🇰🇪በሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያን የራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል አውሮፕላን ማረፊያን አጨናንቀዋል
የተጠናከሩ የፀጥታ እርምጃዎች ቢኖሩም ፖሊስና ወታደራዊ ኃይሉ ህዝቡን መቆጣጠር ባለመቻላቸው፣ ደጋፊዎቻቸው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አስክሬን በደረሰበት አውሮፕላን ማረፊያ የተከለከሉ ቦታዎችን ጨምሮ የማረፊያ መስመሮችን በመተላለፈ ገብተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል።
የኬንያ ባለሥልጣናት የአየር ክልሉን ለጊዜው ለመዝጋት ተገደው የነበረ ሲሆን፣ አውሮፕላን ማረፊያውም ሥራውን አቁሞ የፀጥታ ፍተሻዎችን እያደረገ ነው። በስፍራው ለማረፍ የሚደረጉ በረራዎች ወደ ሞምባሳ እንዲዞሩ ተደርገዋል።
✈️ እንደ ፍላይት ራዳር 24 መረጃ ከሆነ፣ የኦዲንጋን አስከሬን ያመጣው ልዩ የኬንያ አየር መንገድ በረራ ቁጥር ‘RAO001’ በዓለም ላይ ከፍተኛ ክትትል ከተደረገባቸው ውስጥ አንዱ ሆኗል፤ ቢያንስ 21 ሺህ ሰዎች እንቅስቃሴውን በቀጥታ ተከታትለውታል።
አንጋፋው የኬንያ ተቃዋሚ መሪ እና ከ 2008-2013 የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ራይላ ኦዲንጋ ረቡዕ ዕለት በ81 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ2005 የተመሠረተው የኦሬንጅ ዲሞክራቲክ ንቅናቄ ቋሚ መሪ የሆኑት ኦዲንጋ በ1997፣ 2007፣ 2013፣ 2017 እና 2022 ለአምስት ጊዜያት ለፕሬዝዳንትነት ተወዳድረው ሳይሳካላቸው ቀርቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤7
የትግራይ ኃይሎች ‘የመብት ጥያቄ’ ሲሉ ያስጀመሩት ተቃውሞ እንደቀጠለ ነው
የደመወዝ ማሻሻያ እና ጥቅማጥቅሞችን የሚጠይቁ የትግራይ ኃይሎች አባላት በክልሉ እያደረጉ ያሉት ተቃውሞ ትናንትም ለሶስተኛ ተከታታይ ቀን ቀጥሎ ተካሂዷል፡፡
የክልሉ አመራሮች ውጥረቱን ለማርገብ ጥረት ቢያደርጉም በክልሉ ውስጥ ያሉ ዋና ዋና መንገዶች ተዘግተው ቆይተዋል።
የመንገድ መዘጋቱ ከመቀሌ-ውቅሮ-አዲግራት መስመር አልፎ፣ ተቃዋሚዎች ረቡዕ ዕለት የመቀሌ - አላማጣን መንገድ ዘግተው መቆየታቸውን የሀገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዝዳንት ሌተናል ጄኔራል ታደሰ ወረደ የቡድኑ አባላትን በአካል በማነጋገር እና በይፋዊ መግለጫ ጭምር ምላሽ ቢሰጡም ተቃውሞው እንደቀጠለ ነው።
ፕሬዝዳንቱ ትናንት ባወጡት መግለጫ፣ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ካቢኔ “የትግራይ የፀጥታ ኃይሎች መብቶችና ጥቅማጥቅሞች” ላይ ለመወያየት አስቸኳይ ስብሰባ ማድረጉን አስታውቀዋል።
ከማኅበራዊ ሚዲያ የተገኙ ምስሎች

❤8👏3
ጉባኤው የመንግሥት ባለሥልጣናትን፣ የኢነርጂ ኩባንያ መሪዎችን፣ ባለሙያዎችን እና የሳይንስ ማኅበረሰብ ተወካዮችን ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች በሞስኮ አገናኝቷል።
☝🏾 በቴሌግራም ቻናላችን በቀጥታ ይከታተሉ፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን አሉታዊ ድርጊቶች መስተጓጎል እያጋጠመው ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦
🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦
🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍8❤5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን አሉታዊ ድርጊቶች መስተጓጎል እያጋጠመው ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ የሩሲያው ፕሬዚዳንት በንግግራቸው ካነሷቸው ነጥቦች፦ 🔸 የአውሮፓ ሕብረት ከሩሲያ ኃይል ለመግዛት ፈቃደኛ አለመሆኑ የአውሮፓ ኢንዱስትሪ እንዲቀንስ እና የዋጋ ጭማሪ እንዲፈጠር አድርጓል። 🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች እንደገና መዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን የኃይል ፍጆታውም እያደገ…
❗️የነዳጅ ገበያ ተገማችነት ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው - ፑቲን
የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 ከነበረው በ1 በመቶ ያነሰ ነው ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል።
የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን የዓለም ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነት ቦታዋን እንደምታስጠብቅ አስረድተዋል።
የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊይ መስመርን ማበላሸት እና የአውሮፓ ሕብረት የሩሲያ ጋዝን መጠቀም ማቆሙ የሩሲያ የወጪ ንግድ መዳረሻዎች ለውጥን ብቻ ነው ያፋጠነው ሲሉ ፑቲን ገልጸዋል።

👍6❤3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️የሩሲያና ሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሮች የጋራ የሥራ ኮሚቴ ምሥረታ የመግባቢያ ሰነድ የፊርማ ሥነ ስርዓት ተከናወነ
🇷🇺 🤝 🇲🇦 የስትራቴጂያዊ አጋርነታቸውን ማጠናከሪያ የመግባቢያ ስምምነት መሆኑ ተገለጿል፡፡
ሩሲያ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች እንዲከበሩና በጋዛ ያለው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንዲሆን እንደምትጠብቅም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🇷🇺 🤝 🇲🇦 የስትራቴጂያዊ አጋርነታቸውን ማጠናከሪያ የመግባቢያ ስምምነት መሆኑ ተገለጿል፡፡
"በአገሮቻችን መካከል ያለውን ነባር ወዳጅነትና እምነት የተሞላባቸውን ግንኙነቶች እንዲሁም ስትራቴጂያዊ አጋርነት ይበልጥ ለማጠናከር አብረን መሥራታችንን ለመቀጠል ያለንን ቁርጠኝነት በጽኑ አረጋግጠናል" ሲሉ የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከሞሮኮ አቻቸው ናስር ቡሪታ ጋር ከተወያዩ በኋላ ተናግረዋል።
ሩሲያ በእስራኤልና በሃማስ መካከል የተደረሱ ስምምነቶች እንዲከበሩና በጋዛ ያለው የተኩስ አቁም ዘላቂ እንዲሆን እንደምትጠብቅም አክለዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️የነዳጅ ገበያ ተገማችነት ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው - ፑቲን የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 ከነበረው በ1 በመቶ ያነሰ ነው ሲሉም ፑቲን ተናግረዋል። የሩሲያው ፕሬዝዳንት አክለውም ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን የዓለም ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነት ቦታዋን እንደምታስጠብቅ አስረድተዋል። የኖርድ ስትሪም የነዳጅ ማስተላለፊይ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
❗️ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን
የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።
ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል።
ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍4
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የሩሲያ 'አይረን ፋልኮን' ሰው አልባ አውሮፕላን ክፍል የዩክሬንን የሎጂስቲክስ መረብ በጣጠሰ - የሩሲያ ጦር አዛዥ አስታወቁ የሩሲያ የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ክፍሎች፤ በዛፖሮዥዬ ክልል በታቭሪይስኮዬ መንደር አቅራቢያ ከዩክሬን መስመሮች ጀርባ ስትራቴጂያዊ መንገድ ተቆጣጥረዋል። "ዕቅዳችን የበለጠ ርቀን በመምታት የጠላት የሎጂስቲክስ ሰንሰለትን ወደ ቅዠት መቀየር ነው" ሲሉ የጦር ክፍሉ አዛዥ…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሩሲያ ድሮኖች በካርኮቭ ክልል አሜሪካ ሠራሹን ኤም-106 ተሽከርካሪ ደመሰሱ
በተፈፀመው ጥቃት ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጪ ማድረጋቸውን ወታደራዊ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
በዩክሬን ያለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሩሲያ የምዕራባውያን ወታደራዊ መሣሪያዎችን ዐውደ ግንባር ላይ የማውደም አቅም እንዳላት በተደጋጋሚ አሳይታበታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በተፈፀመው ጥቃት ተሽከርካሪውን ከጥቅም ውጪ ማድረጋቸውን ወታደራዊ አባል ለስፑትኒክ ተናግረዋል፡፡
በዩክሬን ያለው ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ሩሲያ የምዕራባውያን ወታደራዊ መሣሪያዎችን ዐውደ ግንባር ላይ የማውደም አቅም እንዳላት በተደጋጋሚ አሳይታበታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏10🔥6❤1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇰🇪በሺዎች የሚቆጠሩ ኬንያውያን የራይላ ኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል አውሮፕላን ማረፊያን አጨናንቀዋል የተጠናከሩ የፀጥታ እርምጃዎች ቢኖሩም ፖሊስና ወታደራዊ ኃይሉ ህዝቡን መቆጣጠር ባለመቻላቸው፣ ደጋፊዎቻቸው የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አስክሬን በደረሰበት አውሮፕላን ማረፊያ የተከለከሉ ቦታዎችን ጨምሮ የማረፊያ መስመሮችን በመተላለፈ ገብተዋል ሲሉ መገናኛ ብዙኅን ዘግበዋል። የኬንያ ባለሥልጣናት የአየር…
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን ለመሰናበት በርካቶች ናይሮቢ በሚገኘው የካሳራኒ ስታዲየም ተሰባሰበዋል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤1🙏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም ሀገራት ጋር ያላትን የኒውክሌር ትብብር በብሪክስ አማካኝነት ለማጠናከር ትፈልጋለች - ፑቲን የሩሲያው ሮሳቶም በኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ከዓለም አቀፍ ገበያ 90 በመቶ ያህሉን ድርሻ እንደሚይዝ በፑቲን ኢነርጂ ሳምንት ንግግራቸው ላይ አስታውቀዋል። ሩሲያ በዓለም ላይ ካሉት እጅግ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን ካላቸው ሀገራት አንዷ ናት ሲሉም ገልፀዋል፡፡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ…
ፑቲን በ2025 በሩሲያ የኃይል ሳምንት ላይ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ቁልፍ ነጥቦች፦
🔸 ዓለም አቀፉ የኃይል ገበያ የአቅርቦትና የመጓጓዣ መንገዶች መልሶ ማዋቀር እየተደረገበት ነው።
🔸 ከሩሲያ ኃይል መራቅ የሚያስከትለው መዘዝ በአውሮፓ ሕብረት ኢኮኖሚ ላይ ተጽዕኖ አሳድሯል።
🔸 ሩሲያ ፍትሐዊ ባልሆነ ውድድር ውስጥም ቢሆን ግንባር ቀደም የነዳጅ አምራችነቷን አስጠብቃለች።
🔸 የሩሲያው ሮሳቶም በዓለም አቀፍ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ግንባታ ገበያ ውስጥ ወደ 90 በመቶ የሚጠጋውን ድርሻ ይይዛል።
🔸 ሩሲያ በዓለም የኒውክሌር ኃይል እሴት ሰንሰለት ላይ የተሟላ እውቀት ያላት ብቸኛ አገር ነች።
🔸 ዓለም አቀፉ የኃይል ሥርዓት በምዕራባውያን ድርጊቶች ምክንያት መስተጓጎል እያጋጠመው ነው።
🔸 የዓለም አቀፍ የኃይል ግንኙነቶች መልሶ ማዋቀር ተጨባጭ ባህሪ ያለው ሲሆን፣ ፍጆታውም እየጨመረ ነው።
🔸 የነዳጅ ገበያ ትንበያ ለዓለም አቀፍ ኢኮኖሚ ወሳኝ ነው።
🔸 የሩሲያ የነዳጅ ምርት በዚህ ዓመት 510 ሚሊዮን ቶን ይደርሳል፣ ይህም ከ2024 በ1 በመቶ ያነሰ ነው።
🔸 የኖርድ ስትሪም መስተጓጎል እና አውሮፓ ሕብረት የሩሲያን ጋዝ መግዛት ማቆሙ የሩሲያ የወጪ ንግድ መዳረሻዎች ለውጥን ብቻ ነው ያፋጠነው።
🔸 ሩሲያ ከደቡባዊ ዓለም አገራት ጋር በብሪክስ በኩል የኒውክሌር ትብብርን ማጠናከር ትፈልጋለች።
🔸 የሩሲያ አረንጓዴ የኃይል ሚዛን በዓለም ላይ ካሉት ቀዳሚዎች አንዱ ነው።
🔸 ምዕራባውያን አስተማማኝ አጋሮች እንዳልሆኑ አሳይተዋል።

❤8👍6
የኒው ዮርክ ታይምስ ትንተና እንደገለጠው፣ አሜሪካ ወደ 700 ለሚጠጉ የጸደቁ መድኃኒቶች ጥሬ ዕቃዎች አቅርቦት በቻይና ላይ ብቻ የምትተማመን ሲሆን ይህም ለአገሪቱ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለትን በአሳሳቢ መልኩ ለተገላጭነት ይዳርጋል።
ይህ ጥገኝነት፣ ወሳኝ መድኃኒቶችን የሚነካ ሆኖ፣ ዋሽንግተን የአቅርቦት ሰንሰለት ደህንነትን እና የአንድ ምንጭ ጥገኝነትን ስለመቀነስ በምትከራከርበት ጊዜ ስትራቴጂያዊ ስጋቶችን ያጎላል።
በመድኃኒት ንጥረ ነገሮች ላይ የቻይና ብቸኛ አቅራቢነት በማንኛውም የወደፊት የንግድ ወይም የጂኦፖለቲካዊ ውጥረቶች ውስጥ ከፍተኛ ተጽዕኖ እንደሚያሳድጋት ሪፖርቱ ይገልጻል።
ይተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤8👍1🔥1👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ራይላ ኦዲንጋን ለመሰናበት በርካቶች ናይሮቢ በሚገኘው የካሳራኒ ስታዲየም ተሰባሰበዋል በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የኬንያ ፖሊስ የኦዲንጋን አስከሬን ለመቀበል በካራሳኒ ስቴዲየም የተሰበሰበውን ሕዝብ በአስለቃሽ ጢስ በተነ
በአገሪቱ ዋና ከተማ በተዘጋጀው የሽኝት ስፍራ የተኩስ ድምፅ እንደተሰማ ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአገሪቱ ዋና ከተማ በተዘጋጀው የሽኝት ስፍራ የተኩስ ድምፅ እንደተሰማ ተዘግቧል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤7💔5👍1
በዓለም ዙሪያ ዳቦ እጅግ ውድ እና እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አገራት
ስፑትኒክ አፍሪካ የዓለም የዳቦ ቀንን ምክንያት በማድረግ ይፋዊ የመረጃ ምንጮችን በመጠቀም አገራትን የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋን መሠረት አድርጎ በደረጃ መድቧል፡፡
ዳቦ እጅግ ውድ የሆኑባቸው አምስት ቀዳሚ አገራት
🇩🇯 ጅቡቲ፣ 9.53 ዶላር (1,351 ብር ገደማ)
🇧🇲 ቤርሙዳ፣ 8.61 ዶላር (1,220 ብር ገደማ)
🇰🇾 ኬይማን ደሴቶች፣ 6.36 ዶላር (901 ብር ገደማ)
🇲🇨 ሞናኮ፣ 5.37 ዶላር (761 ብር ገደማ)
🇧🇸 ባሃማስ፣ በግምት 5.26 ዶላር (745 ብር በላይ)
ዳቦ እጅግ ርካሽ የሆኑባቸው አምስት አገራት፤
🇹🇩 ቻድ፣ 0.36 ዶላር (51 ብር)
🇺🇿 ኡዝቤኪስታን፣56. ዶላር (57 ብር)
🇰🇬 ኪርጊስታን፣ ወደ 0.43 ዶላር (61 ብር) ገደማ
🇰🇿 ካዛክስታን፣ 0.44 ዶላር (62 ብር)
🇦🇿 አዘርባጃን፣ 0.46 ዶላር (65 ብር)
በአማካይ የ500 ግራም የስንዴ ዳቦ ዋጋ በዓለም አቀፍ ደረጃ ወደ 1.76 ዶላር (በዛሬ የንግድ ባንኮች ምንዛሬ መሠረት ወደ 250 ብር ገደማ) ያስከፍላል።

❤6🌭2👍1🙏1
📞 ትራምፕ ከዘለንስኪ አስቀድሞ ከፑቲን ጋር ይነጋገራሉ ተባለ
ፕሬዝዳንት ትራምፕ በዕለተ ሐሙስ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በዩክሬን ስላለው ግጭት በስልክ እንደሚወያዩ ተዘግቧል፡፡
ይህም ዘለንስኪን በኋይት ሀውስ ተግኝተው ስለአሜሪካ የቶማሃውክ ሚሳኤሎች አቅርቦቶች አስቻይነት ላይ ከመነጋገራቸው አንድ ቀን ቀደም ብሎ እንደማለት ነው፡፡

👍4😁4🤔3❤2