Telegram Web Link
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ሃንጋሪ በትራምፕ እና በፑቲን መካከል የሚደረገውን ወይይት ለማስተናገድ ዝግጁ መሆኗን ጠቅለይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ተናገሩ በእንግሊዘኛ ለማንበብ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ቶማሃውክስ የዐውደ ውጊያን ሁኔታ አይለውጥም፤ ሆኖም በሩሲያና አሜሪካ ግንኙነት እዲሁም በዩክሬን እልባት ላይ ግን ጉዳት ያደርሳል ሲሉ ፑቲን ለትራምፕ መንገራቸውን የፕሬዝዳንቱ አማካሪ አስታወቁ

ሩሲያው ፕሬዝዳንታዊ አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ  የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🔹 ዛሬ ፑቲን እና ትራምፕ ለ2.5 ሰዓታት የዘለቀ ስምንተኛ የስልክ ውይይት አድርገዋል። ውይይቱን የነሳሳችው ሩሲያ ናት።

🔹 በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የተደረገው ውይይት በዩክሬን ቀውስ ዙሪያ ባሉ ጉዳዮች ላይ ልዩ ትኩረት ሰጥቷል።

🔹 በስልክ ንግግራቸው ወቅት ፑቲን ለትራምፕ የዩክሬን ቀውስ ሁኔታ ዝርዝር ግምገማዎችን አቅርበዋል። የሩሲያ የጦር ኃይሎች በጠቅላላው የውጊያ ግንኙነት መስመር ላይ ስትራቴጂካዊ ተነሳሽነትን ሙሉ በሙሉ አስጠብቀዋል።

🔹ፑቲን ከትራምፕ ጋር ባደረጉት ውይይት በዩክሬን ያለውን ሁኔታ ለመፍታት ሩሲያ ለፖለቲካና ዲፕሎማሲያዊ መንገድ ያላትን ቁርጠኝነት አጽንኦት ሰጥተዋል።

🔹 ትራምፕ ከፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት፣ በግጭት አፈታት ያገኙትን ስኬቶችን ጠቅሰዋል። ዋና ነጥባቸው በዩክሬን ያለውን ግጭት መቋጨት በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል ለኢኮኖሚያዊ ትብብር ትልቅ ተስፋዎችን ይከፍታል የሚል ነበር።

🔹 ፑቲን እና ትራምፕ በውይይታቸው ወቅት በሁለቱ አገራት ህዝቦች መካከል ስላለው ጥልቅ የጋራ መተሳሰብ ተነጋግረዋል።

🔹 ፑቲን እና ትራምፕ የግል ስብሰባ የማድረግ እድልን ሲወያዩ፣ ከሩሲያ እና ከአሜሪካ የተውጣጡ ተወካዮች ለጉባኤው ዝግጅት ወዲያውኑ ይጀምራሉ።

🔹 ለፑቲን እና ትራምፕ ጉባኤ ዝግጅት የሚጀመረው በላቭሮቭ እና ሩቢዮ መካከል በሚደረግ የስልክ ልውውጥ ነው። ሩቢዮ እና ላቭሮቭ ሲገፉበት የጉባኤው ጊዜ ይበልጥ ግልጽ ይሆናል።

🔹 የፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ትራምፕ በጠቀሷት እና ፑቲን በደገፏት ቡዳፔስት ሊዘጋጅ ይችላል። ሊሆኑ የሚችሉ ቀኖች በሁለቱ አገራት ተወካዮች ውይይት ይደረግበታል።

🔹 ፑቲን ለትራምፕ ለባለቤታቸው ሜላኒያ መልካም ምኞታቸውን እንዲያስተላልፉላቸው ጠይቀው፣ የሩሲያ እና የዩክሬን ሕጻናት ከቤተሰቦቻቸው ጋር እንዲገናኙ በማድረጋቸው ላበረከቱት አስተዋፅኦ አመስግነዋል።

🔹 ትራምፕ ከዜለንስኪ ጋር በሚያደርጉት ግንኙነት የሩሲያውን ፕሬዝዳንት ግምት ውስጥ እንደሚያስገቡ ለፑቲን አስታውቀዋቸዋል።

🔹 ፕሬዝዳንቶቹ ግንኙነታቸውን ለመቀጠል ተስማምተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
14👍5
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ50 - 120 ኪሜ ርቀት ላይ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የባትሪ መሙያ ጣቢያዎችን እንደምትተክል አስታወቀች 🔌 በዋና ዋና አውራ ጎዳናዎች ላይ የሚተከሉት ጣቢያዎቹ በከተሞች መካከል የኤሌክትሪክ ጉዞን ለማሳለጥ ያለሙ መሆናቸውን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር ገልጿል። ሚኒስትሩ ዶ/ር ዓለሙ ሥሜ፣ መንግሥት በ2030 የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ቁጥር ግማሽ ሚሊዮን ለማድረስ ማቀዱን…
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የኤሌክትሪክ መኪናዎች የአኅጉሪቱን መልክዓ ምድር የመቋቋም አቅም እንዳላቸው አረጋግጠናል - የካቢሳ ኢ-ሞቢሊቲ ተወካይ

🚘 ከሩዋንዳ እስከ አዲስ አበባ የተደረገው ጉዞ መኪናዎቹ ከፍጥነት እና አስተማማኝነት አንፃር ያላቸውን አቅም ከመለካት ባለፈ፣ አስፈላጊ የመሠረተ ልማት ክፍተቶችን ለመለየት ማገዙን ኢሊዛ ካራንግዋ ለስፑትኒክ አፍሪካ ገልፀዋል፡፡

💬"ከኪጋሊ-ናይሮቢ-አዲስ አበባ በነበረን ጉዞ፣ እንደ ተቋም የትኞቹ ቦታዎች ላይ የኃይል መሙያ መሠረተ ልማት መገንባት እንዳለብን ለመረዳት ችለናል። ይህም ጉዞውን ይበልጥ ቀልጣፋ ለማድረግ ወሳኝ የቤት ሥራ ነው።" ብለዋል።

🛣 የካቢሳ ኢ-ሞቢሊቲ ኩባንያ ተወካይዋ በኤሌክትሪክ መኪናዎች ስለተካሄደው የ1 ሺህ 600 ኪሎ ሜትር ጉዞ ሌሎች ጉዳዮችንም አካፍለውናል።

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👍3
🚨 የስፑትኒክ የጦርነት ዘጋቢ በዩክሬን ድሮን ጥቃት ተገደለ

የስፑትኒክ የጦርነት ዘጋቢ ኢቫን ዙቭ በዛፖሮዥዬ ግዛት በዩክሬን ድሮን ጥቃት ተገድሏል። ሌላኛው ጋዜጠኛ ዩሪ ቮይትኬቪች ደግሞ በከባድ ሁኔታ ቆስሏል።

👉 የጦር ዘጋቢው ዙቭ ደፋር፣ ጀግና እና ጎበዝ ጋዜጠኛ የነበረ ሲሆን፤ የኤዲቶሪያል ሥራውን በሚያከናውንበት ወቅት በጀግንነት መሞቱን የሮሲያ ሴጎድኒያ (የስፑትኒክ እናት ኩባንያ) ዋና ዳይሬክተር ዲሚትሪ ኪሴሌቭ ተናግረዋል።

"ዙቭ በዩክሬን ጦር ኃይሎች በደረሰበት የድሮን ጥቃት፣ የኤዲቶሪያል ሥራውን ሲያከናውን የጀግንነት ሞት ሞቷል።
እርሱ ደፋር፣ ጎበዝ፣ ባለተሰጣኦ እና ጀግና ጋዜጠኛ የነበረ ሲሆን፣ በግጭት ቀጣናው እየተከናወኑ ስላሉት ክስተቶች እውነቱን ለመናገር ብዙ አስተዋጽኦ አድርጓል" ብለዋል።

ቤተሰቦቹን እና ወዳጅ ዘመዶቹን እንንከባከባለን፤ የጓዳችንን ትዝታም እንጠብቃለን፡፡

እንደ አለመታደል ሆኖ፣  ዙቭ በኪዬቭ አገዛዝ እጅ ከኤጀንሲያችን የተገደለ ሦስተኛ የጦርነት ዘጋቢያችን ነው። እ.ኤ.አ. በ2014፣ የፎቶ ጋዜጠኛችን አንድሬ ስቴኒን በዶንባስ ሲገደል፣ ከሁለት ዓመታት በፊት ደግሞ በዛፖሮዥዬ ግዛት የኢቫን ጓደኛ የነበረው ሮስቲስላቭ ዙራቭሌቭ ተገድሏል።"


በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
😢224🕊3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🚨📹'በጣም ጥሩ ደወል' ነበር ሲሉ  ትራምፕ ከፑቲን ጋር ያደረጉትን የስልክ ውይይት አወደሱ 💬 ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከተነጋገሩ በኋላ በዋይት ሃውስ ባደረጉት ንግግር የስልክ ውይይቱ "በጣም በጥሩ ሁኔታ አልፏል" ብለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🚨 ፑቲን እና ትራምፕ "በሁለት ሳምንት ውስጥ" ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል

ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ይገናኛሉ። ሁለቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቀደም ሲል መነጋገራቸውን እና ለውይይቱ ጊዜና ቦታ ይወስናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም አክለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏32
የኔቶ አገራት የደህንነት አገልግሎቶች በአፍሪካና በሌሎች ቀጣናዎች አለመረጋጋትን በመፍጠር ተሳትፈዋል ሲሉ የሩሲው ባለሥልጣን ተናገሩ

የሩሲያ ፌዴራል ደህንነት አገልግሎት ዳይሬክተር አሌክሳንደር ቦርትኒኮቭ እንደተናገሩት፣ የምዕራቡ ዓለም ልሂቃን እነዚህን ኤጀንሲዎች የሚጠቀሙት መካከለኛው በምሥራቅ፣ በእስያ እና በአውሮፓ ጨምሮ አዲስ ዓለም አቀፍ የግንኙነት ማዕቀፍ እንዳይፈጠር ለማገድ ነው ብለዋል።

የእነዚህ ቡድኖች እንቅስቃሴ የጂኦፖለቲካ ባላንጣዎቻቸውን ለመጉዳት እና በአጋሮቻቸውና በነሱ ላይ ጥገኛ በሆኑ አገሮች ቁጥጥርን ለማጠናከር ያለመ  ነው ሲሉ አክለዋል።

እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ፣ እንደ ብሪክስ  እና ሻንጋይ የትብብር ድርጅት ላሉ ተቋማት ትንሳኤ ምላሽ ለመስጠት የአውሮፓ-አትላንቲክ ቡድኖች የሚከተሉትን በመጠቀም የበቀል እርምጃ ይፈፅማሉ፡-

⚫️ ከፍተኛ ፕሮፓጋንዳ፣

⚫️ የትጥቅ ግጭቶች፣

⚫️ የማዕቀቦች ጦርነት፣

⚫️ የቀለም አብዮቶች፤

⚫️ ዓለም አቀፍ ሽብርተኝነት እና

⚫️ ፖለቲካዊ-ሃይማኖታዊ ጽንፈኝነት ይገኙበታል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍52
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | ቻይና 'ሎንግ ማርች-8ኤ' ተልዕኮ 600ኛ የሎንግ ማርች የሳተላይት ሮኬት በስኬት አስወነጨፈች

ሮኬቱ የ12ኛውን ዝቅተኛ-ምህዋር የኢንተርኔት ሳተላይቶች ስብስብ በተሳካ ሁኔታ ወደተመደበላቸው ምህዋር ማስገባቱ የተልዕኮው ሙሉ ስኬት አሳይቷል። ይህ ሎንግ ማርች-8ኤ ሮኬት በዚህ ዓመት መጀመሪያ ላይ ሥራ ከጀመሩ ተመሳሳይ ሮኬቶች አራተኛው ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
4👍3
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🚨 ፑቲን እና ትራምፕ "በሁለት ሳምንት ውስጥ" ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ይገናኛሉ። ሁለቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቀደም ሲል መነጋገራቸውን እና ለውይይቱ ጊዜና ቦታ ይወስናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ…
❗️ላቭሮቭ እና ሩቢዮ ዛሬ የስልክ ውይይት እንደሚያደርጉ የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

በፒተር ሲያሪቶ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🔸 በሃንጋሪ የሚካሄደው የሩሲያ እና አሜሪካ ጉባኤ ቀን እና ዝርዝር ሁኔታዎች፣ በቀጣይ ሳምንት በሚደረገው የሁለቱ አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ስብሰባና ውጤት ላይ የተመረኮዘ ነው፡፡

🔸 ሃንጋሪ የሩሲያ እና የአሜሪካ ውይይትን ደህንነት ለማረጋገጥ ዝግጁ ናት፡፡

🔸 ቡዳፔስት ፑቲንንበክብር ትቀበላለች፤ እንዲሁም ወደ አገሪቱ የመግባት እና የመውጣት ነጻነታቸውንም ዋስትና ትሰጣለች፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
4👍2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
🚨 ፑቲን እና ትራምፕ "በሁለት ሳምንት ውስጥ" ይገናኛሉ ተብሎ ይጠበቃል ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እንዳሉት፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ እና የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በቅርቡ ይገናኛሉ። ሁለቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ቀደም ሲል መነጋገራቸውን እና ለውይይቱ ጊዜና ቦታ ይወስናሉ ተብሎ እንደሚጠበቅም አክለዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ…
🤝 ዘለንስኪ እና የአውሮፓ ባለሥልጣናት በፑቲን እና ትራምፕ ስብሰባ ምክንያት ከፍተኛ ተስፋ መቁረጥ ውስጥ ይገባሉ - የቀድሞ የእንግሊዝ ዲፕሎማት

ቡዳፔስት እንደዚህ ዓይነት ስብሰባ ሊደረግባት የሚችል “በአውሮፓ ውስጥ ብቸኛዋ ምክንያታዊ ቦታ ናት" ሲሉ ጡረተኛው የእንግሊዝ ዲፕሎማት ኢያን ፕራውድ ኤክስ ገጻቸው ላይ ፅፈዋል።

ዲፕሎማቱ ሃንጋሪ የአሁኗ “የአውሮፓ ዲፕሎማሲ ማዕከል” እንደሆነችም ጠቁመዋል።

🗣 ቀደም ሲል ዶናልድ ትራምፕ የዩክሬን ቀውስን ለመወያየት ከቭላድሚር ፑቲን ጋር በሃንጋሪ ዋና ከተማ ለመገናኘት ያላቸውን ፍላጎት አስታውቀው ነበር። የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ስብሰባው በግምት በሁለት ሳምንታት ውስጥ ይካሄዳል ብለው  እንደሚጠብቁም አክለዋል።

የሩሲያ ፕሬዝዳንት አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ፑቲን የሩሲያ እና አሜሪካ ጉባኤ በቡዳፔስት እንዲካሄድ ትራምፕ ያቀረቡትን ሐሳብ እንደሚደግፉ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
7👎1
🇧🇫 ቡርኪና ፋሶ ለቀድሞ መሪዋ ቶማስ ሳንካራ መታሰቢያ ወርሃዊ ወታደራዊ ሥነ-ሥርዓት አወጀች

ጠቅላይ ሚንስትር ሪምታልባ ዣን ኢማኑኤል ኡዴድራጎ የሳንካራን ግድያ 38ኛ ዓመት መታሰቢያን አስመልክቶ በተካሄደው ሥነ-ሥርዓት ላይ እንዳስታወቁት፣ ከሚቀጥለው ወር ጀምሮ ለሳንካራ ክብር የሚሰጥ ወርሃዊ የማስታወሻ ሥነ-ሥርዓት በእያንዳንዱ ወር የመጀመሪያ ሐሙስ ቀን 10 ሰዓት ላይ ይካሄዳል።

👉 ዝግጅቱ የቡርኪና ፋሶን አብዮታዊ መሪ ተሞክሮ ለማክበር ወታደራዊ ሠራተኞችን፣ ዜጎችን እና ዓለም አቀፍ ጎብኚዎችን በአንድነት ያሰባስባል።

መርሃ ግብሩ የሚከተሉትን ዝግጅቶች ያካትታል፦

🔸 የጥበቃ ለውጥ፣

🔸 በአብዮታዊ ዩኒፎርም የሚደረግ ሰልፍ፣

🔸 የፈረስ ጉግስ ሥነ-ሥርዓት እና

🔸 የአበባ ጉንጉን የማኖር ሥነ-ሥርዓት ይገኙበታል።

ሁሉም እንቅስቃሴዎች የሚካሄዱት ኦጋዱጉ በሚገኘውና ባለፈው ግንቦት ወር በተመረቀው፣ የሳንካራ እና የ12 አጋሮቻቸው አስከሬን ባረፈበት፣ እንደ ብሔራዊ የማስታወሻ ምልክት ሆኖ በቆመው ቶማስ ሳንካራ መታሰቢያ ስፍራ ላይ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
🔥73👏2👍1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️በፑቲን እና በትራምፕ መካከል የሚደረግ ስብሰባ በሁለት ሳምንት ውስጥ ወይም ትንሽ ቆይቶ ሊካሄድ ይችላል - ክሬምሊን የሁለቱ አገሮች መሪዎች ስብሰባውን ለማካሄድ ይሁንታቸው ከቸሩ፣ ላቭሮቭ እና ሩቢዮ አስቀድመው ዝግጅትን ማቀናጀት ይጀምራሉ ሲሉ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❗️ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር የስልክ ውይይት አደርጉ - የክሬምሊን ቃል አቀባይ

በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦

🟠 ክሬምሊን ስለ ፑቲን እና ኦርባን ውይይት ዝርዝር መረጃ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል።

🟠የፑቲን እና ትራምፕ ውይይትን የተመለከተ ወደ ኪዬቭ የሚላኩት የቶማሃውክ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች አቅርቦቶች ስጋት ቀንሶ እንደሆነ አሜሪካን ሊጠይቅ ይችላል።

🟠 ሩሲያ በዩክሬን ሰላማዊ እልባት ለማምጣት ዝግጁ ሆና መጠበቋን ትቀጥላለች።

🟠 የፑቲንእና ትራምፕ የውይይት ይዘት ከሚዲያዎች ምስጢር ሆኖ መቆየት አለበት።

🟠 ላቭሮቭ እና ሩቢዮ የስብሰባ ቦታቸውን በራሳቸው ያስታውቃሉ።

🟠 ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሩሲያ የደህንነት ምክር ቤት ቋሚ አባላት ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ይኖራቸዋል።

🟠 ፑቲን የራሺያ ቱደይ (አርቲ) ቡድንን በ20ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል ዝግጅታቸው ላይ በግላቸው መልካም ምኞታቸውን ሊገልፁ ይችላሉ።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏42
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
❗️ ፕሬዝዳንት ፑቲን ከሃንጋሪው ጠቅላይ ሚኒስትር ቪክቶር ኦርባን ጋር የስልክ ውይይት አደርጉ - የክሬምሊን ቃል አቀባይ በዲሚትሪ ፔስኮቭ የተሰጡ ተጨማሪ መግለጫዎች፦ 🟠 ክሬምሊን ስለ ፑቲን እና ኦርባን ውይይት ዝርዝር መረጃ በቅርቡ ይፋ ያደርጋል። 🟠የፑቲን እና ትራምፕ ውይይትን የተመለከተ ወደ ኪዬቭ የሚላኩት የቶማሃውክ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎች አቅርቦቶች ስጋት ቀንሶ እንደሆነ አሜሪካን ሊጠይቅ…
🔍 የሃንጋሪ ዋና ከተማ ቡዳፔስት ለፑቲን እና ትራምፕ ውይይት ለምን ተመረጠች?  

የሩሲያ እና የአሜሪካ ፕሬዝዳንቶች ቀጣይ መገናኛ ከተማ ቡዳፔስት የመሆኗ ውሳኔ ምክንያታዊ እንደሆነ ብራዚላዊው ዓለም አቀፍ ግንኙነት ባለሙያ ራፋኤል ማቻዶ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

💬 “ሃንጋሪ ለረጅም ጊዜ በቅርብ ዓመታት ደግሞ በሮበርት ፊኮ ስር ካለችው ስሎቫኪያ ጋር ተቀላቅላ፣ በአውሮፓ ሕብረት ውስጥ ያለውን የበላይነት አካሄድ በመቃወም ረገድ የራሷን ሚና እየተጫወተች ነው። በኔቶ ውስጥም ቢሆን የተቃውሞ እና የጥበቃ ሚና ነበራት” ብለዋል ማቻዶ።


🗣“በግል ከትራምፕም ሆነ ከፑቲንም ጋር ቅርበት ባላቸው የቪክቶር ኦርባን ሃንጋሪ መምረጥ፣ ሁለቱም ወገኖች ውጫዊ ሁኔታዎች በስብሰባው ላይ ጣልቃ እንዲገቡ እንደማይፈልጉ ይጠቁማል” ሲሉ ተናግረዋል።

👉 በቭላድሚር ፑቲን እና በዶናልድ ትራምፕ መካከል የነበረው የመጨረሻው ስብሰባ በአላስካ ነበር፤ ይህ ቦታ ገለልተኝነትን እና ከአውሮፓ ፖለቲካዊ ተጽዕኖ መራቅን ያመለክታል።

ነገር ግን ቡዳፔስትን መምረጥ የፖለቲካ ማዕከሉ ወደ ምሥራቅ እየተቀየረ መሆኑን የሚያጎላ ሲሆን፣ ውይይቱ እውነተኛ እድገት ካስገኘ ሃንጋሪ በአውሮፓ መድረክ አዲስ ጠቀሜታ ልታገኝ ትችላለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍6👏32
2025/10/21 11:07:35
Back to Top
HTML Embed Code: