አውሮፕላን ክፍል የዩክሬንን የሎጂስቲክስ መረብ በጣጠሰ - የሩሲያ ጦር አዛዥ አስታወቁ
የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ክፍሎች፤ በዛፖሮዥዬ ክልል በታቭሪይስኮዬ መንደር አቅራቢያ ከዩክሬን መስመሮች ጀርባ ስትራቴጂያዊ መንገድ ተቆጣጥረዋል።
የዛፖሮዥዬ ክልል እ.ኤ.አ በ2022 በተደረገ ሕዝበ ውሳኔ ሩሲያን ተቀላቅሏል።
👉 ስለዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ አመጣጥ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንተና ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ክፍሎች፤ በዛፖሮዥዬ ክልል በታቭሪይስኮዬ መንደር አቅራቢያ ከዩክሬን መስመሮች ጀርባ ስትራቴጂያዊ መንገድ ተቆጣጥረዋል።
"ዕቅዳችን የበለጠ ርቀን በመምታት የጠላት የሎጂስቲክስ ሰንሰለትን ወደ ቅዠት መቀየር ነው" ሲሉ የጦር ክፍሉ አዛዥ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።
የዛፖሮዥዬ ክልል እ.ኤ.አ በ2022 በተደረገ ሕዝበ ውሳኔ ሩሲያን ተቀላቅሏል።
👉 ስለዩክሬን ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ አመጣጥ የስፑትኒክ አፍሪካን ዝርዝር ትንተና ያንብቡ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍16❤5🥰3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️በመጀመሪያ ዙር የተለቀቁ ሰባት እስራኤላውያን ታጋቾች በጋዛ ሰርጥ ለቀይ መስቀል ተላለፉ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👏5🤯1
❗️ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ
ፕሬዝዳንቱ ቴላቪቭ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ትራምፕ በጋዛው ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ እና በእስራኤል ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ፕሬዝዳንቱ ቴላቪቭ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡
ትራምፕ በጋዛው ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ እና በእስራኤል ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏7👎2❤1🥰1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇲🇬 የማዳጋስካር ተቃዋሚዎች ፕሬዝዳንቱ በ48 ሰዓታት ውስጥ እንዲነሱ አስጠነቀቁ ተቃዋሚዎቹ ሕግ አውጪዎች አንድሪ ራጆሊና ከሥልጣን እንዲወገዱ በ48 ሰዓታት ውስጥ ድምፅ ካልሰጡ ብሔራዊ ምክር ቤቱ እንዲፈርስ ግፊት እንደሚያደርጉ ዝተዋል። ማስጠንቀቂያ ያስተላለፉት ባባ በመባል የሚታወቁት የተቃዋሚ ፓርቲ አባል እንዲሁም የማዘጋጃ ቤት ምክር ቤት አባል አልባን ራኮቶአሪሶአ ናቸው። የማዳጋስካር "ጄን…
🇲🇬 ማዳጋስካር በፕሬዝዳንቱ ላይ ከተቃጣው ስጋት ጀርባ ያሉ ሰዎችን እንደምትቀጣ አስታወቀች
እንዲህ ያሉ ባህሪዎች ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ወሰን ውስጥ የሚወድቁ ሳይሆን "ብሔራዊ ደህንነትን እና የሀገሪቱን መረጋጋት የሚያናጉ ከባድ ተግባራት" መሆናቸውን መግለጫው አፅንዖት ሰጥቷል።
የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት “በጦር ሠራዊቱ ውስጥ ያሉ አመፀኞች” የሚሰነዘሩትን ዛቻ በማውገዝ፤ ተቃዋሚዎች ለውይይት ቅድሚያ እንዲሰጡ እና ፕሬዝዳንቱን እንዲያከብሩ በድጋሚ ጠይቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"በሀገር መሪው አካላዊ ደህንነት ላይ የሚሰነዘሩ ማስፈራሪያዎች ተቋማትን በሚያከብር የትኛውም ዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ውስጥ ቀይ መስመርን የጣሱ ናቸው" ሲል የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት በሀገሪቱ በተስፋፉ ማህበራዊ ውጥረቶች ትይዩ ከተሞከረው መፈንቅለ መንግሥት በኋላ በሰጠው መግለጫ አሳስቧል።
እንዲህ ያሉ ባህሪዎች ሃሳብን በነጻነት መግለጽ ወሰን ውስጥ የሚወድቁ ሳይሆን "ብሔራዊ ደህንነትን እና የሀገሪቱን መረጋጋት የሚያናጉ ከባድ ተግባራት" መሆናቸውን መግለጫው አፅንዖት ሰጥቷል።
የፕሬዝዳንቱ ጽ/ቤት “በጦር ሠራዊቱ ውስጥ ያሉ አመፀኞች” የሚሰነዘሩትን ዛቻ በማውገዝ፤ ተቃዋሚዎች ለውይይት ቅድሚያ እንዲሰጡ እና ፕሬዝዳንቱን እንዲያከብሩ በድጋሚ ጠይቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍3❤2
❗️ዩክሬን ከዳኢሽ* የሽብር ቡድን ጋር በመተባበር በሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ባለሥልጣን ላይ ልትሰነዝር የነበረው የሽብር ጥቃት ከሸፈ
የሩሲያ ደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው፤ በሩሲያ እና በኡዝቤኪስታን ባለሥልጣናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በቁጥጥር ስር እንዲውል ሲፈለግ የነበረውና በዳኢሽ* አስተባባሪነት የሚመራው ቀጥተኛ ፈጻሚውን ጨምሮ አራት ሰዎች ታስረዋል።
የዳኢሽ ወኪል በዩክሬን ወታደራዊ የስለላ ድርጅት በተፈጸመው የጄኔራል ኢጎር ኪሪሎቭ ግድያ ውስጥ እጁ እንዳለበት የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ጠቁሟል።
ኪሪሎቭ እና ረዳታቸው በታህሳስ 2024 በሞስኮ በሚገኘው የመኖሪያ ሕንፃቸው መግቢያ አጠገብ ቆሞ የነበረ ስኩተር ውስጥ የተደበቀ ፈንጂ በመፈንዳቱ ህይወታቸው አልፏል።
*ዳኢሽ (አይኤስአይኤስ/አይኤስአይኤል/አይኤስ በመባልም ይታወቃል) በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ግዛቶች የታገደ የሽብር ድርጅት ነው።

👍5❤3🔥1👏1
ከእስር የሚለቀቁ ሁሉም 1 ሺህ 966 ፍልስጤማውያን እስረኞች አውቶቡስ መሳፈራቸው ተገለፀ
ከእነዚህም መካከል የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው 250 ፍልስጤማውያን በዛሬው ዕለት ወደ ዌስት ባንክ፣ እየሩሳሌም እና ወደሌሎች ሥፍራዎች ይለቀቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች ጠቁመዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በጋዛ ሰርጥ ኻን ዩኒስ የሚገኘው ናስር ሆስፒታል በእስረኞች ልውውጥ ስምምነቱ መሠረት የተለቀቁትን እስረኞች ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ከእነዚህም መካከል የዕድሜ ልክ እስራት የተፈረደባቸው 250 ፍልስጤማውያን በዛሬው ዕለት ወደ ዌስት ባንክ፣ እየሩሳሌም እና ወደሌሎች ሥፍራዎች ይለቀቃሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ እየወጡ ያሉ ዘገባዎች ጠቁመዋል።
ይህ በእንዲህ እንዳለ፤ በጋዛ ሰርጥ ኻን ዩኒስ የሚገኘው ናስር ሆስፒታል በእስረኞች ልውውጥ ስምምነቱ መሠረት የተለቀቁትን እስረኞች ለመቀበል እየተዘጋጀ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔥4❤3😁2👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️በመጀመሪያ ዙር የተለቀቁ ሰባት እስራኤላውያን ታጋቾች በጋዛ ሰርጥ ለቀይ መስቀል ተላለፉ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ
ታጋቾቹ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርጉ የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
በጋዛ ሰርጥ ከሁለት ዓመት በላይ በምርኮ የቆዩትን ታጋቾች መለቀቅ የሚጠባበቁ በሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን፤ በመሀል ቴል አቪቭ በሚገኘው "የታጋቾች አደባባይ" ተሰባስበዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ታጋቾቹ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርጉ የእስራኤል ጦር አስታውቋል።
በጋዛ ሰርጥ ከሁለት ዓመት በላይ በምርኮ የቆዩትን ታጋቾች መለቀቅ የሚጠባበቁ በሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን፤ በመሀል ቴል አቪቭ በሚገኘው "የታጋቾች አደባባይ" ተሰባስበዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍4👎1🥰1🗿1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
በሃማስ የተለቀቁት ሰባቱ ታጋቾች እስራኤል ደረሱ ታጋቾቹ የመጀመሪያ የህክምና ምርመራ እንደሚያደርጉ የእስራኤል ጦር አስታውቋል። በጋዛ ሰርጥ ከሁለት ዓመት በላይ በምርኮ የቆዩትን ታጋቾች መለቀቅ የሚጠባበቁ በሺዎች የሚቆጠሩ እስራኤላውያን፤ በመሀል ቴል አቪቭ በሚገኘው "የታጋቾች አደባባይ" ተሰባስበዋል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ሃማስ 13 እስራኤላውያን ታጋቾችን ያካተተ ሁለተኛ ቡድን ለቀይ መስቀል ተወካዮች አሳልፎ ሰጠ
ርክክቡ በጋዛ ሰርጥ የተከናወነ ሲሆን ታጋቾቹ ወደ እስራኤል እያቀኑ መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ርክክቡ በጋዛ ሰርጥ የተከናወነ ሲሆን ታጋቾቹ ወደ እስራኤል እያቀኑ መሆኑን በስፍራው የሚገኙ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍6❤4👏4👎1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዩክሬን ከዳኢሽ* የሽብር ቡድን ጋር በመተባበር በሩሲያ መከላከያ ሚኒስትር ባለሥልጣን ላይ ልትሰነዝር የነበረው የሽብር ጥቃት ከሸፈ የሩሲያ ደህንነት አገልግሎት እንደገለጸው፤ በሩሲያ እና በኡዝቤኪስታን ባለሥልጣናት በዓለም አቀፍ ደረጃ በቁጥጥር ስር እንዲውል ሲፈለግ የነበረውና በዳኢሽ* አስተባባሪነት የሚመራው ቀጥተኛ ፈጻሚውን ጨምሮ አራት ሰዎች ታስረዋል። የዳኢሽ ወኪል በዩክሬን ወታደራዊ የስለላ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ከፍተኛ የሩሲያ መኮንን ላይ ጥቃት ለመፈፀም ዒላማ ያደረገው ቦምብ ከቤቱ አቅራቢያ በሚገኝ ብስክሌት ላይ ተጠምዶ እንደነበር የፌደራል ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔥5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ገቡ ፕሬዝዳንቱ ቴላቪቭ ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ ትራምፕ በጋዛው ጉባዔ ላይ እንደሚሳተፉ እና በእስራኤል ምክር ቤት ተገኝተው ንግግር እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የጋዛ ጦርነት አብቅቷል - ዶናልድ ትራምፕ
ሃማስ የሰላም ዕቅዱ አካል የሆነውን የትጥቅ መፍታት አንቀጽ ለመተግበር መስማማቱንም የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ገልጸዋል።
ትራምፕ በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተካሄደ በኋላ በእስራኤል ፓርላማ ንግግር ለማድረግ ደርሰዋል፡፡
በምክር ቤቱ የእንግዶች ማስታወሻ ደብተር ላይ "ታላቅ ክብር፣ ታላቅና ውብ ቀን" የሚል ማስታወሻ ያስቀመጡት ፕሬዝዳንቱ "ይህ አዲስ ጅማሬ ነው" ሲሉ አክለዋል።

🔥6👏3🤔2❤1👎1