Telegram Web Link
በቀጣይ አሪፍ አሪፍ notepad trick ......

#share
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
በቀጣይ አሪፍ አሪፍ notepad trick ...... #share @techzone_ethio
ምርጥ 5 note pad tricks

💻 Ethio tech zone 💻

1,👉 matrix effect

ይህ trick matrix ፊልሙ ላይ ያለውን effect በpc ላይ እንዲመጣ ያረግልናል
::
ከታች ያለውን ኮድ copy አርጉትና notepad ላይ paste አርጉት ከዛ "matrix.bat" በmatrix ቦታ ማንኛውንም word መጠቀም ትችላላችሁ example: "Ethio techzone.bat "
የመጨረሻው ".bat" መሆን አለበት::
✳️
@echo off
color 02
:start
echo %random% %random%
%random% %random% %random%
%random% %random% %random%
%random% %random%
goto start✳️

2, 👉ያለ cd installation hard disk ፎርማት ለማረግ
ይህ trick በhard disk ውስጥ የሚገኙትን ማንኛውም data ያጠፋዋል:: ከታች ያለውን ኮድ copy አርጉት እና ማንኛውም ስም ስጡት ከዛ ".exe" example: "ethio techzone.exe" ብላችሁ save ማረግ

✳️ 0110011001101111011100100110110101
1000010111010000
100000011000110011101001011100
0010000000101111010100010010111101
011000✳️

3,👉 text ወደ audio ለመቀየር
ይህ notepad trick የፃፋችሁትን text ወደ audio file ይቀይረዋል::
ከታች ያለውን ኮድ copy አርጉትና "text-to speech.vbs" ብላችሁ save አርጉት
-

✳️ Dim message, sapi message=InputBox
(“Enter your text for conversion–
Tech-hacks.org”,”Hover pc Hacks
Text-To-Audio Converter”) Set
sapi=CreateObject(“sapi.spvoice”)
sapi.Speak message
✳️

4,👉የmouse control እንዳይሰራ ለማድረግ
ይህ trick mouse ኮንትሮሉ በኮምፒውተሮ ላይ እንዳይሰራ ያረጋል::
ከታች ያለውን ኮድ copy አርጉት ከዛ "disable-mouth.bat" ብላችሁ save ማረግ

✳️
rem Disable Mouse
set key=”HKEY_LOCAL_MACHINE
\system\CurrentControlSet\Services\Mouclass”
reg delete %key%
reg add %key% /v Start /t
REG_DWORD /d 4
✳️

5,👉 antivirus መፈተሻ
ይህንን trick በመጠቀም የጫኑት antivirus በትክክል እየሰራ መሆኑን እና አለመሆን ማወቅ ይችላሉ::
ከታች ያለውን ኮድ copy አርገው "test.exe" ብለው save ማረግ ከዛ save ያረግነውን test መክፈት አንቲቫይረሳችን ካገኘው እየሰራ ነው ማለት ነው አለበሊዚያ ግን አሁኑኑ መቀየር አለብን::

✳️ X5O!P%@AP[4PZX54(P^)
7CC)7}$EICAR-STANDARD-
ANTIVIRUS-TEST-FILE!$H+H*
✳️


ማስጠንቀቂያ ከላይ ከተጠቀሱት tricks ውስጥ መጥፎ ትሪኮች(2 እና 4) በኮምፒውተሮ ላይ እንዳይሞክሩ system failure ሊያጋጥሞ ይችላል

⚠️Ethio tech zone ለሚከሰተው bug እንዲሁም system failure ተጠያቂ አይደለም⚠️
ለትምህርታዊ አለማ ብቻ ይዋል
══════❁✿❁ ══════     

© Ethio tech zone 👉 @techzone_ethio

➹share and Join Us         👇🏾👇🏾👇🏾
@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
┗━ ••• ━ ••• ━━•••━━━┛
Notepad ++
Notepad++ is a text editor and source code editor for use with Microsoft Windows. It supports tabbed editing, which allows working with multiple open files in a single window. The project's name comes from the C increment operator. Notepad++ is distributed as free software.
_
Installation Guide :

1. Download and extract the file of the software.
2. Run the (Setup.exe) file and install the software.
3. This software is free and there is no need for activation.
_

64-bit Version
Size : 4MB

32-bit Version
Size : 4MB

Portable Version
Size : 6MB

@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
Notepad V7.8.2 x86.rar
3.7 MB
Notepad++ V7.8.2 x86
Size : 4MB
@techzone_ethio
Notepad V7.8.1 Portable.rar
5.7 MB
Notepad++ V7.8.2 Portable
Size : 6MB
@techzone_ethio
Notepad V7.8.2 x64.rar
3.9 MB
Notepad++ V7.8.2 x64
Size : 4MB
@techzone_ethio
ብዙ ጊዜ ሶፍትዌር ስንገዛ crack የተደረጉ ናቸው። ይሄም የሆነው አንድም original የመግዛት አቅም ስለሌለን ሁለትም online ግብይት በኛ ሀገር ስላልተጀመረ ነው።

crack የተደረገ ማለት የ የሶፍትዌር አምራቾች የሚያወጡትን original ሶፍትዌሮች ሀከሮች ሀክ በማድረግ ያለ ክፍያ መጠቀም ማስቻላቸው ነው። አንዳዴም ሀከሮች ለመልካም ነገር ይጠቅሙናል የሚባለው ለዚህ ነው። እነዚህን ሶፍትዌሮች ለመጫን ግን ብዙ ጊዜ ስንቸገር እንታያለን። ለዛሬም የተወሰኑ ነገሮችን ለማየት እንሞክራለን።
በመጀመሪያ ደረጃ ከ crack በተጨማሪም keygen እና patch የተሰኙ መንገዶች መተዋል። ከዚህ ሌላም ሊኖሩ ይችላሉ።

Step1

በመጀመሪያ ደረጃ internet ማጥፋታችንን ማረጋገጥ አለብን። ብዙ ጊዜ የሶፍትዌር ካምፓኒዎች originalityውን validate የሚያደርጉት በዚህ ስለሆነ ነው። ቀጥሎ አንቲ ቫይረስ ካለን disable ማድረግ አለብን አለበለዚያ crack ፋይላችንን ሊበላው ይችላል።

Step2

ሶፍትዌራችንን run አርገነው ከጫንን በኋላ launch/ መክፈት/ የለብንም መመሪያውም ላይም tick ተደርጎ ከሆነ untick ማድረግ ይገባናል።

Step 3 Crack file

በ crack መልክ የመጣ ሶፍትዌር ከሆነ crack ፋይል ውስጥ ያሉትን ፋይሎች copy አድርገን ሶፍትዌራችንን የጫንበትን location ከፍተን paste ማድረግ በዚ ሰአት ተመሳሳይ ነው overwrite ላርገው የሚል ምርጫ ሲመጣልን የስ እንለዋለን።(ብዙ ጊዜ ሎኬሽኑ የሚገኘው local C/program file 86/ ውስጥ ነው አልያም የጫነው ሶፍትዌር icon ላይ right click በማድረግ open location የሚለውን መምረጥ።)

Step 4 Keygen

ሶፍትዌራችን በዚህ መልክ ከሆነ ደሞ ሶፍትዌራችንን patch ማድረግ አለብን። patcher በመጠቀም ያገኘነውን key ሶፍትዌሩ ላይ መሙላት ። አንዳንዴ ደሞ በ ጽሁፍ መልክ ይመጣል በዚህ ሰአት ከፍተነው የምናገኘውን key copy አድርገነው ከዛ ሶፍትዌሩን run ስናደርገው የሚጠይቀን ቦታ ላይ እናስገባዋለን።

ለምሳሌ office 2007 እና window xp በዚህ መልክ ነው የሚጫነው።
ነገር ግን keygen ከመጠቀማችን በፊት patching የሚያስፈልገው ከሆነ ቀጥሎ ያለውን step ይጠቀሙ።

Step 5 Patch

በዚህ መልክ ሲመጣ ደሞ patch ፋይሉን Run as Administration በሚለው እንከፍተዋለን right click አድርገን።
በዚህ ሰአት በ administrator account መግባታችንን ልብ ልንል ይገባል።

በላይ በገለጽናቸው መንገዶች ተጠቅመን activate ካደረግን በኋላ መስራቱን ቼክ አድርገን internet ከመክፈታችን በፊት firewall ውስጥ ገብተን የጫነው ሶፍትዌር access እናዳያደርግ block ብናደርግ ይመረጣል አለበለዚያ የተጭበረበረ መሆኑን ካወቀ መልሶ deactivate ሊያደርግብን ስለሚችል።

N.B ! ሶፍትዌር የያዘውን ፍላሽ ከመሰካታችን በፊት anti virus ሳችንን disable ማድረግ አለብን በተለይም እንደ smadav auto run የሆኑትን።

! ከዚህ ሌላ መንገዶች ሊኖሩ ይችላል ምክንያቱም በየቀኑ ሴኪሪያቲያቸውን እያጠናከሩ ስለሚመጡ በዛው መጠን crack ለማድረግ ፈታኝ እና ኮምሌክስ እየሆኑ ነው የሚመጡት ለዚህ ARCI GIS ጥሩ ማሳያ ነው።
@techzone_ethio
@techzone_ethio

SOURCE:- Comp
ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ

በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል።

በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ(wallpaper)ካደረጉ በኋላ ስልካቸውን ከተለመደው ውጭ እያደረገ እንደሆነ እየተነገረ ነው።

የአንድሮይድ ስልክ ያላቸው ሰዎቸ ይህን ፎቶ በማንኛውም መልኩ በስልካቸው በመጫን የፊት ገጽ ካደረጉ ስልካቸው ላይ የነበሩ ፋይሎችን በማጥፋት እና ሌሎች ያልተለመዱ ባህርያት እንዲያሳዩ ምክንያት ይሆናል ነው የተባለው፡፡

ይህን ተከትሎም ሳምሰንግ በግሪጎርያውያኑ ሰኔ 11 ጥገና አደርጋለሁ ሲል ቀጠሮውን ከደንበኞቹ ጋር አድርጓል።

አንድሮይድ ኦፕሬቲንግ ሲስተም 11ኛው አዲስና ዘመናዊ ምርት በዚህ ሳምንት ሊለቅ እንደነበር ዘገባው ያስታወሰ ሲሆን፥ ሆኖም በዚህ ፎቶ ምክንያት 11ኛ ምርቱን መዘግየቱ ግድ ሆኗል ነው የተባለው።

ይህ ፎቶ የአንድሮይድ ስልኮችን ለይቶ እንዲያጠቃ ተደርጎ የተሰራበት ምክንያት ግን ለይተው ማወቅ አለማወቃቸው ላይ የተባለ ነገር የለም፡፡

ነገር ግን ኬን ሙንሮ እና ዴቭ ሎጅ የተባሉት የቴክኖሎጂ ባለሙያወች የፎቶው ቀለማት ከስልኮቹ ቀለማት ጋር መመጣጠን አለመቻል ያስከተለው ሊሆን እንደሚችል ጠቁመዋል፡፡

ምንጭ፡- ቢቢሲ


@techzone_ethio
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
ፀረ_አንድሮይዱ ፎቶ በርካታ አንድሮይድ መተግበሪያ የሚጠቀሙ ስልኮች ለብልሽት እየዳረገ ያለው ፎቶ አነጋጋሪ ሆኗል። በርካታ የአንድሮይድ ስልክ ተጠቃሚዎች ይህን የሐይቅ፣ ጉም ውሰጥ የምትታይ የጠዋት ፀሐይ እና የዛፍ ቅርንጫፎች የሚያሳይ ፎቶ በስልካቸው የፊት ገፅ(wallpaper)ካደረጉ በኋላ ስልካቸውን ከተለመደው ውጭ እያደረገ እንደሆነ እየተነገረ ነው። የአንድሮይድ ስልክ ያላቸው ሰዎቸ ይህን ፎቶ…
እንደ ምክንያት የተጠቀሰው

➡️የ Color Conversion Algorithm Count ሲያደርግ ከለሩ ለአንዱ Pixel 255 መሆን ሲገባው ነገር ግን ፎቶው 256 ሆኗል።

💢ያ ማለት #Error ሲፈጠር Android process ለመዝጋት ይሞክራል፤ በዚህ ኬዝ ግን መዝጋት አይችልም።

💢በተለይ #Samsung ስልኮችን ያጠቃል።

⚠️ default Walpaper ስለሆነ ስልኩ📲 #Dead ይሆናል፤ Reset እስካልተደረገ ድረስ።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
⁣ ⁣ ⁣ ⁣
⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣
⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣
⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣
⁣ ⁣⁣ ⁣ ⁣ ⁣
⁣ ⁣
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የቴሌግራም ስማችሁን #ባዶ ማድረግ ለምትፈልጉ ከላይ ያለውን #Copy አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።

#share
@techzone_ethio
@techzone_ethio
🤔🤔🤔🤔

@techzone_ethio
በቀጣይ በEthio tech zone ላይ

📲best android apps📱 and best 🖥 pc apps🖥

#stay_tuned

#support us by sharing our channel

@techzone_ethio @techzone_ethio
@techzone_ethio @techzone_ethio
@techzone_ethio @techzone_ethio
🖥 Best PC apps 🖥
Internet Download Manager (IDM) V6.35 Build 17 Retail + Portable
@techzone_ethio
Internet Download Manager V6.35 Build 12 Portable.rar
10.6 MB
Internet Download Manager V6.35 Build 12 Portable
Size : 11MB
@techzone_ethio
WinRAR V5.80 Final x86/x64 + Portable
@techzone_ethio
WinRAR V5.80 Portable.rar
6.2 MB
WinRAR V5.80 Final Portable
Size : 6MB
@techzone_ethio
2025/07/07 15:12:21
Back to Top
HTML Embed Code: