ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር ፓርላማ ፕሬዝዳንት አንድሪ ራጆሊናን ለመክሰስ ድምፅ አሰጣጥ እያካሄደ ነው ምክር ቤቱ በይፋ መፍረሱ ቢታወጅም ተወካዮቹ ድምጽ መስጠቱን ቀጥለዋል ሲሉ የአካባቢው መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ
የሀገሪቱ ልዩ ወታደራዊ ክፍል (ካፕሳት) ተግባራዊ የሚሆኑ አንዳንድ እርምጃዎችን መዘርዘሩን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ጠቁመዋል፦
🟠 ከብሔራዊ ምክር ቤቱ በስተቀር ሁሉንም የመንግሥት አካላት መበተን፣
🟠 ሕገ-መንግሥቱን ማፍረስ እና አዲስ ሕገ-መንግሥት ለማጽደቅ ሕዝበ ውሳኔ ማካሄድ፣
🟠 አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር መሾም፤ ከዚያም አዲስ መንግሥት ማቋቋም፣
🟠 እስከ ሁለት ዓመት የሚቆይ የሽግግር ወቅት።
መግለጫው የፕሬዝዳንቱ መኖሪያ ከሆነው ከአምቦትሲሮሂትራ ቤተ-መንግሥት የተሰጠ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

👍7❤4
🇪🇹🇿🇲 ዛምቢያ በማር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መሥራት እንደምትሻ ገለፀች
🇺🇳 የተባበሩት መንግሥታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ እና ዛምቢያን የማር ገበያ ሰንሰለት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ጉብኝት በደቡብ ማዕከላዊ አፍሪካዊቷ ሀገር አዘጋጅቷል፡፡
🍯 በዚህ ወቅት ዛምቢያ ከአትዮጵያ ጋር እንደ ንብ ዘረመል፣ የበሽታ ቁጥጥር፣ የወጪ ንግድ ማረጋገጫ እና የንብ ቀፎ አስተዳደር ባሉ ዘርፎች የቴክኒክ ትብብር እንደምትሻ የሀገሪቱ የአረንጓዴ ኢኮኖሚና አካባቢ ጥበቃ ሚኒስቴር ተጠባባቂ ቋሚ ፀሐፊ ራንፎርድ ሲሙምብዌ ገልፀዋል።
🌱 በኢትዮጵያ የዛምቢያ ተጠባባቂ አምባሳደር ቶም ሚሼሎ በበኩላቸው ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር ከ326 ሺህ ቶን በላይ ማር ማምረት እና በአረንጓዴ አሻራ ከ2011 ጀምሮ 40 ቢሊየን በላይ ዛፎችን መትከል እንደቻለች በማንሳት እውቅና ሰጥተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን መሪ እና የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ግርማ ሙሉጌታ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል በዘላቂ እና ደን ላይ የተመሠረቱ ኢንተርፕራይዞች በተለይም በማር እሴት ሰንሰለት ዙሪያ የጋራ ፍላጎት እንዳለ ጠቁመዋል፡፡

“ይህ ግንኙነት በደን ልማት እና ዘላቂ የግብርና እሴት ሰንሰለቶች፣ በተለይም በማር ዘርፍ ትብብርን ለማጠናከር እድል ይሰጣል” ብለዋል።
🌱 በኢትዮጵያ የዛምቢያ ተጠባባቂ አምባሳደር ቶም ሚሼሎ በበኩላቸው ኢትዮጵያ በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሃ-ግብር ከ326 ሺህ ቶን በላይ ማር ማምረት እና በአረንጓዴ አሻራ ከ2011 ጀምሮ 40 ቢሊየን በላይ ዛፎችን መትከል እንደቻለች በማንሳት እውቅና ሰጥተዋል፡፡
የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን መሪ እና የግብርና ሚኒስቴር አማካሪ ግርማ ሙሉጌታ፤ በሁለቱ ሀገራት መካከል በዘላቂ እና ደን ላይ የተመሠረቱ ኢንተርፕራይዞች በተለይም በማር እሴት ሰንሰለት ዙሪያ የጋራ ፍላጎት እንዳለ ጠቁመዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍7❤4
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል በፕሬዝዳንቱ ላይ ክስ መጀመሩን ተከትሎ ሥልጣን መቆጣጠሩን አስታወቀ የሀገሪቱ ልዩ ወታደራዊ ክፍል (ካፕሳት) ተግባራዊ የሚሆኑ አንዳንድ እርምጃዎችን መዘርዘሩን የመገናኛ ብዙኃን ዘገባዎች ጠቁመዋል፦ 🟠 ከብሔራዊ ምክር ቤቱ በስተቀር ሁሉንም የመንግሥት አካላት መበተን፣ 🟠 ሕገ-መንግሥቱን ማፍረስ እና አዲስ ሕገ-መንግሥት ለማጽደቅ ሕዝበ ውሳኔ ማካሄድ፣ 🟠 አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር…
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንትነት ኃላፊነት በሀገሪቱ ሕግ አስከባሪ ኃይል እና ሠራዊት በበላይነት ይመራል
የጋራ ምክር ቤቱ ከሠራዊቱ፣ ከሀገር ውስጥ ሕግ አስከባሪው እና ከብሔራዊ ፖሊስ መኮንኖች የተወጣጣ እንደሚሆን የብሔራዊ ደህንነትና መከላከያ ኤጀንሲ ኃላፊ ኮሎኔል ራንድሪያኒሪና ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። የከፍተኛ ሲቪል አማካሪዎች ተሳትፎን ያገለለ እንደማይሆን ጠቁመዋል።
በቀጣይ ቀናት ውስጥ ሲቪል መንግሥት እንደሚመሰረትም አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የጋራ ምክር ቤቱ ከሠራዊቱ፣ ከሀገር ውስጥ ሕግ አስከባሪው እና ከብሔራዊ ፖሊስ መኮንኖች የተወጣጣ እንደሚሆን የብሔራዊ ደህንነትና መከላከያ ኤጀንሲ ኃላፊ ኮሎኔል ራንድሪያኒሪና ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። የከፍተኛ ሲቪል አማካሪዎች ተሳትፎን ያገለለ እንደማይሆን ጠቁመዋል።
በቀጣይ ቀናት ውስጥ ሲቪል መንግሥት እንደሚመሰረትም አረጋግጠዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍6
🌍 አፍሪካ የባሕር ላይ የወደፊት እጣ ፈንታዋን መምራት አለባት - የኢትዮጵያ የማሪታይም ባለሥልጣን
ማሪታይም "የማይታይ መሠረተ ልማት" መሆኑን አጽንኦት የሰጡት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ለአፍሪካ የሎጂስቲክስና የንግድ ኮሪደሮች መሠረት ነውም ብለዋል። ኢትዮጵያ የባሕር በር ባይኖራትም በንቃት የባሕር ላይ ሠራተኞችን እያሰለጠነች እና የሰማያዊ ኢኮኖሚ አቅሟን እያሰፋች መሆኑን ገልጸዋል።
🎯 ከ7 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ የማሪታይም ሠራተኞች በዓለም አቀፍ መርከቦች ላይ እየሠሩ ሲሆን የሥልጠና ፕሮግራሞችንም በመጨመር ኢትዮጵያ አህጉራዊ አቅሟን ወደ ቀጣናዊ ጥንካሬ በመቀየር ራሷን የወደፊት የማሪታይምና የሎጂስቲክስ ማዕከል አድርጋ ለማስቀመጥ አልማለች፡፡
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"እኛ አፍሪካውያን ትልቅ አቅም አለን...በዓለም አቀፍ ደረጃ ጥሩ የባሕር ላይ ሠራተኞች አቅራቢ መሆን እንችላለን። ስለተሳትፎ ብቻ አይደለም፤ መሪ መሆን አለብን፤ በአፍሪካዊነት መሳተፍ አለብን" ሲሉ የኢትዮጵያ ማሪታይም ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፍራኦል ጣፋ ከአፍሪካ የማሪታይም ጉባኤ ጎን ለጎን ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ማሪታይም "የማይታይ መሠረተ ልማት" መሆኑን አጽንኦት የሰጡት ዋና ዳይሬክተሩ፤ ለአፍሪካ የሎጂስቲክስና የንግድ ኮሪደሮች መሠረት ነውም ብለዋል። ኢትዮጵያ የባሕር በር ባይኖራትም በንቃት የባሕር ላይ ሠራተኞችን እያሰለጠነች እና የሰማያዊ ኢኮኖሚ አቅሟን እያሰፋች መሆኑን ገልጸዋል።
🎯 ከ7 ሺህ በላይ የኢትዮጵያ የማሪታይም ሠራተኞች በዓለም አቀፍ መርከቦች ላይ እየሠሩ ሲሆን የሥልጠና ፕሮግራሞችንም በመጨመር ኢትዮጵያ አህጉራዊ አቅሟን ወደ ቀጣናዊ ጥንካሬ በመቀየር ራሷን የወደፊት የማሪታይምና የሎጂስቲክስ ማዕከል አድርጋ ለማስቀመጥ አልማለች፡፡
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8😁3
ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
Sovereignty Sources
🌍 👑#SovereigntySources |ከስደት ወደ ተጽዕኖ ፈጣሪነት፡ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ለአፍሪካ ሉዓላዊነት
📻 ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ዶ/ር ጉተማ ዳንኤልን አነጋግሯቸዋል። ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በቅኝ ግዛት ዘመን አፍሪካ ነፃ እንድትወጣ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች ትልቅ ሚና ተጫውተዋል — የአፍሪካ ሀገራት እርስ በርስ መተሳሰርና ውስጣቸውን ማጠናከር አለባቸው '' ሲሉ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ዶ/ር ጉተማ ዳንኤል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
📻 ሶቨርኒቲ ሶርስስ በዛሬው መርሃ ግብሩ በክፍል አንድ የአፍሪካ ዲያስፖራዎች በመላው ዓለም ቁልፍ ሚና በተመለከተ በወለጋ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ግንኙነቶች ምሁሩ ዶ/ር ጉተማ ዳንኤልን አነጋግሯቸዋል። ከምዕራባዊያን እርዳታ ተላቅቆ የውስጥ አቅምን ለማጎልበትና ከድህነት ለመውጣት የሚደረግ ትግልን በተመለከተ በክፍል ሁለት ከፖለቲካ ሳይንስና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች መምህሩ ሀዋቂ በቀለ ጋር የተደረገው ቆይታም ሌላኛው ጉዳያችን ነው።
🔊 ሙሉ መረጃውን ለማግኘት ፕሮግራሙን ያዳምጡ፡-
⚡️ከቴሌግራም ሳይወጡ ፕሮግራሙን ያዳምጡ
⚡️ በድረ ገጻችን
👉 ፖድካስታችንን በሌሎች አማራጮች ያድምጡ Apple Podcasts – Afripods – Deezer – Pocket Casts – Podcast Addict – Spotify
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🙏3
🇪🇹 የኢትዮጵያ እምቅ የታዳሽ ኃይል ሀብት በአረንጓዴ ትራንስፖርት ዘርፍ ላይ መነቃቃትን ፈጥሯል - የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስቴር
ሀገሪቱ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ዘርፍን በፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመደገፍ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ትገኛለች ያሉት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሐሰን ናቸው፡፡
◻️ በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ተሽከርካሪዎችን በስፋት ለማምረት የሚያስችል የተፈጥሮ ማዕድናት እንዳሏት፣
◻️ የተለያዩ ግዙፍ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ አምራች ኩባንያዎች በዘርፉ ለመሠማራት እንቅስቃሴ እንደጀመሩ፣
◻️ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ መጠናቀቅን የተለያዩ ሀገራት ኩባንያዎች እየሳበ እንደሚገኝም ገልፀዋል፡፡
❗️ ኢትዮጵያ አማራጭ የታዳሽ ኃይል አቅርቦት ያላት ሀገር መሆኗን ለማሳየት በአዲስ አበባ የሚካሄደውን “አፍሪካ ኢ-ሞቢሊቲ 2025” የተሰኘ አህጉራዊ ኹነት በአዳማ አንድ የንፋስ የኃይል ማመንጫ ጣቢያ የማስተዋወቅ ሥራ ተከናውኗል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሀገሪቱ የአረንጓዴ ትራንስፖርት ዘርፍን በፖሊሲ እና ስትራቴጂ በመደገፍ ውጤታማ ሥራዎችን እያከናወነች ትገኛለች ያሉት የትራንስፖርት እና ሎጅስቲክስ ሚኒስትር ዴኤታ በርኦ ሐሰን ናቸው፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6
ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና ኤም23 አማፂያን የተኩስ አቁም ክትትል ማዕቀፍ ለመዘርጋት የዶሃ ስምምነትን ተፈራረሙ
ኳታር ለሰላም "ቁልፍ እርምጃ" በማለት ያደነቀችውን ይህን ማዕቀፍ ዶሃን ጨምሮ አሜሪካ እና የአፍሪካ ኅብረት ይከታተሉታል።
🕊 ይህ የመግባቢያ ውል በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በዘላቂነት ለማስቆም ያለመውን የሐምሌ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ይህ ማዕቀፍ ቋሚ የተኩስ አቁም ስምምነቱን አፈፃፀም በመቆጣጠር፣ ተላልፈው የተገኙ ጥሰቶችን በመመርመር እንዲሁም በማረጋገጥ፤ ግጭቶች ዳግም እንዳይቀሰቀሱ ለመከላከል ከሚመለከታቸው አካላት ጋር ለመነጋገር ዕድል ይፈጥራል" ሲል የኳታር የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በመግለጫው አስታውቋል።
ኳታር ለሰላም "ቁልፍ እርምጃ" በማለት ያደነቀችውን ይህን ማዕቀፍ ዶሃን ጨምሮ አሜሪካ እና የአፍሪካ ኅብረት ይከታተሉታል።
🕊 ይህ የመግባቢያ ውል በምስራቅ ኮንጎ ያለውን ግጭት በዘላቂነት ለማስቆም ያለመውን የሐምሌ ወር የተኩስ አቁም ስምምነት ተከትሎ የመጣ ነው።
በሰው ሠራሽ አሰተውህሎት የበለፀገ ምሥል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር ፕሬዝዳንትነት ኃላፊነት በሀገሪቱ ሕግ አስከባሪ ኃይል እና ሠራዊት በበላይነት ይመራል የጋራ ምክር ቤቱ ከሠራዊቱ፣ ከሀገር ውስጥ ሕግ አስከባሪው እና ከብሔራዊ ፖሊስ መኮንኖች የተወጣጣ እንደሚሆን የብሔራዊ ደህንነትና መከላከያ ኤጀንሲ ኃላፊ ኮሎኔል ራንድሪያኒሪና ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል። የከፍተኛ ሲቪል አማካሪዎች ተሳትፎን ያገለለ እንደማይሆን ጠቁመዋል። በቀጣይ ቀናት ውስጥ ሲቪል…
❗️የማዳጋስካር ከፍተኛ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ከወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥቱ በኋላ የጦር ሠራዊት ኮሎኔል በፕሬዝዳንትነት ሀገሪቱን እንዲመሩ ጥሪ አቀረበ
በማዳጋስካር ስላለው ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት እስካሁን የታወቁ ጉዳዮች፦
🟠 ወታደራዊ ኃይሉ የብሔራዊ ምክር ቤቱ፤ ፕሬዝዳንት ራጆሊናን ለመክሰስ ድምጽ ከሰጠ በኋላ ሥልጣን መያዙን አስታውቋል።
🟠 የሀገሪቱ ልዩ ወታደራዊ ክፍል (ካፕሳት) ተግባራዊ የሚደረጉ እርምጃዎችን ዘርዝሯል፦
➖ የሴኔት እና የከፍተኛ ሕገ-መንግሥታዊ ፍርድ ቤት ፈርሷል፤ የብሔራዊ ምክር ቤቱ ግን እንደተጠበቀ ነው።
➖ ሕገ-መንግሥቱ ተሽሯል፤ ለአዲስ ሕገ-መንግሥት ሕዝበ ውሳኔ ይካሄዳል።
➖ አዲስ መንግሥት ከመመሥረቱ በፊት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስትር ይሾማል።
➖ እስከ ሁለት ዓመት የሚደርስ የሽግግር ወቅት።
🟠የሀገሪቱ የሕግ አስከባሪ ኃይል እና ሠራዊቱ የማዳካስካር ፕሬዝዳንትነት ኃላፊነትን በጋራ ይቆጣጠራሉ።
➖ ምክር ቤቱ ከሠራዊት፣ ከሕግ አስከባሪ ኃይሉ እና ከብሔራዊ ፖሊስ የተውጣጡ መኮንኖችን ያቀፈ ይሆናል ሲሉ የካፕሳት ኃላፊ ኮሎኔል ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ለመገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
➖ የከፍተኛ ሲቪል አማካሪዎች ተሳትፎ አይገለልም።
🟠 የብሔራዊ ምክር ቤቱ ፕሬዝዳንት ራጆሊናን ከሥልጣን ለማውረድ ድምጽ ከሰጠ በኋላ በቅርብ ቀናት ውስጥ የሲቪል መንግሥት እንደሚመሠረት ኮሎኔል ራንድሪያኒሪና ማክሰኞ ዕለት ከፕሬዝዳንታዊ መኖሪያ ቤት አምቦትሲሮሂትራ ቤተ-መንግሥት ሆነው ተናግረዋል።
🟠 ራጆሊና ሰኞ ዕለት ሀገሪቱን ለቀው የወጡ ሲሆን ከሀገር ውጭ ከማይታወቅ ስፍራ ሆነው ባደረጉት ንግግር ሥልጣን ለመልቀቅ አሻፈረኝ ብለው ነበር።
🟠 የፓርላማ አባላት እሳቸውን ለመክሰስ ድምፅ ለመስጠት ሲዘጋጁ ራጆሊና ማክሰኞ ዕለት የብሔራዊ ምክር ቤቱን መፍረስ አወጁ።
🟠 ልዩ ወታደራዊ ክፍሉ (ካፕሳት) በ2009 አንድሪ ራጆኤሊና ወደ ሥልጣን እንዲመጡ ደግፏል። በወቅቱ የቀድሞው ፕሬዝዳንት የአሁኑ የተቃዋሚ ፓርቲ አባል ማርክ ራቫሎማናና የተቃዋሚ መሪ ነበሩ።
🟠 መስከረም 25 ቀን በውሃና በኤሌክትሪክ ኃይል እጥረት የተቀሰቀሰው ተቃውሞ በሂደት የፕሬዝዳንቱን ሥልጣን መልቀቅ ወደመጠየቅ ተሸጋግሯል።
🟠 በኬንያ እና ኔፓል የአዲሱ ትውልድ "ጀነሬሽን ዜድ" እንቅስቃሴዎች ተነሳስተው፤ ከተቃውሞዎቹ ጀርባ ያሉት ወጣቶች ድህነትንና ሙስናን አውግዘዋል።
🟠በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት መሠረት በተቃውሞዎቹ ቢያንስ 22 ሰዎችን ሲገድሉ ከመቶ በላይ ሰዎች ቆስለዋል። የማዳጋስካር መንግሥት ይህን ቁጥር በመቃወም 12 ሰዎች ብቻ መሞታቸውን ተናግሯል።
🟠 የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት በማህበራዊ ሚዲያ ላይ ባወጣው መግለጫ፤ "ሕገ-መንግሥታዊ ድንጋጌዎችን በመጣስ ከተደራጀ ስብሰባ የሚመጣ ማንኛውም ውሳኔ" "ባዶ እና ከንቱ" እድርጎ እንደሚቆጥረው አስጠንቅቋል።

❤4😁2👍1👎1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የባሕር መሀንዲሶችን አሠልጥና ለውጭ ገበያ እያቀረበች እንደምትገኝ ተገለፀ
🏫 በባህርዳር ዩኒቨርስቲ ሠልጥነው በውጪ ሀገራት ከተቀጠሩት ኢትዮጵያውያን የማሪታይም ምሩቃን መካከል፤ 26ቱ በዓለም ትልልቅ የዘርፉ ተቋማት በከፍተኛ ኃላፊነት፣ አማካሪነት እና ባለሞያነት እየሠሩ እንደሆነ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት መንገሻ አየነ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የትምህርት ተቋሙ ከሀገሪቱ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በሜካኒካል እና ኤሌክትሪካል ምህንድስና የተመረቁ ምሩቃንን መልምሎ ለ6 እና ለ9 ወራት በማሠልጠን የማሪታይም ዘርፍ ባለሞያዎችን እያበቃ ይገኛል ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
🌐 የማሪታይም መሀንዲሶቹ ከውጪ ሀገራት በመጡ መምህራን ዓለም አቀፍ መስፈርት ያሟላ ሥልጠና እንደሚሰጣቸው ፕሬዝዳንቱ ገልፀዋል። ባህርዳር ዩኒቨርስቲ ይህንን ሥራ ከጀመረ 12 ዓመታት አስቆጥሯልም ተብሏል።

👏12❤5😁3
የብሪክስ የወይን ምርት ጉባኤ የሩሲያ የወይን ዘርፍ ፎረም አካል ሆኖ ይካሄዳል - የሩሲያ የወይን አምራቾች ማህበር
የማህበሩ ኃላፊ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ቡድን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፤ የብሪክስ የወይን ጠጅ ጉባኤ በወይን ጠጅ ምርት ውስጥ ያለውን የሀገራት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል፡፡
ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
🟠 ሳይንሳዊ እውቀት፣
🟠 የክህሎት ልውውጥ፣
🟠 የምርት ሰንሰለቶች፣
🟠 የመሳሪያዎች ምርት፣
🟠 የወይን ጠጅ ቱሪዝም፣
🟠 ተመጣጣኝ በረራዎች።
🌍 🌍 🌍 በብሪክስ ሀገራት ባለሙያዎች እና በወይን ጠጅ ኢንዱስትሪ መካከል ያለው ዓለም አቀፍ ትብብር እየተሻሻለ እንደሆነና አብዛኞቹ ደግሞ ጥሩ የወይን ጠጅ ገበያ እንቅስቃሴ እና የዳበሩ ብሔራዊ የወይን ጠጅ ኢንዱስትሪዎች እንዳሏቸው ኪሴሌቭ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የማህበሩ ኃላፊ እና የሮሲያ ሴጎድኒያ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ቡድን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዲሚትሪ ኪሴሌቭ፤ የብሪክስ የወይን ጠጅ ጉባኤ በወይን ጠጅ ምርት ውስጥ ያለውን የሀገራት ትብብር ለማጠናከር ያለመ ነው ብለዋል፡፡
ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
🟠 ሳይንሳዊ እውቀት፣
🟠 የክህሎት ልውውጥ፣
🟠 የምርት ሰንሰለቶች፣
🟠 የመሳሪያዎች ምርት፣
🟠 የወይን ጠጅ ቱሪዝም፣
🟠 ተመጣጣኝ በረራዎች።
“ለብሪክስ መስራች ሀገራት፤ ብራዚል፣ ሩሲያ፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ፤ የትብብር እቅድ በማቅረብ ጀመርን። ከእነዚህ ሀገራት እያንዳንዳቸው የራሳቸው የወይን እርሻ እና የወይን ጠጅ ማምረቻ ኢንዱስትሪዎች አሏቸው። በአጠቃላይ እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴ በማዳበራችን እድለኞች ነን። ከፍተኛ ፍላጎት አለ” ሲሉ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍3
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካ ጥሬ ዕቃ ሳይሆን ጥሬ አቅም ነው ወደ ውጭ ስትልክ የኖረችው - የኢትዮጵያ የጭነት አስተላላፊ እና የመርከብ አገልግሎት ወኪሎች ማኅበር
📌 የማኅበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ዳዊት ውብሸት፤ ነፃ የንግድ ቀጣናው የአፍሪካ ሀገራት እሴት የተጨመረባቸው ምርቶች ግብይትን ለማሳደግ የላቀ ፋይዳ እንዳለው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
🌍 የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ተሳትፎን ማሳደግ ለአኅጉሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ያለቱን አበርክቶም አውስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ጠንካራ የግብይት ባሕል አለመኖር የአኅጉሪቱ ዕድገት ዋነኛ ማነቆ ሆኖ ቆይቷል። የትኛው ሀገር ምን አለው የሚለውን ለይተን ወደ ራሳችን ገበያ ከማምጣት ይልቅ የላክነው ጥሪ ዕቃ እሴት ተጨምሮበት ሲመጣ መልሰን እንገዛ ነበር" ብለዋል።
🌍 የአፍሪካ አኅጉራዊ ነጻ ንግድ ቀጣና ተሳትፎን ማሳደግ ለአኅጉሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ያለቱን አበርክቶም አውስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤5😁2
የሻርም ኤል ሼክ የሰላም ጉባኤ ኔታንያሁን ከአደጋ ያወጣ ነው - ባለሙያ
በአልጄሪያ አም ሲላ መሐመድ ቡዲያፍ ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ የሆኑት አህመድ ሩዋጅያ፤ ጉባኤው "ለእስራኤል መንግሥት ቀደም ሲል መደበኛ ግንኙነትን ይደግፉ ከነበሩ የአረብ ሀገራት ዳግም የመገናኘት እድልን የሰጠ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
☝️ ይሁን እንጂ፤ "ይህን ግንኙነት የሚፈልጉት ሀገራትም ቢሆኑ ታላቋን እስራኤልን የማስፋፋት፣ ማለትም አብዛኞቹን የአረብ ሀገራት የመዋጥ ዕቅዱን ባልተወው የእስራኤል መንግሥት ስጋት ውስጥ በመሆናቸው መደበኛ ግንኙነቱ አይሳካም" ብለው እንደሚያምኑ ባለሙያው ጠቁመዋል።
ሩዋጅያ በእስራኤል እና በሃማስ መካከል በአሸማጋዮች አማካኝነት የተደረሰውን “ተሰባሪ” ስምምነት "ፍፁም እርግጠኛ ባልሆነ ሁኔታ ውስጥ የተንጠለጠለ" ሲሉ ገልጸውታል።
🕊 ሆኖም ስምምነቱ ለፍልስጤም ሕዝብ "እረፍት" እና "ትንሽ ተስፋ" ይሰጣል በማለት አጠቃለዋል።

😁3❤1👍1👎1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የአፍሪካ ወጣቶችን መጪው ዘመን ለሚጠይቀው ክህሎት ማዘጋጀት ይገባል - የደቡብ አፍሪካ ምክትል ትምህርት ሚኒስትር
📌 ሚሚ ጎንደዌ፤ የአፍሪካ ሀገራት በዲጂታል ክህሎት የበለፀጉ ሥራ ፈጣሪ ወጣቶችን በስፋት ለማፍራት፤ የአኅጉሪቱን የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠና ስትራቴጂ በትኩረት መተግበር አንዳለባቸው ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ክህሎት ሳምንት የአፍሪካ አህጉራዊ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስትራቴጂ 2025-34 ይፋ ሆኗል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"አኅጉሪቱን ከተቀረው ዓለም ጋር ተወዳዳሪ ለማድረግ የዲጂታል ክህሎት መሠረታዊ ጉዳይ ነው። ስትራቴጂው የቴክኒክ እና ሙያ ሥልጠናን በማስፋት ችግር ፈቺ ፈጠራዎችን ለማብዛት ያግዛል" ብለዋል፡፡
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው የአፍሪካ ክህሎት ሳምንት የአፍሪካ አህጉራዊ የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ስትራቴጂ 2025-34 ይፋ ሆኗል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍1
የብራዚል ፕሬዝዳንት ኢትዮጵያ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ ያከናወነቻቸውን ሥራዎች አደነቁ
የሀገሪቱ የግብርናው ዘርፍ ኢኒሼቲቮች አበረታች መሆናቸውን ሉላ ዳሲልቫ ተናግረዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት በጣልያን ሮም እየተካሄደ ከሚገኘው የዓለም የምግብ ፎረም ጎን ለጎን በተካሄደው 2ኛው የግሎባል አሊያንስ ኢኒሼቲቭ የሀገራት ትብብር መድረክ ላይ ነው፡፡
በጣልያን የኢትዮጵያ አምባሳደር ደሚቱ ሐምቢሳ በበኩላቸው፤ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተከናወኑ ተግባራት ተጨባጭ ውጤት መገኘት መቻሉን አንስተዋል፡፡
ለዚህም የሌማት ትሩፋት መርሐ ግብርን በማሳያነት በመጥቀስ፤ የእንቁላል፣ ወተት፣ ማርና ዓሣ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ እንዲጨምር መደረጉን አብራርተዋል፡፡
በ2024 በብራዚል የተጀመረው ግሎባል አሊያንስ ኢኒሼቲቭ ኢትዮጵያ ጨምሮ በርካታ ሀገራትን ያቀፈ የትብብር ጥምረት ነው፡፡

❤12👎10👏3🤩2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካ በባሕርተኞች ሥልጠና ዓለም አቀፍ ዕውቅና እንዲኖራት መሥራት ይገባል - የዘርፉ ምሑር
📌 አፍሪካዊያን በባሕር ኢንዱስትሪ ዘርፍ ያላቸውን ተጽዕኖ ለማሳደግ፤ መንግሥታት አኅጉሪቱ በዘርፉ ዓለም አቀፍ የብቃት ማረጋገጫ ዕውቅና በምታገኝበት አግባብ መሥራት እንዳለባቸው በናይጄሪያ የጆማሪን የባሕር ጥናት እና ምርምር ተቋም ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኬኔት ኤፒዴል ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ ላይ በርካታ ቁልፍ ተዋንያን በዘርፉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"አሁን ላይ አፍሪካዊያን ባሕርተኞች የምንወስዳቸው ሥልጠናዎች በአብዛኛው በዓለም አቀፍ ደረጃ ዕውቅና የላቸውም። ስለዚህም እያንዳንዱ የአፍሪካ ሀገር በዓለም አቀፉ የባሕር ኃይል ድርጅት ውስጥ ባሉ አጋሮች ላይ ግፊት ማድረግ አለበት" ብለዋል።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው አህጉር አቀፉ የማሪታይም ጉባኤ ላይ በርካታ ቁልፍ ተዋንያን በዘርፉ አንገብጋቢ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤1👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
"ጋዛን ስናይ ሞተን ቢሆን ብለን ነበር፤ ግን መልሰን እንገነባታለን"
በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ወደ ቤታቸው የተመለሱ ፍልስጤማውያን ህመም እና ኪሳራ ቢኖርባቸውም እንደ አዲስ ለመጀመር ቁርጠኛ እንደሆኑ ይናገራሉ።
📹👆🏽 የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ስለተሰማቸው ስሜት፣ ከሚወዷቸው ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ ከእምነት እና የመኖር ፍላጎት በስተቀር ምንም የቀረ ነገር ወደሌለበት ሥፍራ መመለስ ምን ማለት እንደሆነ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ከተፈረመ በኋላ ወደ ቤታቸው የተመለሱ ፍልስጤማውያን ህመም እና ኪሳራ ቢኖርባቸውም እንደ አዲስ ለመጀመር ቁርጠኛ እንደሆኑ ይናገራሉ።
“እጅ አንሰጥም። በሀገራችን እንኖራለን” ሲል የተፈታው እስረኛ አህመድ አሊ ተናግሯል።
📹👆🏽 የጋዛ ነዋሪዎች ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ስለተሰማቸው ስሜት፣ ከሚወዷቸው ጋር ስለነበረው ግንኙነት፣ ከእምነት እና የመኖር ፍላጎት በስተቀር ምንም የቀረ ነገር ወደሌለበት ሥፍራ መመለስ ምን ማለት እንደሆነ ከስፑትኒክ ጋር በነበራቸው ቆይታ ተናግረዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤17😁6🙏2
🇿🇦🇲🇦 ኬፕ ታውን እና ማራኬሽ በዓለም 20 ደስተኛ ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ተካተቱ
ታይም አውት መጽሔት 18ሺህ የከተማ ነዋሪዎች ላይ ባደረገው ጥናት ተመስርቶ ባወጣው ደረጃ ኬፕ ታውን ሦስተኛ ደረጃን ስትይዝ ማራኬሽ ደግሞ 15ኛ ላይ መቀመጥ ችላለች።
የደቡብ አፍሪካ እና የሞሮኮ ከተሞች በዚህ ቀዳሚ 20 ከተሞች ዝርዝር ውስጥ ጎልተው የወጡባቸው መስፈርቶች፦
🟠 የጉርበትና ስሜት፣
🟠 የአረንጓዴ ቦታዎች፣
🟠 የጥበብ እና የባሕል ተደራሽነት፣
🟠 የአካባቢ ውበት፣
🟠 የሌሊት ህይወት፣ የምግብ ዝግጅት፣ የጉዞ ቀላልነት፣
🟠 ተመጣጣኝ ዋጋ፣
🟠 የኑሮ ጥራት።
የደስታ መጠኑ ከተማዋ ነዋሪዎቿን ደስተኛ እንደምታደርግ፣ አስደሳች የዕለት ተዕለት ልምዶችን እንደምትሰጥ እና የደስታ ስሜት በቅርቡ መጨመሩን በመገምገም በአምስት መግለጫዎች መሠረት የተለካ ነው።
የደቡብ አፍሪካዋ የባሕር ዳርቻ ከተማ
97 በመቶ ነዋሪዎች በከተማቸው ደስተኛ እንደሆኑ ሲናገሩ፤ አቡ ዳቢ በ99 በመቶ የነዋሪዎች እርካታ የቀዳሚነት ሥፍራውን ይዛለች።

❤18👍3
ፑቲን ዛሬ ከሶሪያ ፕሬዝዳንት አል-ሻራ ጋር ይገናኛሉ
መሪዎቹ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በሰብዓዊ መስኮች የሩሲያ እና የሶሪያን ግንኙነት ስለማጠናከር እንደሚወያዩ እና ወቅታዊ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮችን እንደሚገመግሙ ይጠበቃል፡፡
✍️ ስለ ሶሪያው ፕሬዝዳንት የሚታወቁ ጉዳዮች፦
➖ ቀደም ሲል አቡ መሀመድ አል-ጁላኒ በመባል የሚታወቁት አህመድ አል-ሻራ፤ በ2024 መጨረሻ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በሽር አል-አሳድ መንግሥት መወደቅን ተከትሎ ከጥር ወር ጀምሮ የሶሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው እያገለገሉ ይገኛል።
➖ በ1982 በሪያድ የተወለዱት አል-ሻራ፤ ወላጆቻቸው ከጎላን ኮረብታ የመጡ ሶሪያውያን ናቸው። አባታቸው ሁሴን አሊ አል-ሻራ በሳዑዲ አረቢያ የአረብ ብሄርተኝነት አቀንቃኝ እና አስተማሪ ነበሩ።
➖ በብሄርተኝነት መንፈስ ያደጉ ቢሆንም በጂሃዳዊ አስተሳሰብ ተማርከው በ2003 የአሜሪካን ኃይሎች ለመዋጋት በኢራቅ ከሚገኘው አል-ቃይዳ* ጋር በአንድ ተሰለፉ። ከ2006 እስከ 2011 በካምፕ ቡካ እስር ላይ ቆይተውም ነበር።
➖ በ2016 አል-ሻራ ከአል-ቃይዳ* ጋር ያላቸውን ግንኙነት አቋርጠው ሃያት ታህሪር አል-ሻምን መስርተዋል፤ በኋላም በሹራ እና በእስላማዊ ፍትሕ መርሆዎች ላይ የተመሠረተውን "ሳልቬሽን መንግሥት" በኢድሊብ አቋቋሙ።
➖ በታህሳስ 2017 የሶሪያ ተቃዋሚ ቡድኖችን ፈጣን ጥቃት በመምራት ደማስቆን እንዲቆጣጠሩ አስችለዋቸዋል።
➖ ጥር 21 ቀን አህመድ አል-ሻራ በተስፋፋው የትጥቅ ትግል ተቃዋሚ ቡድኖች ስብሰባ ላይ የሶሪያ ጊዜያዊ ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ። በዚያው ቀን ሀገሪቱን ከ60 ዓመታት በላይ ሲገዛ የነበረው የባዝ ፓርቲ፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት (ፓርላማ)፣ ጦር ሠራዊቱ እና ሁሉም የጸጥታ ኃይሎች ፈረሱ።
➖ መጋቢት 4 ቀን አል-ሻራ የአምስት ዓመት የሽግግር ወቅት የሚያቋቁም ሕገ መንግስታዊ አዋጅን ፈርመው አጽቀዋል።
➖ አል-ሻራ የመንግሥት መሪነት ሥራውን ተረክበው በደማስቆ የሁለትዮሽ ስብሰባዎችን ያካሄዱ ሲሆን ቱርክን እና ሳዑዲ አረቢያን ጨምሮ በርካታ የቀጣናው አጋር ሀገራትን ጎብኝተዋል። በኋላም ወደ ኒውዮርክ በመጓዝ ከ1967 ወዲህ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ንግግር ያደረጉ የመጀመሪያው የሶሪያ ፕሬዝዳንት መሆን ችለዋል።
➖ ታይም መጽሔት አህመድ አል-ሻራን በ2025 በዓለም 100 ተፅዕኖ ፈጣሪ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ አካቷቸዋል።
➖ ቀደም ሲል መስከረም 2 ቀን አል-ሻራ "ሶሪያ እና ሩሲያ ሊጠበቁ የሚገባቸው ጠንካራ ታሪካዊ ግንኙነቶች አሏቸው" ሲሉ ተናግረዋል። "የሶሪያ እና ሩሲያን የተቀራረበ ግንኙነት ወርሰናል፤ እናም ልንጠብቃቸው ይገባል" ያሉት አል-ሻራ፤ ሩሲያ "ወሳኝ የዓለም ኃይል" እና የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት አባል መሆኗን አክለው ገልፀዋል።
* በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት የታገደ የሽብር ድርጅት
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
መሪዎቹ በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚ እና በሰብዓዊ መስኮች የሩሲያ እና የሶሪያን ግንኙነት ስለማጠናከር እንደሚወያዩ እና ወቅታዊ የመካከለኛው ምስራቅ ጉዳዮችን እንደሚገመግሙ ይጠበቃል፡፡
* በሩሲያ እና በሌሎች ሀገራት የታገደ የሽብር ድርጅት
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤11👍6👎1
⚡️🇷🇺 እንዳያመልጥዎ፦ የ2025 የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት ዛሬ በሞስኮ መካሄድ ይጀመራል
የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ከጥቅምት 5-7 በሞስኮ የሚካሄድ ሲሆን ስለ ዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የኢነርጂ ኢንዱስትሪ የወደፊት ሁኔታ ለመወያየት ከዓለም ዐቢይ መድረኮች አንዱ ነው።
የውጭ ተሳታፊዎች፦
🇰🇵 ኪም ዩ ኢል፡ የሰሜን ኮሪያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሚኒስትር፣
🇭🇺 ፒተር ሲያሪቶ፡ የሀንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣
🇦🇫 አብዱል ላፍ ማንሱር፡ የአፍጋኒስታን የኢነርጂ እና የውሃ ሚኒስትር፣
🇻🇪 ዴልሲ ሮድሪጌዝ፡ የቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፔትሮሊየም ሚኒስትር በበየነ መረብ ይሳተፋሉ።
🌍 የኢነርጂ ሳምንቱ ከ70 በላይ ሁነቶች የሚስተናገዱበት ሲሆን በባለብዙ ወገን የኢነርጂ ትብብር እንዲሁም በባለብዙ ዋልታ ዓለም የሩሲያ የነዳጅ እና የኢነርጂ ዘርፍ ላይ ያተኩራል።
📌 ስፑትኒክ የ2025 ኢነርጂ ሳምንት ይፋዊ የመረጃ አጋር በመሆን ልዩ ዜናዎችን፣ ምልከታዎችን እና ቃለመጠይቆችን በቀጥታ ከመድረኩ ወደ እናንተ ያደርሳል። ይጠብቁን!
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያ ኢነርጂ ሳምንት ዓለም አቀፍ መድረክ ከጥቅምት 5-7 በሞስኮ የሚካሄድ ሲሆን ስለ ዓለም አቀፍ የነዳጅ እና የኢነርጂ ኢንዱስትሪ የወደፊት ሁኔታ ለመወያየት ከዓለም ዐቢይ መድረኮች አንዱ ነው።
የውጭ ተሳታፊዎች፦
🇰🇵 ኪም ዩ ኢል፡ የሰሜን ኮሪያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዘርፍ ሚኒስትር፣
🇭🇺 ፒተር ሲያሪቶ፡ የሀንጋሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር፣
🇦🇫 አብዱል ላፍ ማንሱር፡ የአፍጋኒስታን የኢነርጂ እና የውሃ ሚኒስትር፣
🇻🇪 ዴልሲ ሮድሪጌዝ፡ የቬንዙዌላ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የፔትሮሊየም ሚኒስትር በበየነ መረብ ይሳተፋሉ።
🌍 የኢነርጂ ሳምንቱ ከ70 በላይ ሁነቶች የሚስተናገዱበት ሲሆን በባለብዙ ወገን የኢነርጂ ትብብር እንዲሁም በባለብዙ ዋልታ ዓለም የሩሲያ የነዳጅ እና የኢነርጂ ዘርፍ ላይ ያተኩራል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7❤5
የማዳጋስካር ማዕከላዊ መንግሥት በፈረንሳይ ሥር ነው - የሀገሪቱ ባለሥልጣን
ፕሬዝዳንት ራጆሊና በፈረንሳይ አውሮፕላን ሀገሪቱን ለቀው ስለመውጣታቸው የሚናፈሱ ወሬዎችን አስመልክቶ አስተያየት ሲሰጡ፤ በፓሪስ እይታ "የፈረንሳይ ጣልቃ ገብነት ዋነኛ ግብ ደቀመዝሙሯን ለመጠበቅ ነው" ብለው እንደሚያምኑ ተናግረዋል።
🌍 የአፍሪካ ኅብረት አህጉራዊ ሽምግልናን ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን የሰጠው መግለጫ፤ ማዳጋስካር የድርጅቱ አባል ከመሆኗ አኳያ ከ "ግዴታነት" የዘለለ አይደለም ብለዋል።
ያም ሆነ ይህ ወደ “ብሔራዊ ውይይት” ከማቅናት በፊት “ማስታረቅ” ቅድሚያ ሊሰጠው እንደሚገባም ጠቁመዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"በማዳጋስካር ውስጥ ብዙ የፈረንሳይ ጥቅሞች አሉ። 70 በመቶ የሚሆነው የማዳጋስካር ኢኮኖሚ በፈረንሣይ ተይዟል" ሲሉ የሀገሪቱ ገለልተኛ ብሔራዊ ምርጫ ኮሚሽን ተቀዳሚ ጄኔራል ለስፑትኒክ አፍሪካ አስረድተዋል።

❤3😡2👍1🔥1