Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
“በእርግጥም አፍሪካውያን ሁለተኛ፣ ሦስተኛ ዕይታ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ አንድ ወገንን ብቻ ስታዳምጡ፣ ያ የተዛባ አመለካከት ይሆናል፤ ነገር ግን የተለያዩ የመረጃ ምንጮችን እና የአንድን ክስተት የተለያዩ ትንታኔዎችን ስታዳምጡ፣ ስለሚፈጠረው ነገር ሰፋ ያለ ግንዛቤ ይኖራችኋል” ሲሉ የሱዳን የገንዘብ ሚኒስትር ዶ/ር ጂብሪል ኢብራሂም መሐመድ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
ስፑትኒክ በአኅጉሪቱ ዕይታዎችን በማስፋት ረገድ ላበረከተው አስተዋጽኦ አድናቆት እንዳለቸውም ገልፀዋል፡፡
“የስፑትኒክ ሥራ ግንዛቤያችንን እያበለጸገ፣ የአፍሪካ ህዝቦች የተለየ ዕይታ እንዲኖራቸው እየረዳ እንደሆነ እናምናለን።” ብለዋል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6❤5
🇪🇹🇷🇺 ኢትዮጵያ የሩሲያ-አፍሪካ ፎረምን የኢኮኖሚ ዕድሎችን ለማስተዋወቅ እያዋለችው መሆኑ ተገለፀ
ጥቅምት 5 እና 6 በሞስኮ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ ፎረም እና ኤክስፖ ላይ አገሪቱ የኤክስፖርት ምርቶቿን፣ የኢንቨስትመንት ዕድሎቿን እና የቱሪዝም መስህቦቿን ተደራሽነት ለማስፋት እያስተዋወቀች መሆኑን በሩስያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡
በሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የሚዘጋጀው ፎረም፣ በሎጂስቲክስና ባንኪንግ ላይ የሚደረገውን ዋነኛ የጋራ ስብሰባ ጨምሮ በርካታ የፓናል ውይይቶችን ያካትታል። ከተለያዩ ዘርፎች የተውጣጡ በርካታ የሩሲያ ኩባንያዎችም በመድረኩ ተገኝተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጥቅምት 5 እና 6 በሞስኮ እየተካሄደ ባለው ዓለም አቀፍ ፎረም እና ኤክስፖ ላይ አገሪቱ የኤክስፖርት ምርቶቿን፣ የኢንቨስትመንት ዕድሎቿን እና የቱሪዝም መስህቦቿን ተደራሽነት ለማስፋት እያስተዋወቀች መሆኑን በሩስያ የኢትዮጵያ ኢምባሲ አስታውቋል፡፡
ኤምባሲው፣ "በኤክስፖው ላይ ከዓለም አቀፍ የንግድ ተቋማት ጋር ለመገናኘት እና የአገሪቱን የኢኮኖሚ አቅም ለጉባኤው ተሳታፊዎችና ባለሀብቶች ለማስረዳት እየሠራ" መሆኑን ጠቁሟል።
በሩሲያ ፌዴሬሽን የንግድና ኢንዱስትሪ ምክር ቤት የሚዘጋጀው ፎረም፣ በሎጂስቲክስና ባንኪንግ ላይ የሚደረገውን ዋነኛ የጋራ ስብሰባ ጨምሮ በርካታ የፓናል ውይይቶችን ያካትታል። ከተለያዩ ዘርፎች የተውጣጡ በርካታ የሩሲያ ኩባንያዎችም በመድረኩ ተገኝተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👍5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የማዳጋስካር መፈንቀለ መንግሥት መሪ ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ራሳቸውን ገዜያዊ ፕሬዝዳንት አድርገው ሾሙ የሀገሪቱን ፕሬዝዳንት ከሥልጣን ለማውረድ የተደረገውን ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት የመሩት ኮሎኔል ሚካኤል ራንድሪያኒሪና፤ አንድሪ ራጆሊና ከሀገር መሸሻቸውን ተከትሎ በሕገ-መንግሥቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጥያቄ መሠረት የመንግሥትን ሥልጣን እንደሚረከቡ አስታውቀዋል። የተሰናባቹ ፕሬዝዳንት ጽህፈት ቤት…
❗️የማዳጋስካር ወታደራዊ ኃይል ሲቪሎችን ያሳተፈ መንግሥት መምሥረቱን አስታወቀ
ሀገሪቱን በሽግግር ፕሬዝዳንትነት ለመመራት እጩ የሆኑት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ዓርብ ዕለት ቃለ መኃላ ከፈፀሙ በኋላ የጋራ አስተዳደር እንደሚመሰረት መገናኛ ብዙኃን የራንድሪያኒሪናን መግለጫ ጠቅሰው ዘግበዋል።
👉 በማዳጋስካር የተከሰተው የአስተዳደር ለውጥ በሕግ ማዕቀፍ ውስጥ የተፈጸመ እንጂ መፈንቅለ መንግሥት አልነበረም ሲሉም ወታደራዊ ኃላፊው ተናግረዋል። ኮሎኔሉ አክለውም ምንም ዓይነት ኃይል እንዳልተጠቀሙ እና ማንም ሰው የፕሬዚዳንቱን ቤተ መንግሥት እንዳልወረረ ጠቁመዋል።
በተጨማሪም ወታደራዊ እና ሲቪል ሠራተኞችን ያካተተ ብሔራዊ የሽግግር መከላከያ ምክር ቤት መቋቋሙን አስታውቀዋል።
📄 በቅድሚያ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ ዕቅድ እንደሌለ ራንድሪያኒሪና ተናግረዋል። ግልጽ እና በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው የምርጫ ሂደት ለማረጋገጥ የምርጫ ኮሚሽኑን ማሻሻል እና የመራጮች ዝርዝርን ማዘመን አስፈላጊ መሆኑን አስታውቀዋል።
ራንድሪያኒሪና የአዲሱ መንግሥት ዋነኛ ግብ ለፕሬዚዳንት አንድሪ ራጆኤሊና ከሥልጣን መውረድ ምክንያት የሆኑትን የሕዝቡን ማኅበራዊ ጥያቄዎች መመለስ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
🤝 ራንድሪያኒሪና አፍሪካ ኅብረት ማዳጋስካርን ከአባልነት ለማገድ የወሰነውን ውሳኔ በአሁናዊ ሁኔታ ውስጥ “መደበኛ ምላሽ” ነው በማለት ገልጸውታል። ከኅብረቱ ጋር ውይይቶች መጀመራቸውን የጠቆሙ ሲሆን ከደቡብ አፍሪካ ልማት ማኅበረሰብ የተወጣጣ ልዑክም ጥቅምት 10 ቀን ወደ ማዳጋስካር ለመምጣት ቀጠሮ ተይዞለታል ብለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉

❤4👍2
🇰🇪በሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያን የራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል አውሮፕላን ማረፊያን አጨናንቀዋል
የተጠናከሩ የፀጥታ እርምጃዎች ቢኖሩም ፖሊስና ወታደራዊ ኃይሉ ህዝቡን መቆጣጠር ባለመቻላቸው፣ ደጋፊዎቻቸው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አስክሬን በደረሰበት አውሮፕላን ማረፊያ የተከለከሉ ቦታዎችን ጨምሮ የማረፊያ መስመሮችን በመተላለፈ ገብተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል።
የኬንያ ባለሥልጣናት የአየር ክልሉን ለጊዜው ለመዝጋት ተገደው የነበረ ሲሆን፣ አውሮፕላን ማረፊያውም ሥራውን አቁሞ የፀጥታ ፍተሻዎችን እያደረገ ነው። በስፍራው ለማረፍ የሚደረጉ በረራዎች ወደ ሞምባሳ እንዲዞሩ ተደርገዋል።
✈️ እንደ ፍላይት ራዳር 24 መረጃ ከሆነ፣ የኦዲንጋን አስከሬን ያመጣው ልዩ የኬንያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ‘RAO001’ በዓለም ላይ ከፍተኛ ክትትል ከተደረገባቸው ውስጥ አንዱ ሆኗል፤ ቢያንስ 21 ሺህ ሰዎች እንቅስቃሴውን በቀጥታ ተከታትለውታል።
አንጋፋው የኬንያ ተቃዋሚ መሪ እና ከ 2008-2013 የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ ረቡዕ ዕለት በ81 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ2005 የተመሠረተው የኦሬንጅ ዲሞክራቲክ ንቅናቄ ቋሚ መሪ የሆኑት ኦዲንጋ በ1997፣ 2007፣ 2013፣ 2017 እና 2022 ለአምስት ጊዜያት ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድረው ሳይሳካላቸው ቀርቷል።

❤7
የትግራይ ኃይሎች ‘የመብት ጥያቄ’ ሲሉ ያስጀመሩት ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
የደመወዝ ማሻሻያ እና ጥቅማጥቅሞችን የሚጠይቁ የትግራይ ኃይሎች አባላት በክልሉ እያደረጉ ያሉት ተቃውሞ ትናንትም ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡
የክልሉ አመራሮች ውጥረቱን ለማርገብ ጥረት ቢያደርጉም በክልሉ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና መንገዶች ተዘግተው ቆይተዋል።
የመንገድ መዘጋቱ ከመቀሌ-ውቅሮ-አዲግራት መስመር አልፎ፣ ተቃዋሚዎች ረቡዕ ዕለት የመቀሌ - አላማጣን መንገድ ዘግተው መቆየታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የቡድኑ አባላትን በአካል በማነጋገር እና በይፋዊ መግለጫ ጭምር ምላሽ ቢሰጡም ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው።
ፕሬዝዳንቱ ትናንት ባወጡት መግለጫ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ “የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች መብቶችና ጥቅማጥቅሞች” ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን አስታውቀዋል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

❤8👏3
ጉባኤው የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የኢነርጂ ኩባንያ መሪዎችን፣ ባለሙያዎችን እና የሳይንስ ማኅበረሰብ ተወካዮችን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሞስኮ አገናኝቷል።
☝🏾 በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ይከታተሉ፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን አሉታዊ ድርጊቶች መስተጓጎል እያጋጠመው ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦
🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦
🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍8❤4
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን አሉታዊ ድርጊቶች መስተጓጎል እያጋጠመው ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦ 🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል። 🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ…
❗️የነዳጅ ገበያ ተገማችነት ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው - ፑቲን
የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 ከነበረው በ1 በመቶ ያነሰ ነው ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን የዓለም ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነት ቦታዋን እንደምታስጠብቅ አስረድተዋል።
የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊይ መስመርን ማበላሸት እና የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ጋዝን መጠቀም ማቆሙ የሩሲያ የወጪ ንግድ መዳረሻዎች ለውጥን ብቻ ነው ያፋጠነው ሲሉ ፑቲን ገልጸዋል።

👍6❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የሩሲያና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች የጋራ የሥራ ኮሚቴ ምሥረታ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ስርዓት ተከናወነ
🇷🇺 🤝 🇲🇦 የስትራቴጂያዊ አጋርነታቸውን ማጠናከሪያ የመግባቢያ ስምምነት መሆኑ ተገለጿል፡፡
ሩሲያ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች እንዲከበሩና በጋዛ ያለው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንዲሆን እንደምትጠብቅም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇷🇺 🤝 🇲🇦 የስትራቴጂያዊ አጋርነታቸውን ማጠናከሪያ የመግባቢያ ስምምነት መሆኑ ተገለጿል፡፡
"በአገሮቻችን መካከል ያለውን ነባር ወዳጅነትና እምነት የተሞላባቸውን ግንኙነቶች እንዲሁም ስትራቴጂያዊ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር አብረን መሥራታችንን ለመቀጠል ያለንን ቁርጠኝነት በጽኑ አረጋግጠናል" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሞሮኮ አቻቸው ናስር ቡሪታ ጋር ከተወያዩ በኋላ ተናግረዋል።
ሩሲያ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች እንዲከበሩና በጋዛ ያለው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንዲሆን እንደምትጠብቅም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የነዳጅ ገበያ ተገማችነት ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው - ፑቲን የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 ከነበረው በ1 በመቶ ያነሰ ነው ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን የዓለም ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነት ቦታዋን እንደምታስጠብቅ አስረድተዋል። የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊይ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን
የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።
ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡

❤6👍4