🇪🇹 49 ተቋማት የሚሳተፉበት የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የስፖርት ፌስቲቫል በጅማ ከተማ ሊካሄድ ነው
የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ስፖርት ማኅበር እንዳስታወቀው፣ ቀደም ብሎ በአምስት ክላስተሮች ውድድር ለማካሄድ ታቅዶ የነበረ ቢሆንም አዘጋጅ ተቋማት ዝግጁ ባለመሆናቸው አገር አቀፍ ፌስቲቫል ለማከናወን ተወስኗል፡፡
🏟 ፌስቲቫሉ በ15 የስፖርት አይነቶች ከጥር 9-24 ድረስ የሚካሄድ ሲሆን ለውድድሩ በቂ ዝግጅት መደረጉ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር በማኅበራዊ ሚዲያ ገጹ ላይ አስታውቋል፡፡
በተለያዩ ምክንያቶች ለ8 ዓመታት ያህል ተቋርጦ የነበረው ይህ ውድድር፤ ባለፈው ዓመት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ አዘጋጅነት በአምስት የስፖርት አይነቶች መጀመሩ ይታወሳል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

❤6👏4
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | የሶሪያው ፕሬዝዳንት ከአሜሪካ ወታደራዊ አዛዦች ጋር ቅርጫት ኳስ ተጫወቱ
አሕመድ አል-ሻራ ከማዕከላዊ ዕዝ (ሴንትኮም) አዛዥ አድሚራል ብራድ ኩፐር እና በኢራቅ ከዳኢሽ* ጋር የሚዋጋው ዓለም አቀፍ ጥምረት መሪ ብርጋዴር ጄኔራል ኬቭን ላምበርት ጋር በጨዋታው ወቅት ታይተዋል።
ከዚህ ቀደም፣ አል-ሻራ በአልቃይዳ* ላይ ያነጣጠሩ ማዕቀቦች ምክንያት በእገዳ ስር ነበሩ።
የሶሪያው ጊዜያዊ መሪ ለይፋዊ ጉብኝት ዋሽንግተን የሄዱ ሲሆን በነገው ዕለት ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ጋር ለመገናኘት ቀጠሮ ተይዟል።
ቪዲዮው የተጋራው በሶሪያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ነው።
* በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ግዛቶች የታገዱ የሽብር ድርጅቶች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

❤3👍3👏1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
በሞስኮ የሱዳን ኤምባሲ ለኤል-ፋሸር ሰለባዎች በተካሄደ መታሰቢያ፤ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች አማጺያኑን በመደገፍ ተከሰሰች 🇸🇩🇷🇺 በድጋፍ ሰልፉ የተሰባሰቡ በሩሲያ በሚኖሩ ሱዳናውያን ዳያስፖራዎች እና የሱዳን ተማሪዎች ማህበር፤ በሰሜን ዳርፉር የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች ኤል ፋሸርን በመቆጣጠራቸው ለተጎዱ ሰለባዎች የመታሰቢያ ዝግጅት አካሂደዋል። በሞስኮ የዲፕሎማሲ ሚሲዮኖች ተወካዮች በተገኙበት ዝግጅት፤…
በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የፈፀሟቸው ግፎች 'ያለተጠያቂነት ማለፍ የለባቸውም' ሲሉ የሱዳን መልዕክተኛ ተናገሩ
አምባሳደር መሐመድ ሲራጅ በሰሜን ዳርፉር የአል- ፋሸር ከተማ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) ስትያዝ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች መታሰቢያ በሞስኮ በተደረገ ዝግጅት ወቅት “ማስተላለፍ የምንፈልገው መልዕክት በጣም ግልፅ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
🇸🇩🇦🇪 አምባሳደሩ የተናገሩትን አስተያየት በመደገፍ፣ በሩሲያ የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት መሐመድ ሁሴን የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶችን በቀጥታ ከስሰዋል።
በመታሰቢያው ዝግጅት ላይ ኤምባሲው የያዛቸው የጦር መሣሪያዎች እና ሰነዶችን ጨምሮ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአርኤስኤፍ ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን የሚያሳይ ማስረጃ አቅርቧል። የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ግን ታጣቂ ቡድኑን እንደምትደግፍ የሚቀርቡባት ክሶችን በተከታታይ ውድቅ ስታደርግ ቆይታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አምባሳደር መሐመድ ሲራጅ በሰሜን ዳርፉር የአል- ፋሸር ከተማ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) ስትያዝ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች መታሰቢያ በሞስኮ በተደረገ ዝግጅት ወቅት “ማስተላለፍ የምንፈልገው መልዕክት በጣም ግልፅ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚተላለፈው ሌላኛው መልዕክት ይህ ሚሊሻ የፈጸመውን አስከፊ ወንጀሎች አለማየት አትችሉም። የዚህን ሚሊሻ ደጋፊዎችንም አለማየት አይቻልም" ብለዋል።
🇸🇩🇦🇪 አምባሳደሩ የተናገሩትን አስተያየት በመደገፍ፣ በሩሲያ የፋይናንስ ዩኒቨርሲቲ መምህር የሆኑት መሐመድ ሁሴን የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶችን በቀጥታ ከስሰዋል።
ሁሴን “አርኤስኤፍ... በተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እየተደገፈ ነው” በማለት፣ ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዘርን መሠረት ያደረገ የዘር ማጥፋት ነው የተባለውን ድርጊት ለማስቆም “ኤሚሬቶች እየሠሩ ያሉትን እንዲያወግዝ” አሳስበዋል፡፡
በመታሰቢያው ዝግጅት ላይ ኤምባሲው የያዛቸው የጦር መሣሪያዎች እና ሰነዶችን ጨምሮ፣ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለአርኤስኤፍ ወታደራዊ ድጋፍ ማድረጓን የሚያሳይ ማስረጃ አቅርቧል። የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ግን ታጣቂ ቡድኑን እንደምትደግፍ የሚቀርቡባት ክሶችን በተከታታይ ውድቅ ስታደርግ ቆይታለች።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤4🙏3👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | ተአምረ ተፈጥሮ - የወፍ መንጋ በሰማይ ላይ ያሳዩት አስደማሚ ዝማሜና ተለዋዋጭ ቅርፆች
ይህን የሚማርክ ክስተት የያዘው ቪዲዮ በማኅበራዊ የትስስር ገፆች ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።
📍ጣልያን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ይህን የሚማርክ ክስተት የያዘው ቪዲዮ በማኅበራዊ የትስስር ገፆች ላይ መነጋገሪያ ሆኗል።
📍ጣልያን
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤8👍4🆒3🥰2👎1
በደቡብ አፍሪካ ኬፕ ዊንላንድስ የተቀሰቀሰው ሰደድ እሳት ቀጥሏል፤ የእሳት አደጋ ቡድኖች እሳቱን ለማጥፋት እየታገሉ ነው
የእሳት አደጋ ቡድኖች ከአሽተን እና ሞንታጉ በላይ ባለው ተራራማ አካባቢ ከሳምንቱ መጨረሻ በፊት የጀመረውን የኮግማንስክሎፍ አካባቢ የእሳት ቃጠሎ እየተዋጉ ነው።
🚒 የኬፕ ዊንላንድስ ቀጠና ማዘጋጃ ቤት እንዳስታወቅው፣ እሳቱ በተራራው ጫፎች ላይ እየነደደ አልፎ አልፎ በአካባቢው ወደሚገኙ ስፍራዎች እየተዛመተ ነው።
ምንም እንኳን በአሁኑ ጊዜ የተራራው የአየር ሁኔታ ቀዝቃዛ ቢሆንም፤ በቀላል ንፋስ የታጀበ ሞቃታማ ቀን እንደሚሆን ያስቀመጠው ትንበያ የእሳት ማጥፊያ ሁኔታዎችን አስቸጋሪ ሊያደርግ እንደሚችል የቀጠናው ባለሥልጣን ጆ-አን ኦቶ ገልጸዋል።
🚒 በአምስት ተሽከርካሪዎች የታጀቡ ከኬፕ ዊንላንድስ፣ ዎርሴስተር፣ ሴሬስ ጣቢያዎች እንዲሁም ከላንጌበርግ ማዘጋጃ ቤት የተውጣጡ ቡድኖች ንብረቶችን ለመጠበቅ በጥበቃ ላይ መሆናቸውን ጆ-አን አክለዋል።

❤5🙏2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች የፈፀሟቸው ግፎች 'ያለተጠያቂነት ማለፍ የለባቸውም' ሲሉ የሱዳን መልዕክተኛ ተናገሩ አምባሳደር መሐመድ ሲራጅ በሰሜን ዳርፉር የአል- ፋሸር ከተማ በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች (አርኤስኤፍ) ስትያዝ ሰለባ ለሆኑ ሰዎች መታሰቢያ በሞስኮ በተደረገ ዝግጅት ወቅት “ማስተላለፍ የምንፈልገው መልዕክት በጣም ግልፅ ነው” ሲሉ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል። "ለዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ የሚተላለፈው…
የፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች በመቶዎች የሚቆጠሩ አስከሬኖችን በማቃጠልና በመቅበር በኤል ፋሸር የፈጸሙትን ወንጀል ደብቀዋል - የሱዳን ዶክተሮች ጥምረት
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኤል ፋሸር ያለውን ሁኔታ በተመለከተ አስቸኳይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲጀምር ጥምረቱ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።
በኤል ፋሸር ያለው ሁኔታ ከሰብአዊ ቀውስ የተሻገረ መሆኑንም አጽናኦት ሰጥቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኤል ፋሸር ያለውን ሁኔታ በተመለከተ አስቸኳይ ገለልተኛ ምርመራ እንዲጀምር ጥምረቱ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል።
"በኤል ፋሸር የተከሰተው የተናጠል ክስተት ሳይሆን፣ ይልቁንም በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች እየተፈጸመ ያለ የተሟላ የዘር ማጥፋት ወንጀል ሌላ ምዕራፍ ነው" ሲል ጥምረቱ አስምሮበታል።
በኤል ፋሸር ያለው ሁኔታ ከሰብአዊ ቀውስ የተሻገረ መሆኑንም አጽናኦት ሰጥቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤7🙏3🤔2
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ማዳጋስካር ውስጥ መፈንቅለ መንግሥት ለመሞከር የተጠረጠሩ ሁለት የውጭ ዜጎች መታሰራቸውን ባለሥልጣኑ አስታወቁ
ተጠርጣሪዎቹ በአገሪቱ ውስጥ ከአምስት ዓመት በላይ የኖሩ የንግድ ሰዎች እንደሆኑ ከፍተኛ የፖሊስ መኮንን ሩፊን ቶሎጃራ ለቢሪያ ገልጸዋል።
የአንደኛው ተጠርጣሪ ንብረት የሆነ ትልቅ ግቢ ሲፈተሽ 2 ቢሊዮን አርያሪ (440 ሺህ ዶላር ገደማ) ጥሬ ገንዘብ፣ የተወሰኑ የውጭ ምንዛሪ የገንዘብ ኖቶች፣ "ሦስት ኃይለኛ የአደን ጠመንጃዎች፣ እና ሦስት አውቶማቲክ ሽጉጦች" እንደተገኙ ለቢሪያ ተናግረዋል።
እነዚህ እስራት በፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ላይ ቀጥተኛ ስጋትን በተመለከተ “በታማኝ መረጃ” ላይ የተመሠረተ ምርመራ አካል ናቸው።
ባለሥልጣናት እንደሚሉት፣ ከአገር ውጭ ተደራጅቷል የተባለውን የግድያ እና የመንግሥት አለመረጋጋት ሴራ ማክሸፍ ችለዋል። ሦስት ተጠርጣሪዎች ያሉት ሁለተናው ቡድን አሁንም ክትትል እየተደረገበት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ተጠርጣሪዎቹ በአገሪቱ ውስጥ ከአምስት ዓመት በላይ የኖሩ የንግድ ሰዎች እንደሆኑ ከፍተኛ የፖሊስ መኮንን ሩፊን ቶሎጃራ ለቢሪያ ገልጸዋል።
"ሁለቱ ተጠርጣሪዎች የውጭ ዜጎች ናቸው፤ አውሮፓውያንም ኢንዶ-ፓኪስታናውያንም አይደሉም" ሲሉም አክለዋል።
የአንደኛው ተጠርጣሪ ንብረት የሆነ ትልቅ ግቢ ሲፈተሽ 2 ቢሊዮን አርያሪ (440 ሺህ ዶላር ገደማ) ጥሬ ገንዘብ፣ የተወሰኑ የውጭ ምንዛሪ የገንዘብ ኖቶች፣ "ሦስት ኃይለኛ የአደን ጠመንጃዎች፣ እና ሦስት አውቶማቲክ ሽጉጦች" እንደተገኙ ለቢሪያ ተናግረዋል።
እነዚህ እስራት በፕሬዝዳንት ሚካኤል ራንድሪያኒሪና ላይ ቀጥተኛ ስጋትን በተመለከተ “በታማኝ መረጃ” ላይ የተመሠረተ ምርመራ አካል ናቸው።
ባለሥልጣናት እንደሚሉት፣ ከአገር ውጭ ተደራጅቷል የተባለውን የግድያ እና የመንግሥት አለመረጋጋት ሴራ ማክሸፍ ችለዋል። ሦስት ተጠርጣሪዎች ያሉት ሁለተናው ቡድን አሁንም ክትትል እየተደረገበት ነው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👏4😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | ሱፐር ታይፉን ፉንግ-ዎንግ የተሰኘው አውሎ ንፋስ ፊሊፒንስን አናግቷታል
በሰዓት 230 ኪሎ ሜትር የሚነፍሰው ፉንግ-ዎንግ አደገኛው ታይፉን ካልመጊ አውሎ ነፋስ ሞትና ውድመት ካደረሰ በኋላ አገሪቱን እያተራመሰ ነው።
ከ900 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል፤ በረራዎች ተሰርዘዋል እንዲሁም ባለሥልጣናት ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥሉ የባሕር ሞገዶች እንደሚነሱ ማስጠንቀቂያ በመስጠታቸው ማኒላ በተጠንቀቅ ላይ ትገኛለች።
ከባዱ አውሎ ንፋስ አንድ ተንጠልጣይ ድልድይን ሲያውረግረግ ታይቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሰዓት 230 ኪሎ ሜትር የሚነፍሰው ፉንግ-ዎንግ አደገኛው ታይፉን ካልመጊ አውሎ ነፋስ ሞትና ውድመት ካደረሰ በኋላ አገሪቱን እያተራመሰ ነው።
ከ900 ሺህ በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከቤታቸው ተፈናቅለዋል፤ በረራዎች ተሰርዘዋል እንዲሁም ባለሥልጣናት ሕይወት አደጋ ላይ የሚጥሉ የባሕር ሞገዶች እንደሚነሱ ማስጠንቀቂያ በመስጠታቸው ማኒላ በተጠንቀቅ ላይ ትገኛለች።
ከባዱ አውሎ ንፋስ አንድ ተንጠልጣይ ድልድይን ሲያውረግረግ ታይቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5😱3🙏1
አፍሪካ እና ሩሲያ 4 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት ወታደራዊ-ኢንዱስትሪ ውሎችን ተፈራረሙ
ይህ አኃዝ በመንግሥት ባለቤትነት ስር ያለው ኤክስፖርት-ኢምፖርት አገናኝ ድርጅት እና በ46 የአፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የትብብር መጠን የሚወክል ነው፤ ሲሉ የሮሶቦሮንኤክስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሳንደር ሚኪዬቭ ገልጸዋል።
የአፍሪካ ገበያ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው ሲሉም አክለዋል።
🪖 ሮሶቦሮንኤክስፖርት ለሩሲያ ዓለም አቀፍ አጋሮች የሚደርሰው የመከላከያ አቅርቦት ከ85% በላይ የሚሆነውን የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ይህ አኃዝ በመንግሥት ባለቤትነት ስር ያለው ኤክስፖርት-ኢምፖርት አገናኝ ድርጅት እና በ46 የአፍሪካ አገራት መካከል ያለውን የትብብር መጠን የሚወክል ነው፤ ሲሉ የሮሶቦሮንኤክስፖርት ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሌክሳንደር ሚኪዬቭ ገልጸዋል።
"ከሩዋንዳ፣ ኡጋንዳ፣ ኮንጎ፣ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ናይጄሪያ እና አንጎላ ጋር እንሠራለን፤ ይህም ከፍተኛ የሆነ የመልክዓ-ምድራዊ ተደራሽነት እንድናገኝ ያስችለናል" ብለዋል።
የአፍሪካ ገበያ በጣም ተስፋ ሰጪ ነው ሲሉም አክለዋል።
🪖 ሮሶቦሮንኤክስፖርት ለሩሲያ ዓለም አቀፍ አጋሮች የሚደርሰው የመከላከያ አቅርቦት ከ85% በላይ የሚሆነውን የማቅረብ ኃላፊነት አለበት።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🪖 የዩክሬን ወታደሮች ከሠራዊት ጥሎ በመጥፋት አዲስ ክብረ ወሰን አስመዘገቡ
በየወሩ ወደ 10,000 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮች እየሞቱ እና እየቆሰሉ መሆኑን ጠቁሞ፣ የዩክሬን ጦር የበለጠ ሊቀንስ እንደሚችል አመልክቷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
💬 የ ዲ ቬልት ጋዜጠኛ ክሪስቶፍ ዋነር እንደዘገበው፣ "በጥቅምት ወር 21,600 የሚሆኑ የዩክሬን ወታደሮች ጥለው ጠፍተዋል፤ በተመሳሳይ ከዓመቱ መጀመሪያ አንስቶ ደግሞ 180 ሺህ የሚጠጉ ወንዶች ጥለው እንደጠፉ ተነግሯል። እነዚህ ጉልህ ቁጥሮች ናቸው።"
በየወሩ ወደ 10,000 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮች እየሞቱ እና እየቆሰሉ መሆኑን ጠቁሞ፣ የዩክሬን ጦር የበለጠ ሊቀንስ እንደሚችል አመልክቷል።
💬 "ስለሆነም የዩክሬን ጦር ወታደሮችን ለማሰባሰብና ለመመልመል እየሞከረ ነው፤ እነዚህ የምልመላ ክፍሎችም አሁንም ድረስ እነዚህን የማይነገሩ ዘዴዎች እየተጠቀሙ ነው። እዚህ ዩክሬን ውስጥ አመፅ የተቀላቀለበት ምልመላ በሚያሳዝን ሁኔታ የተለመደ ሆኗል"። ሲል ዋነር አፅንዖት ሰጥቷል፡፡
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤4🤔2❤🔥1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
💬 "እ.ኤ.አ. በ2018ቱ የኔቶ ጉባኤ ላይ ፕሬዝዳንት ትራምፕ ከሕብረቱ ለመውጣት እያሰቡ መሆናቸውን በተናገሩበት ወቅት፣ የኔቶን ፍጻሜ የመራሁ ዋና ጸሐፊ ልሆን ነው ብዬ ተጨንቄ ነበር" ሲሉ ስቶልተንበርግ ለታይምስ ተናግረዋል።
የወቅቱ የአውሮፓ አጋሮች ኔቶን እንዲቀጥል ለማድረግ የበለጠ ለመሥራት ቃል ከገቡ በኋላ ውጥረቱ እንደቀነሰ አክለዋል።
ዶናልድ ትራምፕ ከአጠቃላይ የአገር ውስጥ አጠቃላይ ምርታቸው 2% የሚሆነውን ለሕብረቱ ለመክፈል ፈቃደኛ ያልሆኑ የኔቶ አባላትን በተደጋጋሚ ተችተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍5❤2
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤2👏2🤔2
ጊኒ ለታኅሣሥ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዘጠኝ እጩዎችን አፀደቀች
የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታኅሣሥ 19 ቀን እንዲካሄድ ለታቀደው ምርጫ የእጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ይፋ መደረግ የመጣው በአጠቃላይ 51 እጩዎች በይፋ ከቀረቡ እና ለበርካታ ሳምንታት ከተገመገሙ በኋላ ነው።
የአገሪቱ መሪ ማማዲ ደምቡያም ለፕሬዝዳንትነት ምርጫው እጩ ሆነው ቀርበዋል።
በአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ መሠረት፣ ያልተካተቱ እጩዎች ይግባኝ የማቅረብ ዕድል ስላላቸው ይህ ዝርዝር ጊዜያዊ ሆኖ ይቆያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአገሪቱ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ታኅሣሥ 19 ቀን እንዲካሄድ ለታቀደው ምርጫ የእጩዎችን ዝርዝር ይፋ አድርጓል።
ይፋ መደረግ የመጣው በአጠቃላይ 51 እጩዎች በይፋ ከቀረቡ እና ለበርካታ ሳምንታት ከተገመገሙ በኋላ ነው።
የአገሪቱ መሪ ማማዲ ደምቡያም ለፕሬዝዳንትነት ምርጫው እጩ ሆነው ቀርበዋል።
በአገር ውስጥ ሚዲያ ዘገባ መሠረት፣ ያልተካተቱ እጩዎች ይግባኝ የማቅረብ ዕድል ስላላቸው ይህ ዝርዝር ጊዜያዊ ሆኖ ይቆያል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤3😁1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | አምሳለ-ሰው ሮቦት እንቁላል ለመጥበስ ሲሞክር ታይቷል
በሰው እገዛ ተደርጎለትም ቢሆን የተሳካለት አይመስልም፤ የቆመበት ወለል አዳልጦት ወድቋል፡፡

😁24❤4