🇪🇹🇸🇴 ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በ11ኛው የጣና ፎረም ላይ ለቀጣናዊ ሰላም ያላቸውን ቁርጠኝነት አረጋገጡ
በባሕር ዳር በተካሄደው የጣና የሰላም እና ደህንነት ጉዳዮች ከፍተኛ ደረጃ መድረክ ዋንኛ ትኩረቱ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋት ላይ ሲሆን፣ መሪዎች የጋራ ቀጣናዊ እርምጃ አስፈላጊነትን አጽንዖት ሰጥተዋል።
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሀመድ ኦማር በበኩላቸው፣ አገራቸው ከዓመታት ግጭት በኋላ ሰላምን ለማጠናከርና ተቋማትን መልሳ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት በዝርዝር አስረድተዋል ሲል የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

በመድረኩ ንግግር ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሀደራ አበራ፤ “ኢትዮጵያ በቀጣናው ሰላምና መረጋጋትን በማስፋፋት ረገድ ያላትን ወሳኝ ሚና ማጠናከሯን ትቀጥላለች” ሲሉ የሀገሪቱን አቋም ፣ ስትራቴጂያዊ አቀማመጥና ታሪካዊ አመራር አስረድተዋል።
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስትር ዴኤታ አሊ መሀመድ ኦማር በበኩላቸው፣ አገራቸው ከዓመታት ግጭት በኋላ ሰላምን ለማጠናከርና ተቋማትን መልሳ ለመገንባት የምታደርገውን ጥረት በዝርዝር አስረድተዋል ሲል የአገር ውስጥ ሚዲያ ዘግቧል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👍4
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🛢 ❌ በሩሲያ ላይ የተጣለው የነዳጅ ማዕቀብ አሜሪካ ከእውነታው ምን ያህል እንደራቀች ያሳያል
💬 አንጋፋው የፖለቲካ ተንታኝ ግሬግ ሳይመንስ አሜሪካ በሩሲያ ግዙፍ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ተከትሎ ዓለም አቀፍ የነዳጅ ገበያ ያለበትን ሁኔታ አስመልክቶ ለስፑትኒክ ሲናገሩ፣ "ወሳኝ የሆኑ እንደ ኃይል እና ነዳጅ ያሉ አቅርቦቶችን ወደ አሜሪካ እንዳይገቡ መገደብ ዋጋው እንዲጨምር ያደርገዋል። ይህ መሠረታዊ ኢኮኖሚክስ ነው" ብለዋል።
ሳይመንስ እንዳሉት አሜሪካ በ"ኢኮኖሚያዊ ጦርነት"ላይ ያላት "ልክፍት" እና ሩሲያን በኃይል ማስገደድ ይቻላል የሚለው አስተሳሰብ ከእውነታው ጋር አይጣጣምም።
📍 የዳፍዶል ዩኒቨርሲቲ ጋዜጠኝነት ፕሮፌሰሩ አጽንዖት ሰጥተው ሲናገሩ፤ "በርዕዮተ ዓለም ላይ የተመሠረተ ፖሊሲ እና በውስጡ የያዘው የአዳኝነት ስሜት አለ፤ ነገር ግን ሊገመቱ የሚችሉትን ውጤቶች እና ተፅዕኖዎች በተመለከተ ፍጹም ቸልተኝነት ይታያል።"
🇺🇸 ሳይመንስ አክለውም፥ "አሜሪካ እ.ኤ.አ.በ1991 ሶቪዬት ሕብረት ከፈረሰች በኋላ የተፈጠረች ተገዳዳሪ የሌላት፣ ፍፁም የበላይ አካል እንደሆነች ማሰብ እና ማመንን አሁንም የምትቀጥል ትመስላለች።ይህ ከእንግዲህ እውነት አይደለም"። አሜሪካ "ከባድ ችግር" ውስጥ ሳለችም፥ ትክክለኛ የቁሳቁስ አቅሟን መሠረት ባደረገ መልኩ ምኞቷን መግታት አልቻለችም።
👉 ወደ ንግድ እና ኢኮኖሚያዊ ጦርነት ሲመጣ "አሜሪካ ሩሲያን የምትፈልገው ሩሲያ አሜሪካን ከምትፈልገው በላይ ነው" ያሉት ሳይመንስ፤ ሁኔታዎች ከከረሩ ዋሽንግተን ኢኮኖሚዋ እንዲቀጥል የሚያስፈልጋትን "ወሳኝ አቅርቦቶች" ልታጣ እንደምትችል አስምረውበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ

🙏8❤6👍2
ሞስኮ በዩክሬን ያለውን ግጭት በዲፕሎማሲያዊ መንገድ ለመፍታት ትፈልጋለች - የፑቲን ልዩ መልዕክተኛ
ዲሚትሪቭ በድርድር ሂደቱ ላይ ትራምፕ ያላቸውን ቅሬታ አስመልክቶ አስተያየት ሲሰጡ፣ “ስለተፈጠረው ነገር ብዙ የተሳሳተ መረጃ አለ” ብለዋል።
ዲሚትሪቭ እንደገለጹት፣ የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት እልባት "ጥቂት ነጥቦችን ብቻ ያካትታል"፦
🔸 ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና መስጠት፤ ለዚህም ሩሲያ ፈቃደኛ ነች፡፡
🔸 ከግጭቱ በፊት በዩክሬን ጥቃት የተሰነዘረባቸውን የሩሲያ ህዝቦች በተመለከተ የግዛት ጉዳይን መፍታት፣
🔸 ለሩሲያ ደህንነት አስፈላጊ የሆነው የዩክሬን ገለልተኝነት ጉዳይ ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
“ለሁሉም ወገኖች የሚሆን የጋራ መግባባት እያገኘን ይመስለኛል” ሲሉ ኪሪል ዲሚትሪቭ ለአሜሪካ መገናኛ ብዙኃን ተናግረዋል።
ዲሚትሪቭ በድርድር ሂደቱ ላይ ትራምፕ ያላቸውን ቅሬታ አስመልክቶ አስተያየት ሲሰጡ፣ “ስለተፈጠረው ነገር ብዙ የተሳሳተ መረጃ አለ” ብለዋል።
“ሊሠራ የሚችል ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ ላይ በጥሩ ሁኔታ ቀርበናል ብዬ አስባለሁ” ሲሉም አክለዋል።
ዲሚትሪቭ እንደገለጹት፣ የሩሲያ-ዩክሬን ግጭት እልባት "ጥቂት ነጥቦችን ብቻ ያካትታል"፦
🔸 ለዩክሬን የደህንነት ዋስትና መስጠት፤ ለዚህም ሩሲያ ፈቃደኛ ነች፡፡
🔸 ከግጭቱ በፊት በዩክሬን ጥቃት የተሰነዘረባቸውን የሩሲያ ህዝቦች በተመለከተ የግዛት ጉዳይን መፍታት፣
🔸 ለሩሲያ ደህንነት አስፈላጊ የሆነው የዩክሬን ገለልተኝነት ጉዳይ ናቸው።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤10🔥3
ኮት ዲቯር የፕሬዝዳንታዊ ምርጫዋን ዛሬ እያካሄደች ትገኛለች
ዘጠኝ ሚሊዮን የሚጠጉ የኮት ዲቯር ዜጎች ከጠዋቱ 2፡00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 12፡00 ሰዓት ድምጻቸውን ይሰጣሉ።
👉 በሥልጣን ላይ የሚገኙት የ83 ዓመቱ ፕሬዝዳንት አላሳኔ ኦታራ ለአራተኛ ጊዜ ለመመረጥ እየተወዳደሩ ሲሆን፤ በመጀመሪያው ዙር ያሸንፋሉ ተብሎ በሰፊው ይጠበቃል።
አራት እጩዎች ኦታራ እየተፎካከሩ ነው፦
🔸 የቀድሞ የንግድ ሚኒስትር፣ ነጋዴ እና የፓርላማ አባል የ60 ዓመቱ ዣን ሉዊ ቢሎን በዲሞክራቲክ ኮንግረስ ስር።
🔸 የቀድሞዋ ቀዳማዊት እመቤት የ76 ዓመቷ ሲሞን ኤይቬት ግባግቦ "ኬፔብል ጀኔሪሽን ሙቭመንት" ወክለው።
🔸 የ69 ዓመቱ አሁዋ ዶን ሜሎ፤ የዶክትሬት ዲግሪ ያላቸው መሃንዲስና ፖለቲከኛ ሲሆኑ በግል እጩነት።
🔸 የ69 ዓመቱ ሄንሪየት ላጉ በብሔራዊ እርቅ፣ በፖለቲካዊ ውይይት እና በተቋማዊ መረጋጋት የሚያምኑት የፖለቲካ አጋሮች ለሰላም ጥምረት ወክለው እየተወዳደሩ ነው።
ምርጫውን ለመከታተል ከአይቮሪ ኮስት የሲቪል ማኅበራት የተውጣጡ አንድ ሺህ የሚጠጉ ታዛቢዎች እንዲሁም ከኢኮዋስ እና ከአፍሪካ ሕብረት የተላኩ 251 ተወካዮች ተሰማርተዋል።
👉 የምርጫው ውጤት በቀጣዩ ሳምንት መጀመሪያ ላይ ይፋ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።

❤5👍1👎1
በምስራቅ ሊቢያ የሚገኑ የጦር ኃይሎች በናይጄሪያ ታጣቂ ቡድን ከ16 ወራት በፊት ታግተው የነበሩ የኒጀር ዜጎችን አስለቀቁ
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ልዩ ዘመቻው የተደረገው ከሊቢያና ኒጀር ድንበር 180 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በደቡብ ምዕራብ ሊቢያ አል-ቃጥሩን ክልል ነው።
መግለጫው የተለቀቁትን ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር አልገለጸም።
👉 ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል አንዱ እንደተናገሩት፤ እገታው የተፈፀመባቸው ባለፈው ዓመት ሰኔ 2024 ሲሆን ፈፃሚውም የገዢው ወታደራዊ ምክር ቤት የሚቃወመውና በኒጀር የሚንቀሳቀሰው የአርበኞች ፍትሕ ግንባር በተባለ ታጣቂ ቡድን ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሊቢያ ብሔራዊ ጦር ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ልዩ ዘመቻው የተደረገው ከሊቢያና ኒጀር ድንበር 180 ኪሜ ርቀት ላይ በምትገኘው በደቡብ ምዕራብ ሊቢያ አል-ቃጥሩን ክልል ነው።
መግለጫው የተለቀቁትን ሰዎች ትክክለኛ ቁጥር አልገለጸም።
👉 ከተለቀቁት ታጋቾች መካከል አንዱ እንደተናገሩት፤ እገታው የተፈፀመባቸው ባለፈው ዓመት ሰኔ 2024 ሲሆን ፈፃሚውም የገዢው ወታደራዊ ምክር ቤት የሚቃወመውና በኒጀር የሚንቀሳቀሰው የአርበኞች ፍትሕ ግንባር በተባለ ታጣቂ ቡድን ነው።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤5👏3👍2
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🇺🇳 የተባበሩት መንግሥታት 1945 አስተሳሰቡ መውጣት አለበት ሲሉ የካሜሩን የፖለቲካ ፈላስፋ ገለጹ
የካሜሩን የፖለቲካ ፈላስፋ እና የኬፐር "ቲንክታንክ" መሥራች ያንብ ንቲምባ እንደተናገሩት፤ የተባበሩት መንግሥታት የተወለደው ከጦርነት ፍርስራሾች በመሆኑ፣ ከ80 ዓመታት በኋላም በተመሳሳይ የጦርነት አስተሳሰብ እየተመራ ይገኛል።
⛓️ ፈላስፋው እውነተኛ ዓለም አቀፍ ነፃነትን እና እኩልነትን የሚያግድውን እና በተመድ ሥርዓት ውስጥ የቀጠለውን “የቅኝ ግዛት ተገዳሮቶች” ነቅፈዋል።
🇷🇺 🌎 ሩሲያ እና ሌሎች ሀገራት አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ጠንካራ ድምጽ እንዲኖራት የምታቀርበውን ጥያቄ በመደገፍ ያደረጉትን ጥረት አሞግሰዋል። “አብዛኞቹ የአፍሪካ ምሁራን ወይም ፖለቲከኞች ሩሲያ እና ሌሎች በዓለም ዙሪያ ያሉ አንዳንድ ሀገራት አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ በሚጠይቁት ጥረት የሚያደርጉትን ነገር ያደንቃሉ” ብለዋል። ሆኖም ችግሩ ከዚያ የጠለቀ መሆኑን ንቲምባ ይገልፃሉ፡፡
ንቲምባ ሲያጠቃልሉም፤ የዛሬው ፈተና የተባበሩት መንግሥታትን ማሻሻል ሳይሆን ባለብዙ ዋልታ እና ከቅኝ ግዛት በኋላ ያለውን የዓለም እውነታዎች እና ፍላጎቶች በሚያንፀባርቅ መልኩ ሙሉ በሙሉ ማዋቀር መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የካሜሩን የፖለቲካ ፈላስፋ እና የኬፐር "ቲንክታንክ" መሥራች ያንብ ንቲምባ እንደተናገሩት፤ የተባበሩት መንግሥታት የተወለደው ከጦርነት ፍርስራሾች በመሆኑ፣ ከ80 ዓመታት በኋላም በተመሳሳይ የጦርነት አስተሳሰብ እየተመራ ይገኛል።
በትናትናው ዕለት በተከበረው የተባበሩት መንግሥታት ቀን ለስፑትኒክ አፍሪካ ሲናገሩ፤ “ዓለምን በጦርነት ጊዜ በተፈጠረ ድርጅት ማደራጀት እና መግዛት መቀጠል አንችልም። በሰላም ጊዜ የሚነሳ አዲስ ድርጅት መፍጠር አለብን” ብለዋል።
⛓️ ፈላስፋው እውነተኛ ዓለም አቀፍ ነፃነትን እና እኩልነትን የሚያግድውን እና በተመድ ሥርዓት ውስጥ የቀጠለውን “የቅኝ ግዛት ተገዳሮቶች” ነቅፈዋል።
🇷🇺 🌎 ሩሲያ እና ሌሎች ሀገራት አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ጠንካራ ድምጽ እንዲኖራት የምታቀርበውን ጥያቄ በመደገፍ ያደረጉትን ጥረት አሞግሰዋል። “አብዛኞቹ የአፍሪካ ምሁራን ወይም ፖለቲከኞች ሩሲያ እና ሌሎች በዓለም ዙሪያ ያሉ አንዳንድ ሀገራት አፍሪካ በተመድ የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ መቀመጫ እንድታገኝ በሚጠይቁት ጥረት የሚያደርጉትን ነገር ያደንቃሉ” ብለዋል። ሆኖም ችግሩ ከዚያ የጠለቀ መሆኑን ንቲምባ ይገልፃሉ፡፡
“አፍሪካ ሀገር አይደለችም፤ አፍሪካ አኅጉር ናት... የአውሮፓ ወይም የምዕራባውያን ሀገሮች የሚያደርጉት ነገር ሁሉ ቀደም ሲል እንደተነጋገርነው፤ በተመድ ውስጥ የምንሰማው እና የምንገነዘበው ‘የቅኝ ግዛት መንፈስ’ ነው። አሁንም ያ የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ፣ የአሠራር ዘይቤ አላቸው። አፍሪካ በተመድ ውስጥ የተወሰነ ደረጃ ያለው ተሳትፎ እንዳይኖራት የሚከለክሉትም ለዚህ ነው” ብለዋል።
ንቲምባ ሲያጠቃልሉም፤ የዛሬው ፈተና የተባበሩት መንግሥታትን ማሻሻል ሳይሆን ባለብዙ ዋልታ እና ከቅኝ ግዛት በኋላ ያለውን የዓለም እውነታዎች እና ፍላጎቶች በሚያንፀባርቅ መልኩ ሙሉ በሙሉ ማዋቀር መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤12👏1
🇪🇹 ሀገር በቀል እውቀት የሥነ ልኬታችን መሣሪያ ነው - የዘርፉ ተመራማሪ
ሀገር በቀል እውቀት ሀገራት ያላቸው እሴት የሚለካበት ዋንኛ መሣሪያ ነው ሲሉ የዘርፉ ጥናትና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያው አብዱልፈታህ አብደላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
የሀገር በቀል እውቀት ተመራማሪው፣ በሌላ በኩል አፍሪካ ባለፉት ዘመናት በሌሎች አካላት አሁን ላይ ደግሞ እንደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) በመሳሰሉ ድርጅቶች ለሚደረግ ድጋፍ ቅደመ ሁኔታዋች ተቀምጠውላታል ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ አስረድተዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
ሀገር በቀል እውቀት ሀገራት ያላቸው እሴት የሚለካበት ዋንኛ መሣሪያ ነው ሲሉ የዘርፉ ጥናትና ምርምር ከፍተኛ ባለሙያው አብዱልፈታህ አብደላ ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።
"የማንነታችን መለኪያ ነው፤ መለኪያህ ካንተ ወጣ ማለት በሌሎች መለኪያ ውስጥ ትገባለህ። የሌሎች መለኪያ ደግሞ ሁልጊዜ ላንተ ጥሩ ላይሆን ይችላል" ሲሉ የምዕራቡ ዓለም በልኬቱ ልክ ይዞት የመጣውን ስሁት የፆታ ብያኔን በማሳያነት ጠቅሰዋል።
የሀገር በቀል እውቀት ተመራማሪው፣ በሌላ በኩል አፍሪካ ባለፉት ዘመናት በሌሎች አካላት አሁን ላይ ደግሞ እንደ ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ.ኤም.ኤፍ) በመሳሰሉ ድርጅቶች ለሚደረግ ድጋፍ ቅደመ ሁኔታዋች ተቀምጠውላታል ሲሉ ከስፑትኒክ አፍሪካ ጋር ባደረጉት ቆይታ አስረድተዋል።
“መንግሥታት ድጋፍ የሚያገኙት ከውጭ ነው፡፡ ያ ዳረጎት ደግሞ ከፍተኛ ነው፡፡ የእጅ አዙር ቅኝ ግዛቶች በመንግሥቶቻችን ላይ ቀላል እንዳይመስልህ፡፡ ... መንግሥቶቻችን በነጻ ፍላጎታቸው፣ በነጻ ምኞታቸው ይሰራሉ ወይ? የቅኝ ግዛት ስርዓቱ አብቅቷል ወይ? ምሁሩ ይሄንን ነው መመለስ ያለበት፡፡ ይሄንን ነው ሁላችንም መገንዘብ ያለብን፡፡” ሲሉ አብዱልፈታህ አብደላ አፅንኦት ሰጥተዋል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤14👍1
🇪🇹 ኢትዮጵያ የአውሮፓ ሕብረትና የግብፅን የጋራ መግለጫ “ችግር ያለበት” እና “በእጅጉ የሚያበሳጭ” ስትል አወገዘች
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመግለጫው፣ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም በሁለቱ ወገኖች የወጣው "የጋራ መግለጫ" ግብፅ በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን የቅኝ ግዛትና የብቸኝነት የይገባኛል ጥያቄ የሚያስተጋባ እንዲሁም የሌሎች ተፋሰሱን አገሮችን አመለካከትና ጥቅም ሙሉ በሙሉ ያገለለ መሆኑን እንደሚያሳይ ገልጿል።
መግለጫው አክሎም “የአውሮፓ ሕብረት ከግብፅ ጋር በሁለትዮሽ መድረክ ኢትዮጵያን ለማዳከም መወሰኑ የሚያስፀፅት ነው” ብሎታል፡፡
የአውሮፓ አኅጉር በርካታ ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሃብቶችና የውሃ ተፋሰስ አቀፍ የትብብር ስልቶች እንዳሉት ከግምት ውስጥ ሲገባ፣ የአውሮፓ ሕብረት ዓለም አቀፍ ሕግን በተዛባ መንገድ መመልከቱ በጣም አሳዛኝ መሆኑን ዓለም አቀፍ ህኝ ጠቅሶ አጽንኦት ሰጥቷል።
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ኢትዮጵያ በ"ጋራ መግለጫው" ላይ የተንፀባረቁትን እጅግ የተሳሳቱ እና ተገቢ ያልሆኑ አቋሞችን ለማረም ከአውሮፓ ሕብረት እና አባል ሀገራቱ ጋር እንደምትነጋገር አስታውቋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በመግለጫው፣ ጥቅምት 12/2018 ዓ.ም በሁለቱ ወገኖች የወጣው "የጋራ መግለጫ" ግብፅ በዓባይ ወንዝ ላይ ያላትን የቅኝ ግዛትና የብቸኝነት የይገባኛል ጥያቄ የሚያስተጋባ እንዲሁም የሌሎች ተፋሰሱን አገሮችን አመለካከትና ጥቅም ሙሉ በሙሉ ያገለለ መሆኑን እንደሚያሳይ ገልጿል።
"የዓባይ ወንዝ አስራ አንድ ተፋሰስ አገራት እንዳሉት ማስታወስ ያስፈልጋል። መግለጫው ይህንን እውነታ ችላ ያለ እና በእነዚህ ከሰሃራ በታች ባሉ የአፍሪካ አገራት የሚኖሩ ወደ ግማሽ ቢሊዮን የሚጠጉ ሰዎች መብቶች፣ ፍላጎት እና ኅልውና የካደ ነው" ሲል ኤምባሲው በመግለጫ አሳስቧል።
መግለጫው አክሎም “የአውሮፓ ሕብረት ከግብፅ ጋር በሁለትዮሽ መድረክ ኢትዮጵያን ለማዳከም መወሰኑ የሚያስፀፅት ነው” ብሎታል፡፡
“ ‘የጋራ መግለጫው’ ኢትዮጵያ እና አውሮፓ የነበራቸውን ታሪካዊ ግንኙነት ጥራት የሚጻረር ትክክለኛ ያልሆነ፣ የተዛባና ጠላትነት የተሞላበት አቋም ያሰራጨ ነው፡፡” ብሏል።
የአውሮፓ አኅጉር በርካታ ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሃብቶችና የውሃ ተፋሰስ አቀፍ የትብብር ስልቶች እንዳሉት ከግምት ውስጥ ሲገባ፣ የአውሮፓ ሕብረት ዓለም አቀፍ ሕግን በተዛባ መንገድ መመልከቱ በጣም አሳዛኝ መሆኑን ዓለም አቀፍ ህኝ ጠቅሶ አጽንኦት ሰጥቷል።
በብራስልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ፣ ኢትዮጵያ በ"ጋራ መግለጫው" ላይ የተንፀባረቁትን እጅግ የተሳሳቱ እና ተገቢ ያልሆኑ አቋሞችን ለማረም ከአውሮፓ ሕብረት እና አባል ሀገራቱ ጋር እንደምትነጋገር አስታውቋል።
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤10👍10👏4🤯1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | የቴስላ ሹፌር አልባ (አውቶፓይለት) ተሽከርካሪ ሊደርስ የነበረውን ከፍተኛ አደጋ አሰቀረ
በአሜሪካ ኦክላሆማ በድንገተኛ ምክንያት በማረፍ ላይ የነበረ አውሮፕላን ሊያደርስ የተቃረበውን አሰቃቂ አደጋ አውቶፓይለቱ በወሰደው ፈጣን እርምጃ ማስቀረት ችሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአሜሪካ ኦክላሆማ በድንገተኛ ምክንያት በማረፍ ላይ የነበረ አውሮፕላን ሊያደርስ የተቃረበውን አሰቃቂ አደጋ አውቶፓይለቱ በወሰደው ፈጣን እርምጃ ማስቀረት ችሏል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👏11🙏3❤1👎1🤯1
🔥 የዩክሬን ቀውስ “በሩሲያ እና በዩክሬን መካከል ሳይሆን በሩሲያ እና በምዕራባውያን መካከል ነው... የትኛውም መሠረታዊ የግጭት መንስኤዎችን የማይፈታ መፍትሄ ከፍተኛ ውጤት አያስገኝም። ሩሲያ ታላቅ አቅም ያላት ልዕለ ኃያል ሀገር ስትሆን ከባድ የኢኮኖሚ እቀባዎችን ተቋቁማለች። ስለዚህ ማንኛውም አዲስ ወታደራዊ ወይም ኢኮኖሚያዊ እርምጃ በፑቲን ላይ ጫና ሊፈጥር አይችልም” ሲሉ አሎሽ አጽንኦት ሰጥተዋል።
🛢 አሜሪካ በሩሲያ የነዳጅ ላኪዎች ላይ በጣለችው አዲስ ማዕቀብ በተመለከተም ተንታኙ፣ ዛሬም ቢሆን በሩሲያ እና በአውሮፓ መካከል ያለው የኃይል ዘርፍ ግንኙነት “አስፈላጊ” እንደሆነ እና ሞስኮን በክረምት ዋዜማ “መተንኮስ" "በዚህ ጊዜ ሁለቱም ስህተት እና አላዋቂነት” መሆኑን በመግለፅ አስምረውበታል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12👏4
ቶጎ የጤና መድኅን አገልግሎቷን በግላቸው ወደ ሚሰሩ ሠራተኞች በማስፋፋት በአፍሪካ የመጀመሪያዋ ሀገር ሆነች
የእደ ጥበብ ባለሙያዎች፣ ነጋዴዎች እና ገበሬዎች አሁን ላይ በሁሉን አቀፉ የጤና መድኅን መርሃ ግብር ተቀላቅለው ተጠቃሚዎች መሆን ችለዋል።
👉 ሠራተኞች በተለያዩ የክፍያ አማራጮች ለመርሃ ግብሩ መዋጮ ማድረግ ይችላሉ፤ በወር 18 ዶላር፣ በሩብ ዓመት 50 ዶላር፣ በግማሽ ዓመት 96 ዶላር ወይም በዓመት 181 ዶላር ይጠበቅባቸዋል።
መርሃ ግብሩ በቅርቡ የትዳር አጋራቸው ለሞቱባቸው አባወራ/እማወራ እንዲሁም ለወላጅ አልባ ሕጻናት ተደራሽ ሆኗል።
🧑⚕️ የብሔራዊ ማኅበራዊ ዋስትና ፈንድ በቀጣይ ወራት መርሃ ግብሩን ወደ ሌሎች የሙያ ዘርፎች ለማስፋት አቅዷል።
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለፀገ ምስል

👏7❤6
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral | የ"ማመዝ" ግዙፍ ዝሆን ቅርፅ የያዘ ተሽከርካሪ በመጠፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት አውራ ጎዳና ላይ ቆሞ መቅረቱ ግርምትን ፈጥሯል
አካባቢው ነዋሪዎች እንደተናገሩት፣ የጭነት መኪናው በሺዎች ከሚቆጠር ዓመታት በፊት የጠፋውን "የማመዝ" እውነተኛ አጥንቶች ያለበትን ሞዴል ወደ ዐውደ-ርዕይ ቦታ እየተጓጓዘ ሳይሆን አይቀርም።
ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
አካባቢው ነዋሪዎች እንደተናገሩት፣ የጭነት መኪናው በሺዎች ከሚቆጠር ዓመታት በፊት የጠፋውን "የማመዝ" እውነተኛ አጥንቶች ያለበትን ሞዴል ወደ ዐውደ-ርዕይ ቦታ እየተጓጓዘ ሳይሆን አይቀርም።
ተንቀሳቃሽ ምስሉ ከማኅበራዊ የትስስር ገፆች የተገኘ ነው
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤2👍2😱1
ስፑትኒክ ኢትዮጵያ
ምዕራባውያን የታገዱ የሩሲያ ንብረቶችን በመጠቀም ‘ብዙ ያጣሉ’ - ባለሙያ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የታገዱት የሩሲያ የመንግሥት ንብረቶችን በመጠቀም የዩክሬንን ጦር ኃይል ለመደገፍ ያቀረበውን ሐሳብ አስመልክቶ ለስፑትኒክ አስተያየት የሰጡት የፈረንሳይ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዣክ ሳፒር "በመጀመሪያ ደረጃ ይህ 'ወንጀል' ተብሎ ሊጠራ የሚችልን ድርጊት በሚፈጽሙ ሀገራት ላይ ሰፊ የሆነ አለመተማመንን” ያስከትላል…
የታገዱት የሩሲያ ሀብቶች ዩክሬንን ለመርዳት በ“ካሳ ብድር” ለማቅረብ ጥቅም ላይ ከዋሉ፣ የአውሮፓ ሕብረት አገሮች በሩሲያ ኢኮኖሚ ውስጥ ያፈሰሱትን በትንሹ 238 ቢሊዮን ዶላር ኢንቨስትመንት ሊያጡ እንደሚችሉ ስፑትኒክ በብሔራዊ ስታቲስቲካዊ መረጃዎች ላይ ተመሥርቶ ባሰላው መረጃ አስታውቋል።
ከዚህ ገንዘብ ውስጥ ምን ያህሉ የሩሲያ ባንክ እንደሆነ ባይገለጽም፤ ነገር ግን በዚህ ዓመት ከሁሉም የሩሲያ ሀብቶች የተገኘው የዩሮክሊር ገቢ ወደ 90% የሚጠጋው ከዚሁ የሩሲያ ባንክ ሀብት እንደሆነ እና ይህም እ.ኤ.አ. በ2024 ከነበረው 80% ጋር ሲነጻጸር መጨመሩ ታውቋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤12🙏3👏2
'የፈረንሳይ ሚራዥ ጄቶች ለዩክሬን መሰጠት ምፀትና ለዩክሬን ጦር ኃይል ውርደት ነው' - ሩሲያዊ ፖለቲከኛ
አስተር ሚሳኤሎች ሁኔታውን አይለውጡም፤ ምክንያቱም የሩሲያ ሚሳኤሎች እነሱን ማምለጥ ይችላሉ ሲሉ ተናግረዋል።
እንደ ፖለቲከኛው፣ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን ለዩክሬን ደኅንነት እጅግ በጣም አስተማማኝ ዋስ አይደሉም።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የሩሲያ የህዝብ ምክር ቤት የሉዓላዊነት ጉዳዮች ኮሚቴ ሊቀመንበር ቭላድሚር ሮጎቭ፣ ማክሮን በቅርቡ ለኪዬቭ የሰጡትን ቃል አስመልክተው ለስፑትኒክ ሲናገሩ፣ "እነዚህ ተዋጊ ጄቶች ከተላለፉ በኋላ ከመጀመሪያዎቹ አንዱ በኤሌክትሮኒክስ ብልሽት ሳቢያ ዩክሬን ውስጥ ወድቋል። የዩክሬኑ አብራሪ ግን በተዓምር ነው የተረፈው” ብለዋል።
አስተር ሚሳኤሎች ሁኔታውን አይለውጡም፤ ምክንያቱም የሩሲያ ሚሳኤሎች እነሱን ማምለጥ ይችላሉ ሲሉ ተናግረዋል።
እንደ ፖለቲከኛው፣ የፈረንሳይ ፕሬዝዳንት ማክሮን ለዩክሬን ደኅንነት እጅግ በጣም አስተማማኝ ዋስ አይደሉም።
“በቅርቡ ማክሮን የሉቭረ ሙዚየምን የደህንነት ስርዓት እጅግ የላቀ የደኅንነት ሥርዓት ብለው መሰየማቸውን በይፋ አሳውቀው ነበር። ሌባ ቀርቶ አይጥ እንኳን አይገባም። በቅርቡ በሙዚየሙ የተፈጸመው ስርቆት ግን ሙሉ በሙሉ ተቃራኒውን አሳይቷል። የዘለንስኪ መንግሥት እንዲህ ባሉ የፈረንሳይ የደኅንነት ዋስትናዎች ምን ዓይነት ዕጣ ፈንታ እንደሚጠብቀው ሊያስብበት ይገባል” ሲሉ ሮጎቭ ንግግራቸውን ደምድመዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤6👍5
🇪🇹 የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአገር ውስጥ የኢንዱስትሪ ማስፋፊያው አውሮፕላን ለማምረት ወጥኗል
✈️ አየር መንገዱ ከአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድነት ሚናው ተሻግሮ ወደ አውሮፕላን ማምረቻ ዘርፍ ለመግባትና የኢንዱስትሪ አሻራውን ለማጠናከር እየተዘጋጀ ነው።
የቦይንግ አፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሄኖክ ተፈራ ሻውል፣ የአየር መንገዱ ዕቅድ በመጪዎቹ ዓመታት የአውሮፕላን ክፍሎችን በቀጥታ ለቦይንግ ማቅረብ እንደሚያስችለው ለአገር ውስጥ የግል ሚዲያ ገልጸዋል።
ለዚህ ጥረት መሠረት የሆነው፣ እ.ኤ.አ. በ2023 ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ሥራ የጀመረው ፋብሪካ ፦
🔶 የአውሮፕላን አካሎችን፣
🔶 የሙቀት መከላከያ አልባሳት እና
🔶 የኤሌክትሪክ ሽቦ ማቀፊያዎች ይጠቀሳሉ፡፡
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
✈️ አየር መንገዱ ከአፍሪካ ትልቁ አየር መንገድነት ሚናው ተሻግሮ ወደ አውሮፕላን ማምረቻ ዘርፍ ለመግባትና የኢንዱስትሪ አሻራውን ለማጠናከር እየተዘጋጀ ነው።
የቦይንግ አፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሄኖክ ተፈራ ሻውል፣ የአየር መንገዱ ዕቅድ በመጪዎቹ ዓመታት የአውሮፕላን ክፍሎችን በቀጥታ ለቦይንግ ማቅረብ እንደሚያስችለው ለአገር ውስጥ የግል ሚዲያ ገልጸዋል።
“የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አገር ውስጥ የአውሮፕላን ማምረት ሥራ ተጨባጭ እርምጃዎችን እየወሰደ ሲሆን፣ በጊዜ ሂደትም ለቦይንግ ግብዓቶችን ያቀርባል” ሲሉ ለሚዲያው አክለዋል።
ለዚህ ጥረት መሠረት የሆነው፣ እ.ኤ.አ. በ2023 ከኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን እና ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር በመተባበር ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ ፓርክ ውስጥ ሥራ የጀመረው ፋብሪካ ፦
በሰው ሠራሽ አስተውሎት የበለጸገ ምስል
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👏17❤9🔥2🥱1
🇸🇩 ሦስት የሱዳን ክለቦች በርስ በርስ ግጭቱ ሳቢያ የሩዋንዳ እግር ኳስ ሊግን ሊቀላቀሉ መሆኑን የሩዋንዳ እግር ኳስ ማኅበር አስታወቀ
የሱዳን የጦር ሠራዊት ከተማዋን መልሶ ከተቆጣጠረ በኋላ አንዳንድ የተፈናቀሉ ሰዎች ወደ ካርቱም እየተመለሱ ቢሆንም፣ የተጎዳው መሠረተ ልማት ግን የከተማዋ ክለቦች የሆኑት አል-ሂላል፣ አል-መሪኽ እና አል-አህሊ ዋድ ማዳኒ እዚያው እንዲጫወቱ ዕድል አልሰጣቸውም።
⚽️ በሱዳን ክለቦች ተሳትፎ እ.ኤ.አ ከሃምሌ 1965 ዓ.ም. ጀምሮ የሱዳንን ሊግ ሲቆጣጠሩ የቆዩት አል ሂላል እና አል መሪኽ፣ እ.ኤ.አ. ለ2025-26 አኅጉራዊ ውድድር ተሳታፊዎችን ለመወሰን እጅግ በጣም አነስተኛ ውድድር ከግጭቱ ርቆ በሚገኘው በአድ-ዳመር እና አትባራ አካሂደው ነበር። በውድድሩ አል ሂላል እና አል መሪኽ የበላይነታቸውን ሲያሳዩ፣ አል አህሊ ዋድ ማዳኒ ደግሞ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቅቋል።
አል ሂላል የኬንያውን ፖሊስ ክለብ በደርሶ መልስ ውጤት 4-1 በማሸነፍ በአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ውስጥ ቦታውን አረጋግጧል።

😁5❤1😢1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#viral ጀርመን ውስጥ 56 ሺህ ቶን የሚመዝኑ 2 የቀድሞ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማቀዝቀዣ የኮንክሪት ማማዎች ወደ ፍርስራሽነት ተቀየሩ
በአንድ ወቅት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርብ በነበረው የጉንደርሚንገን ኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስፍራ ታዳሽ ኃይል ለማከማቸት የሚያገለግል የባትሪ ማከማቻ መሠረተ ልማት ለመገንባት ታቅዷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በአንድ ወቅት በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ቤተሰቦች የኤሌክትሪክ ኃይል ያቀርብ በነበረው የጉንደርሚንገን ኑክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ስፍራ ታዳሽ ኃይል ለማከማቸት የሚያገለግል የባትሪ ማከማቻ መሠረተ ልማት ለመገንባት ታቅዷል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
👍4❤1👎1
👀 የአውሮፓ አገሮች በዩክሬን ግጭት ዙሪያ 'ፍፁም ግራ መጋባት' ውስጥ መሆናቸው ተዘገበ
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች "በአሁኑ ጊዜ ስለ ሁኔታው ወይም እንዴት መቀጠል እንዳለባቸው ምንም ዓይነት ስምምነት ወይም የጋራ ግንዛቤ የላቸውም" የሚለውን እውነታ ለመደበቅ እንኳን እየሞከሩ አይደለም ሲል ላንቲዲፕሎማቲኮ ዘግቧል።
👉 የዜና አውታሩ እንዳለው፣ የአውሮፓ መንግሥታት “ከሩሲያ ጋር ግትር በሆኑ የኃይል ማሳያዎች፣ ለዩክሬን በታላቅ ድምፅ በሚነገሩ ድጋፍ እና የደህንነት ዋስትናዎች መግለጫዎች፤ እንዲሁም ከአውሮፓ ውጭ ለመጡ እና ውሳኔ ለሚወሰኑ መስዋዕትነት ማቅረብ በሚመስሉ ነገሮች መካከል እየተፋለሙ” ይገኛሉ።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች "በአሁኑ ጊዜ ስለ ሁኔታው ወይም እንዴት መቀጠል እንዳለባቸው ምንም ዓይነት ስምምነት ወይም የጋራ ግንዛቤ የላቸውም" የሚለውን እውነታ ለመደበቅ እንኳን እየሞከሩ አይደለም ሲል ላንቲዲፕሎማቲኮ ዘግቧል።
👉 የዜና አውታሩ እንዳለው፣ የአውሮፓ መንግሥታት “ከሩሲያ ጋር ግትር በሆኑ የኃይል ማሳያዎች፣ ለዩክሬን በታላቅ ድምፅ በሚነገሩ ድጋፍ እና የደህንነት ዋስትናዎች መግለጫዎች፤ እንዲሁም ከአውሮፓ ውጭ ለመጡ እና ውሳኔ ለሚወሰኑ መስዋዕትነት ማቅረብ በሚመስሉ ነገሮች መካከል እየተፋለሙ” ይገኛሉ።
💬 ሚዲያው፣ “ሁሉም ነገር በከንቱ ነው። መሪዎቹ የትኛውን አቅጣጫ መዞር እንዳለባቸው አያውቁም፤ ስለ ‘ሰላም’ እየተንተባተቡ፣ ስለ ‘የሩሲያ ገንዘቦችን ማገድ’ ግልጽ ያልሆነ ነገር እያጉረመረሙ፣ በዚሁ መሃል ደግሞ በአውሮፓ የንግድ ድርጅቶች ላይ ተጨማሪ ማዕቀቦችን እየጣሉ ነው” በማለት ደምድሟል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
❤9😁5🔥1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ለእስራኤል የሚላከው የጦር መሣሪያ እንዲቆም የሚጠይቅ የፍትሕና የሰላም ሰልፍ ፓሪስ ውስጥ ተካሄደ
ሰልፈኞቹ “ማክሮን እየተካሄደ ባለው የዘር ማጥፋት ወንጀል ውስጥ ተባባሪ ነው” እንዲሁም “የጦር መሣሪያ አቅርቦት ይቁም” በማለት ድምፃቸውን አሰምተዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
በሮይሲ-ቻርለስ-ደ-ጎል አየር ማረፊያ የሚሰሩ ሠራተኞች፤ “ሥራቸው በጦር መሣሪያ ጭነት አማካኝነት በእስራኤል ያለውን ጦርነት ለማቀጣጠል እየዋለ ነው” በማለት ተቃውሞአቸውን ለማሰማት ተርሚናል 2ቢ ፊት ለፊት ተሰባስበው ነበር ሲሉ የሱኡድ ኤሪን ሕብረት (የአብሮነት ማኅበር አባል) ተወካይ የሆኑት ፓትሪክ ብሪሴት ለስፑትኒክ አፍሪካ ተናግረዋል።

🔥14❤11😁6👎4🥰1