#ይሆን_እንዴ 🔥🔥💯
---------------------
ዳግማዊ_ታምራት (የታምራት ደስታ ልጅ)#ይሆን_እንዴ የተሰኘ ሙዚቃ ወደ እናንተ በቅርብ ያደርሳል።
ግጥም :-ካህኑ ሞገስ
ዜማ:-ፋኑ ጊዳቦ
ቅንብር :-ፋኑ ጊዳቦ
ማስተሪንግ:-አበጋዝ ክብረወርቅ ሺዬታ
ፕሮዱሰር:-ካሙዙ ካሳ
-----
🎼ነብሱን ይማረውና ለወዳጄ ታምራት ደስታ ሁለት ሙዚቃ ግጥሞችን ሰጥቼው አምላክ ያለው ሆነና ፣ ሙዚቃው ሳይታተም ሞት ቀደመን፤ ይሄ ሁሌም ይቆጨኝ ነበር፣ ሆኖም ከልጁ ዳግማዊ ታምራት ጋር ይህን ስራ ሰርቼ ትንሽ ቁጭቴን ጋብ አደረኩት።
-------
ወደፊትም አልበም ሰርተን የአባቱን ታሪክ እንደምንደግም ጥርጥር የለኝም!!!
@bujustar

Forwarded from Buju Star (bujustar)
የእርዳታ ጥሪ ‼️
#Ethiopia | የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በመህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች።
ወጣት ሳምራዊት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ናት።
ትምህርቷን በወለጋ ዩንቨርሲቲ በአርክቴቸር ኢንጂነሪንግ ተመርቃለች።
እናት ሀገሯን የምታገለግል ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ናት።
ነገን ሰርታ ቤተሰቦቿን መደገፍ ትሻለች።
ይሁንና ባጋጠማት የማህፀን በር ካንሠር ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ህክምና እንድታገኝ በጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ ተወስኗል።
ላለፉት አምስት ወራት በተለያዩ የህክምና ማእከላት ህክምና ስትከታተል የነበረችው ሳምራዊት ደስታ ይህን ወጪ ለመሸፈን የሚሆን አቅም የላትም።
ህክምናው የሚሰጠው በህንድ ሀገር ሲሆን ህክምናውንም ለማድረግ አቅም ስለሌላት ባለን አቅም ሁሉ በመረባረብ ህይወቷን እንታደግ።
ዘወትር ለበጎ ነገር የማትታክቱ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የአቅማችሁን እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን።
ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1000180776145
ገነት ጀምበሩ ዳምጠው

ልቤን ሰጣለሁ
ከዚህ ቀደም በበርካታ ባህላዊ ስራዎቼ ባህላዊ እሴቶቻቸውን ያቀነቀንኩላቸው ማህበረሰቦችን ጨምሮ በርካታ የኢትዮጵያ ብሔር ብረሰቦችን ባህልና ወግን በእጅጉ የሚያከብሩ ውድ ኢትዮጵያውያን በተለያዩ አጋጣሚዎች ስለባህላዊ ስራዎቼ ያላቸውን መልካም አስተያየት ለግሰውኛል።
ላቦሮ የተሰኘውን ዘመናዊ የሙዚቃ ቪዲዮ በለቀኩበት ወቅት አሉታዊ እና አዎንታዊ ተጽዕኖዎችን የያዙ አስተያየቶችን ያስተናገድኩ ቢሆንም ሁልጊዜም ኢትዮጵያዊ ባህሉን እንደሚወድ ጠንካራና ትጉ ወጣት በትችቶች ሳልደናገጠ በሙገሳዎችም ሳልኩራራ በስራ መንፈሴ ጽኑ ሆኜ በመቆም ለአብነት ያህል ቴቴማ በተሰኘው የምስራቅ አፍሪካ የሙዚቃ ቪዲዮ ላይ በእግር መሬት እየመቱ ይጨፍሩት የነበረው የጭፈራ አይነት የጋሞ ማህበረሰብ ባህላዊ ጭፈራ መሆኑን ለውድ ኢትዮጵያዊያን ለመጠቆም ያህል ላቦሮ በተሰኘው ሙዚቃዬ ላይ የጋሞ ማህበረሰብን ባህላዊ ጭፈራ በማሳየት የጭፈራው ባለቤቶች እኛ መሆናችንን ለመጠቆም ሞክሪያለሁ። አሁንም ከዚህ ባልራቀ ሀሳብ ላይ "ልቤን ሰጣለሁ" በተሰኘ ርዕስ አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ አጠናቅቂያለሁ። ይህ አዲሱ ስራዬ አርብ ማታ አንድ ሰዓት ላይ በምነው ሸዋ ኢንተርቴይመንት ይለቀቃል።
እኔ ለባህል ለወጌ እጄን ሰጥቼ ኖርኩ ዳግመኛ ለፍቅሯ ተሸንፌ ተማረኩልሽ እንድላት ያስቻለች የፍቅር እመቤት በህይወቴ ጎራ ብላ ልቤን ሰጣለሁ አስባለችኝ። ጀግና ያለውን ይሰጣል እኔም ልብ አለኝና ሰጣለሁ አልኩ።
@BujuStar

Catch the EXCLUSIVE release of "Liben Setalehu" by Buju Star Feat. Gildo Kassa this FRIDAY on #TraceMziki #Dstv
@bujustar
@bujustar
Forwarded from Buju Star (bujustar)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from Buju Star (bujustar)
YouTube
Ethiopian Music : Buju Star ft Gildo (ልቤን ሰጣለው) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Music : Buju Star ft Gildo ቡጁ ስታር ft ጊልዶ ካሳ (ልቤን ሰጣለው) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- http…

አርባምንጭ ከተማ ላይ ለሚቀርፅ
ለታዋቂ ዘፋኝ የሙዚቃ ቪዲዮ 3ሴት ሞዴሎችን እንፈልጋለን መሳተፍ የምትፈልጉ አሳውቁን
@StarCastingAgent
@bujustar
☝️ follow Us
+251979994999
@castingagent

0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar
https://youtube.com/c/BujuStar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar
https://youtube.com/c/BujuStar
@bujustar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar
https://youtube.com/c/BujuStar
0979994999
@starcastingagent
Join my Telegram channel
👇👇👇
https://www.tg-me.com/bujustar
https://youtube.com/c/BujuStar