የ2018 ብሔራዊ ምርጫ ግንቦት 24 እንዲካሄድ ምክረ ሃሳብ ቀረበ
🗳 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰባተኛው ዙር ሀገር አቀፍ ምርጫ የሚካሄድበትን ዝርዝር የጊዜ ሰሌዳ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ባደረገው ምክክር ለውይይት ማቅረቡ ተገልጿል፡፡
37 ተግባራት የሚከናወኑባቸውን ጊዜያት በቀን እና በወራት ከፋፍሎ ያስቀመጠው ቦርዱ ግንቦት 24 ድምፅ መስጫ፤ ሰኔ 3 ደግሞ ወጤት ይፋ ማድረጊያ ቀናት አድርጎ በረቂቅ የጊዜ ሰሌዳው ላይ አስቀምጧል፡፡
🗓 በረቂቅ የግዜ ሰሌዳው የተካተቱ ሌሎች ተግባራት፦
✔️በቴክኖሎጂ የታገዘ የመራጮች ምዝገባ ከህዳር ወር አጋማሽ የካቲት መጨረሻ፣
✔️መደበኛው የመራጮች ምዝገባ ከየካቲት መጀመሪያ እስከ መጋቢት መጀመሪያ፣
✔️በምርጫ የሚሳተፉ ዕጩዎች ምዝገባ ከታህሳስ መጀመሪያ እስከ ጥር መጀመሪያ፣
✔️ የምረጡኝ ቅስቀሳ ወይም የምርጫ ዘመቻ ከታህሳስ 10 እስከ ግንቦት 19፣
ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ ከባለድርሻ አካላት ጋር ከሚያደርጋቸው ውይይቶች በኋላ ይፋዊ የምርጫ ቀኑን እንደሚያሳውቅ ይጠበቃል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤6😁4🍌2
ፑቲን 2027 በሩሲያ የጂኦግራፊ ዓመት ሆኖ እንዲታወጅ ሐሳብ አቀረቡ
የጂኦግራፊ ዓመት ዋና ሁነት የሀገሪቱን አዲስ ካርታ ማጠናቀቅ ሊሆን ይችላል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
👉 የዶኔትስክ እና የሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ እንዲሁም ሄርሶን እና ዛፖሮዥዬ ክልሎች በ2022 በሕዝበ ውሳኔ የሩሲያ አካል መሆናቸው ይታወቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የጂኦግራፊ ዓመት ዋና ሁነት የሀገሪቱን አዲስ ካርታ ማጠናቀቅ ሊሆን ይችላል ብለዋል ፕሬዝዳንቱ።
👉 የዶኔትስክ እና የሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ እንዲሁም ሄርሶን እና ዛፖሮዥዬ ክልሎች በ2022 በሕዝበ ውሳኔ የሩሲያ አካል መሆናቸው ይታወቃል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏7❤4👍3😁2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
❗️ ፑቲን በቡዳፔስት የመሪዎች ጉባኤ ዙሪያ የተናገሩት
🟠 ተገቢው ዝግጅት ሳያደርግ ስብሰባውን ማካሄድ ስህተት ነው፡፡
🟠 ሩሲያ ሁሌም የውይይት ሂደቱን ትደግፋለች፡፡
🟠 የትራምፕ መግለጫ ስብሰባው እንደሚራዘም ይጠቁማል፡፡
🟠 የቡዳፔስት ስብሰባ በስልክ ውይይት ወቅት በአሜሪካ በኩል የቀረበ ሀሳብ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🟠 ተገቢው ዝግጅት ሳያደርግ ስብሰባውን ማካሄድ ስህተት ነው፡፡
🟠 ሩሲያ ሁሌም የውይይት ሂደቱን ትደግፋለች፡፡
🟠 የትራምፕ መግለጫ ስብሰባው እንደሚራዘም ይጠቁማል፡፡
🟠 የቡዳፔስት ስብሰባ በስልክ ውይይት ወቅት በአሜሪካ በኩል የቀረበ ሀሳብ ነበር።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5❤3😁1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ ፑቲን በቡዳፔስት የመሪዎች ጉባኤ ዙሪያ የተናገሩት 🟠 ተገቢው ዝግጅት ሳያደርግ ስብሰባውን ማካሄድ ስህተት ነው፡፡ 🟠 ሩሲያ ሁሌም የውይይት ሂደቱን ትደግፋለች፡፡ 🟠 የትራምፕ መግለጫ ስብሰባው እንደሚራዘም ይጠቁማል፡፡ 🟠 የቡዳፔስት ስብሰባ በስልክ ውይይት ወቅት በአሜሪካ በኩል የቀረበ ሀሳብ ነበር። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️አዲሱ የአሜሪካ ማዕቀብ በሩሲያ ላይ ጫና ለመፍጠር የሚደረግ ሙከራ ነው - ፑቲን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
“ማንም ራሱን የሚያከብር ሀገር በማዕቀብ ጫና ውስጥ አይገባም።”
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4🔥2😁1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️አዲሱ የአሜሪካ ማዕቀብ በሩሲያ ላይ ጫና ለመፍጠር የሚደረግ ሙከራ ነው - ፑቲን “ማንም ራሱን የሚያከብር ሀገር በማዕቀብ ጫና ውስጥ አይገባም።” በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ የማቅረብ ወሬ የማካካር ሙከራ ነው - ፑቲን
ሩሲያ በቶማሃውክ ግዛቷ ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት የምትሰጥው ምላሽ ከባድ ካልሆነም የባሰ ሊሆን ይችላል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሩሲያ በቶማሃውክ ግዛቷ ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት የምትሰጥው ምላሽ ከባድ ካልሆነም የባሰ ሊሆን ይችላል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏6
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ቶማሃውክ ሚሳኤሎችን ለኪዬቭ የማቅረብ ወሬ የማካካር ሙከራ ነው - ፑቲን ሩሲያ በቶማሃውክ ግዛቷ ላይ ለሚሰነዘር ጥቃት የምትሰጥው ምላሽ ከባድ ካልሆነም የባሰ ሊሆን ይችላል ሲሉ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️አሁን ተመሥርቶ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሚዛን ማደናቀፍ የሚሞክሩ ሀገራት ራሳቸው ተጎጂ እንደሚሆኑ ፑቲን ጠቁመዋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3👍2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️አሁን ተመሥርቶ የሚገኘውን ዓለም አቀፍ የኢነርጂ ሚዛን ማደናቀፍ የሚሞክሩ ሀገራት ራሳቸው ተጎጂ እንደሚሆኑ ፑቲን ጠቁመዋል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ሩሲያ እና አሜሪካ ከግፊት ይልቅ ወደ ትክክለኛ ውይይት ከተሸጋገሩ በርካታ መተባበር የሚችሉባቸው መስኮች አሏቸው - ፑቲን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5❤1👏1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የቪዛ ግዜ ገደብ አሳልፈዋል ባለቻቸው ከ36 ሺህ በላይ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ እርምጃ ወሰደች
ወደ ሀገሪቱ የሚመጡ የተለያዩ ሀገራት ዜጎች ሕግ አክብረው እንዲንቀሳቀሱ የስርዓት ማስከበር እርምጃዎች መወሰዳቸውን የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ሰላማዊት ዳዊት አስታውቀዋል፡፡
በዚህ ሂደት የተሰጣቸውን የቪዛ ጊዜ ያሳለፉ የውጭ ሀገር ዜጎችን በመቅጣት ሕጋዊ መስመር እንዲይዙ ተደርጓል ማለታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ሀገሪቱ ከዚህ ቀደም የቪዛ ስርዓትን አክብረው በማይንቀሳቀሱ የውጭ ሀገራት ዜጎች ላይ እርምጃ እንደምትወስድ ማስታወቋ የሚታወስ ነው፡፡
🛂 በሌላ በኩል ከፓስፖርት አገልግሎት ጋር በተያያዘ በሕገ ወጥ ሰንሰለት የተሠማሩ 26 ሰዎች ተጠያቂ መደረጋቸውን ተናግረዋል፡፡

👏5❤3👍1
መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በጋምቤላ ክልል ሥራ ጀመረ
የተቋማትን አገልግሎት በአንድ ቦታ መስጠት መቻል ለዜጎች ፈጣን፣ ቀልጣፋና ወጪ ቆጣቢ አሠራርን ለመዘርጋት ምቹ ሁኔታ እንደሚፈጥር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ዓለሚቱ ኡሞድ ተናግረዋል።
ማዕከሉ ለዲጂታል ኢትዮጵያ ጉዞ ጉልህ ድርሻ እንደሚኖረው እና ሙስናና ብልሹ አሠራሮችን በማስቀረት ረገድም የጎላ ፋይዳ ስላለው ለስኬታማነቱ በትኩረት እንደሚሠራ አንስተዋል።
በክልል ደረጃ የተጀመረው መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በከተማ አስተዳደርና በዞን መዋቅሮችም የማስፋት ሥራ እንደሚከናወን ተመላክቷል።

👏6❤1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
አኅጉራዊ ሕጎቻችን ከአፍሪካዊ ማንነት የተቃረኑ አለመሆናቸውን ማረጋገጥ ይገባል - ጋናዊ የሕግ ባለሙያ
📌 አልፍሬድ ኤሊ ክዋሲ፤ ከአፍሪካ ሕዝቦች የጋራ እሴት እና ሥነ-ልቦና የሚመነጩ ሕግችን ማስፋት፤ አኅጉሪቱ በዓለም አቀፍ መድረክ መብቷን ለማስከበር የምታደርገውን ጥረት በእጅጉ አንደሚደግፍ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልጸዋል።
5ኛው የአፍሪካ የሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"በጋራ የምንገዛባቸው ሕጎችን ማስፋት ተደማጭነታችንን ለማሳደግ የላቀ እገዛ አለው። የጋራ የሕግ መረዳቶችን ማስፋት አኅጉራዊ ውሕደትን እውን ለማድረግም ቁልፍ ጉዳይ ነው" ሲሉ ተናግረዋል።
5ኛው የአፍሪካ የሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
💯4🔥1
🇪🇹 በኢትዮጵያ በሩብ ዓመቱ ማመንጨት ከተቻለው የኤሌክትሪክ ኃይል ግማሽ ያህሉ ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ እንደተገኘ ተገለፀ
💰 ሀገሪቱ ባለፉት 3 ወራት ከኤሌክትሪክ ኃይል የወጪ ንግድ ከ34 ሚሊዮን ዶላር በላይ እንዳገኘች የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ኃይል የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ሞገስ መኮንን አስታውቀዋል፡፡
🇰🇪🇩🇯 በሩብ ዓመቱ ከመነጨው 9,208 ጊጋ ዋት 8.5 በመቶውን ለኬንያ እና ጅቡቲ በሽያጭ እንደቀረበም ተመላክቷል፡፡
በአጠቃላይ ለሀገር ውስጥ እና ለጎረቤት ከቀረበው የኤሌክትሪክ ኃይል ከ26.5 ቢሊየን ብር ገቢ መገኘቱንም ኃላፊው ጠቁመዋል፡፡
🇸🇩 በሱዳን ያለው ግጭት በመሠረተ ልማቶች ላይ ጉዳት በማስከተሉ በመጀመሪያ ሩብ ዓመት የኤሌክትሪክ ኃይል ለሀገሪቱ በሽያጭ አልቀረበም መባሉን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።

❤6⚡3😁1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🌍🇷🇺 ሩሲያ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት ማድነቅ ይገባል - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ
📌 ግሎሪያ ሲሲያ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ተገቢው ውክልና እንዲኖራት በሩሲያ በኩል የተያዘው አቋም ለፍትሐዊነትን የመቆም አይነተኛ አብነት መሆኑን ገልጸዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"ለአካታች የዓለም ሥርዓት ይህን ጥያቄ መደገፍ ተገቢ ነው። ቋሚ መቀመጫው የአኅጉሪቱን ድምፅ ለማሰማት እና ጥቅሟን ለማስከበር ወሳኝ ነው" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤3👍2👏2💯1
🇪🇹🇷🇺 የኢትዮጵያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ 60 ዓመታት የማገልገል አቅም ባለው ዘመናዊው ቪ.ቪ.ኢ.አር 1200 ቴከኖሎጂ እንደሚገነባ ተገለፀ
☢️ በሰላማዊ የኒውክሌር ኃይል መስክ የሚደረገው ትብብር በሩሲያ እና በኢትዮጵያ መካከል "የኢኮኖሚ እና የቴክኖሎጂ አጋርነት ዋና ምሰሶ" ሊሆን እንደሚችል አምባሳደሩ ገልፀዋል።
የVVER-1200 ቴከኖሎጂ ልዩ መለያዎች፦
✅ በሮሳቶም የበለፀገ ሩሲያ ሠራሽ ቴክኖሎጂ ነው፡፡
✅ የቴክኖሎጂ ክፍሎቹ ለ60 ዓመታት ማገልገል ይቻላሉ፡፡
✅ በግምት 1,200 ሜጋ ዋት አጠቃላይ የኤሌክትሪክ ኃይል ያመነጫል።
✅ ከቀደምት ቴክኖሎጂ ውጤቶች ጋር ሲነጻጸር ወደ 36% የሚጠጋ የተሻሻለ ቅልጥፍና አለው።
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
"በሁለቱ ሀገራት መካከል የተፈረመው የድርጊት መርሃ-ግብር ይህ ዘመናዊና ደህንነቱ የተጠበቀውን VVER-1200 ቴክኖሎጂ መሠረት ያደረገ የኃይል ማመንጫ ግንባታን ያመለክታል" ሲሉ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኤቭገኒ ተርኪን ለሩሲያ ሚዲያ ተናግረዋል፡፡
የVVER-1200 ቴከኖሎጂ ልዩ መለያዎች፦
በሰው ሠራሽ አስተውህሎት የበለፀገ ምሥል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12❤5🙏2
በ2018 የትምህርት ዘመን ከ5.2 ሚሊዮን በላይ ዜጎች የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ፕሮግራሞች ተጠቃሚ ይሆናሉ - የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር
በተለይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ ተማሪዎችን ታሳቢ በማድረግ 454,106 ሠልጣኞችን በመደበኛ ፕሮግራሞች ለማስመዝገብ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ተሻለ በሪቻ (ዶ/ር) አስታውቀዋል፡፡
4 ሚሊዮን ዜጎችን አሠልጥኖ ለሀገር ውስጥ የሥራ ገበያ ለማቅረብ መታቀዱን ያነሱት ሚኒስትሩ፤ የውጭ ሀገር የሥራ ዕድል የሚፈልጉ 800ሺ ዜጎችን ለማስተናገድ ታስቦ የአጭር ጊዜ ፕሮግራሞች መዘጋጀታቸውን ገልፀዋል።

👍6
🇳🇬 በሰሜን ምስራቅ ናይጄሪያ የአሸባሪዎች ቡድን ጥቃት መክሸፉን የሀገሪቱ ጦር አስታወቀ
ጽንፈኛ እስላማዊ ቡድኖች በሀገሪቱ ሰሜን ምስራቅ በአራት አካባቢዎች ጥቃቶችን ለመፈጸም ሞክረዋል ሲሉ የሰሜን ምስራቅ የጋራ ግብረ ኃይል የሚዲያ መረጃ መኮንን ሳኒ ኡባ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።
🔶 ጥቃቱ የተጀመረው ሌሊቱን በቦርኖ እና ዮቤ ግዛቶች በሚገኙ በርካታ ወታደራዊ ቦታዎች ላይ መሆኑ ተጠቁሟል። የ "ሀዲን ካይ" ኦፕሬሽን ወታደሮች 50 ጥቃት አድራሾችን መግደልና መሳሪያዎቻቸውን መማረክ ችለዋል ሲሉ ኡባ አክለዋል።
ጥቃት አድራሾቹ የየትኛው አሸባሪ ቡድን አባላት እንደሆኑ ግን አልገለጹም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ጽንፈኛ እስላማዊ ቡድኖች በሀገሪቱ ሰሜን ምስራቅ በአራት አካባቢዎች ጥቃቶችን ለመፈጸም ሞክረዋል ሲሉ የሰሜን ምስራቅ የጋራ ግብረ ኃይል የሚዲያ መረጃ መኮንን ሳኒ ኡባ በመግለጫቸው አስታውቀዋል።
“በሁሉም ቦታዎች ወታደሮቹ ጸንተው በመቆም በጀግንነት ተዋግተዋል፤ ጥቃቶቹንም በሙያዊ ብቃት በመመከት በአሸባሪዎቹ ላይ ከባድ፣ ወሳኝ እና ደቋሽ ጥቃት ፈጽመዋል” ሲሉ አስረግጠዋል።
🔶 ጥቃቱ የተጀመረው ሌሊቱን በቦርኖ እና ዮቤ ግዛቶች በሚገኙ በርካታ ወታደራዊ ቦታዎች ላይ መሆኑ ተጠቁሟል። የ "ሀዲን ካይ" ኦፕሬሽን ወታደሮች 50 ጥቃት አድራሾችን መግደልና መሳሪያዎቻቸውን መማረክ ችለዋል ሲሉ ኡባ አክለዋል።
ጥቃት አድራሾቹ የየትኛው አሸባሪ ቡድን አባላት እንደሆኑ ግን አልገለጹም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍3👏3
የብር የመግዛት አቅም በሚቀጥሉት ወራት ይጨምራል - የብሔራዊ ባንክ ገዥ
አሁናዊ የወርቅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ፤ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲተመን በመደረጉ ሁለት ሶስተኛ ዋጋውን ያጣው የኢትዮጵያ ብር ሊጠናከር እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
የወርቅ የወጪ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡናን በልጦ፤ ባለፈው ሰኔ 30 3.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድረሱ ይታወሳል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አሁናዊ የወርቅ ዋጋ ጭማሪን ተከትሎ፤ የውጭ ምንዛሬ በገበያ እንዲተመን በመደረጉ ሁለት ሶስተኛ ዋጋውን ያጣው የኢትዮጵያ ብር ሊጠናከር እንደሚችል የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) ተናግረዋል፡፡
“ሕዝቡ በሚቀጥሉት ወራት የብር ተወዳዳሪነት መጨመርን መጠበቅ አለበት፤ የብር መዳከምን ብቻ ለሚጠብቁ፣ እቅዳችሁን እንደገና እንድታጤኑ እመክራለሁ" ሲሉ ከምዕራባውያን መገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ወቅት ተናግረዋል።
የወርቅ የወጪ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ ቡናን በልጦ፤ ባለፈው ሰኔ 30 3.5 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር መድረሱ ይታወሳል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😁18❤15🙏2
የዓለም ገንዘብ ድርጅት የኢትዮጵያን ጠንካራ የሪፎርም ፕሮግራም ትግበራ አደነቀ
የኢትዮጵያ ልዑክ ከአይ ኤም ኤፍ ዋና ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ እና የአፍሪካ ጉዳዮች ከፍተኛ አመራሮች ጋር በዋሽንግተን ውይይት አድርጓል።
በዚህ ወቅት የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ በማክሮ ኢኮኖሚ መረጋጋት፣ የሥራ እድል ፈጠራ እና የዜጎችን ኑሮ ማሻሻል ላይ ያተኮሩ ጠንካራ የሪፎርም ሥራዎች ተግባራዊ እየተደረጉ መሆኑን ተናግረዋል፡፡
የኢትዮጵያ መንግሥት የገንዘብ አስተዳደርን ለማጠናከር፣ የሀገር ውስጥ ሃብት ማሰባሰብን ለማጎልበት እና ቁልፍ መዋቅራዊ የሪፎርም ሥራዎች ለማፋጠን ቁርጠኛ መሆኑን አስገንዝበዋል።
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ለሚያደርገው ቀጣይነት ያለው ድጋፍ ያመሠገኑም ሲሆን አበዳሪው ተቋም በበኩሉ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ለውጥ ለመርዳት ቁርጠኛ መሆኑን አረጋግጧል።

👍7👎4😁4
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🌍🇷🇺 ሩሲያ አፍሪካ በፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንዲኖራት የምታደርገውን ጥረት ማድነቅ ይገባል - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ 📌 ግሎሪያ ሲሲያ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ አኅጉሪቱ በዓለም አቀፍ ውሳኔ አሰጣጥ ላይ ተገቢው ውክልና እንዲኖራት በሩሲያ በኩል የተያዘው አቋም ለፍትሐዊነትን የመቆም አይነተኛ አብነት መሆኑን ገልጸዋል። "ለአካታች የዓለም…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አፍሪካ የዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ኢ-ፍትሐዊ አሠራር ዋነኛ ሰለባ ናት - የአፍሪካ ሕግ ተማሪዎች ፌዴሬሽን የዓለም አቀፍ ዋና ፀሃፊ
⚖ ግሎሪያ ሲሲያ፤ ፍርድ ቤቱ ዓለም አቀፍ ቀውስ የሚፈጥሩ የሃያላን ሀገራት መሪዎችን ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ በትሩን አፍሪካ ላይ ሲያሳርፍ መኖሩን ገልፀዋል።
ዋና ፀሃፊዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ይህን መድልዎ ለማረም የአፍሪካ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን ማቋቋም አማራጭ ያለው ጉዳይ አለመሆኑን አንስተዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
⚖ ግሎሪያ ሲሲያ፤ ፍርድ ቤቱ ዓለም አቀፍ ቀውስ የሚፈጥሩ የሃያላን ሀገራት መሪዎችን ተጠያቂ ከማድረግ ይልቅ በትሩን አፍሪካ ላይ ሲያሳርፍ መኖሩን ገልፀዋል።
ዋና ፀሃፊዋ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር በነበራቸው ቆይታ፤ ይህን መድልዎ ለማረም የአፍሪካ የወንጀለኞች ፍርድ ቤትን ማቋቋም አማራጭ ያለው ጉዳይ አለመሆኑን አንስተዋል።
"በአይሲሲ የሚታዩት አብዛኞቹ ጉዳዮች የአፍሪካ ናቸው። ሆኖም መጠነ ሰፊ ጦርነቶች እንዲፈጠሩ የሚያደረጉት አካላት ያሉት እዚህ አይደለም። የራሳችንን የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የምንቋቋምበት ጊዜ አሁን ነው" ብለዋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍5❤2👏1