Telegram Web Link
#Ethio_tech_zone
"ሳይበር" ምንድን ነው

ሳይበር የሰው ልጅ የእርስ በርስ ግንኙነቱ ማደግ የፈጠረው ረቂቅ የቴክኖሎጂ ውጤት እና መሰረተ-ልማት፣ የመረጃ እንዲሁም የሰዎች መስተጋበር የሚገለጽበት ፈጠራ ነው፡፡



የሳይበር ምህዳር የምንለው የተለያዩ የኢንፎርሜሽን መሰረተ-ልማቶች ማለትም ኮምፒውተሮች ፣ራውተሮች፣የኮምፒውተር ኔትዎርኮች፣ወ.ዘ.ተ. ተሳስረው የፈጠሩት ምናባዊ ዓለም ሲሆን በዚህ ምህዳር ውስጥ ኢንፎርሜሽን ይቀመጣል፣ይሰራጫል፣እንዲሁም ይተነተናል፡፡



የሳይበር ምህዳሩን አንዳንዶች በቴክኖሎጂ አማካኝነት የሰው ልጅ የተቆጣጠረው አምስተኛው ግዛት በማለት ይጠሩታል፡፡ ይህም ከየብስ ፣ ውሃ ፣ የአየር እንዲሁም የውጫዊው የህዋ ግዛት መካከከል በመመደብ፡፡


የሳይበር ምህዳር፡ የብዙዎቻችን የእለት ተእለት እንቅስቃሴ አካል ከሆነም ውሎ አድሯል፡፡ ይህ ሲባል ለስራ ፣ለትምህርት ፣ ለመዝናኛ ከመጥቀምም አልፎ ለተለያዩ የእርስ በርስ ግንኙነቶች ማሳለጫ አድርገን የምንጠቀምበት ዋነኛ መሳሪያ በመሆን ላይ ይገኛል፡፡ ከዚህ አልፎ የምህዳሩ እውን መሆን የኢንፎርሜሽን ዋጋ ከምንጊዜውም በላይ እንዲጨምር ምክንያት እየሆነ ይገኛል።

@techzone_ethio

#share #share #share
⚠️ ማሳሰቢያ ⚠️
ይድረስ ለቻናሉ አባላት በሙሉ

✳️በቻናላችን የምንለቃቸው ማንኛውም አይነት ማስታወቂያዎች እኛን አይወክሉም ማስታወቂያዎቹ የቻናላችንን Member ከፍ ለማድረግ የታሰበ መሆኑን እንዲያውቁልን እንፈልጋለን። ስለዚህ እናንተም ከቻናሉ leave ባለማለት ከጎናችን ሁኑ🙏🙏🙏

እናመሰግናለን🙏🙏🙏

@techzone_ethio
Programming language's #Birthplace

#share
@techzone_ethio
#Ethio_tech_zone
ዛሬ ከ technology ወጣ ብለን
አስገራሚ መረጃ ልጋብዛቹ
ዛሬ ብዙዎቻችን ጥቅማቸውን ያልተረዳንላቸውን ነገር ግን በብዛት የምንጠቀምባቸው እቃዎች ላይ የሚገኙ ነገሮችን አስገራሚ ጥቅም እናቀርብላችኋላን።
……………………………………………
1)የእስክሪብቶ ክዳን ጫፍ ላይ ያለውን ቀዳዳ ጥቅም ያውቃሉ?ይሄ ቀዳዳ ብዙዎቻችን እንደምናስበው የእስክሪብቶው ቀለም እንዳይደርቅ ለማድረግ አይደለም የተሰራው።የእስክሪብቶ ክዳን አፋቸው ውስጥ የማስገባት ልማድ ያለባቸው ሰዎች በሚተነፍሱበት ወቅት ክዳኑ ወደ ሳንባቸው ገብቶ እንዳያፍናቸው በማሰብ የተሰራ ነው።ክዳኑን አፋችን ውስጥ ይዘን ስንተነፍስ አየር በቀዳዳው ውስጥ ሾልኮ ወደ ሳንባችን ሲገባ ክዳኑን ግን ወደ ውስጥ እንዳንስበው ያደርገናል።
2)ሸራ ጫማዎች ላይ ከጎናቸው ሁለት የጫማ ክር ማስገቢያ አይነት ቀዳዳዎች አሉ።የእነዚህ ቀዳዳዎች ጥቅም ምንድነው ብለው ጠይቀው ያውቃሉ?እነዚህ ቀዳዳዎች አየር ለማስገባት እና በመታፈን ብዛት ጫማው እንዳይሸት ለማድረግ ታስበው የተዘጋጁ ናቸው።
3)አንዳንድ ልብሶችን ስንገዛ ከልብሶቹ ጋር ተመሳሳይ የሆነ ቁራጭ ጨርቅ የልብሱ ኪስ ውስጥ ተቀምጦ ወይም ደሞ የልብሱ ክፍል ላይ ተጣብቆ እናገኛለን፤ የነዚህ ቁራጭ ጨርቆች ጥቅም ምን እንደሆነ ያውቃሉ?እነዚህ ቁራጭ ጨርቆች ልብሱ በተለያዩ እጥበቶች ሲታጠብ የሚኖረውን ለውጥ ለማወቅ ይረዳናል።ስለዚህ ልብሱን ባልሆነ እጥበት አጥበን ሳናበላሸው በፊት በጨርቆቹ ላይ ሞክረን የተሻለውን የእጥበት አይነት ለልብሱ ለመምረጥ ይረዳናል።
4)የኮምፒውተር ኪቦርዶች ላይ ያሉትን ቁልፎች ስናይ የ"F" እና የ"J" ቁልፎች ላይ ከፅሁፉ ስር "_" (የሰረዝ) ምልክት አለ፣ ጥቅሙ ምን ይመስሎታል?ኪቦርድ ላይ ስንፅፍ የሁለቱ እጆቻችን አመልካች ጣቶቻች የሚያርፉበትን ቦታ ለመጠቆም የተደረገ ምልክት ነው።አመልካች ጣቶቻችንን "F" እና "J" ላይ አድርገን ስንፅፍ ለመፃፍ የተመቸ ሁኔታ ይፈጠርልናል።
5)የመጥበሻዎች እና የድስቶች መያዣ ላይ ያለው ቀዳዳ ጥቅሙ ድስቱን ማንጠልጠያ ላይ ለማስያዝ ብቻ ነው ብለው ያስባሉ?እንግዲያውስ ሌላ ያላወቁትን ጥቅሙን እንንገርዎት፣ ይሄ ቀዳዳ ከታች ፎቶው ላይ እንደሚያዩት ወጥ ስንሰራ የምናማስልበትን ማማሰያ ወይም ማንኪያ ለመንጠልጠል ይረዳናል።
6) የቁልፍ መቆለፊያ ጋን ላይ ከቁልፉ ማስገቢያ ጎን ትንሽ ክብ ቀዳዳ እንዳለ አስተውለው ያውቃሉ?ስለዚህ ቀዳዳ ምንነትስ አስበዋል?ይህ ቀዳዳ ጋኑን ደጅ ላይ በሚገኙ መዝጊያዎች ላይ በምንጠቀምበት ወቅት ዝናብ ወይም ውሀ ውስጡ ሲገባ ለገባው ውሀ ማስወጫነት እንዲያገለግል ታስቦ ነው የተሰራው።በተጨማሪም ቁልፉ አልሰራም ብሎ በሚያስቸግርበት ወቅት በትክክል እንዲሰራ የሚያደርግ ዘይት በዚህ ቀዳዳ በኩል ለማስገባትም ታስቦ ነው የተሰራው።
7)የአውሮፕላን መስኮቶች ላይ የሚገኙ ትንንሽ ቀዳዳዎችን ጥቅም ተረድተውታል?የነዚህ ቀዳዳዎች ስራ አየርን ወደ አውሮፕላኑ ማስገባት እና በአውሮፕላኑ ውስጥ ያለውን ግፊት የተመጣጠነ እንዲሆን ማድረግ ነው።

@techzone_ethio
🔵 Ethio tech zone 🔴

ስልካችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰርዘውት ኔትዎርክ አልሰራ ብሏል? *#06# ሲነኩ invalid imei ይላል?

በሉ እንግዲ የዚህ ችግር ተጠቂ ከሆናችሁ መፍትሄውን ይዤ ቀርቢያለሁ
#join and #sharebማድረግ አትርሱ

@techzone_ethio

IMEI የሚለው ቃል ሲተነተን International Mobile Station Equipment Identity ማለት ሲሆን ሁሉም የሞባይል ቀፎ የራሱ የሆነ የመለያ ኮድ የሚሰጥበት መንገድ ነው። ይህ ኮድ ስልካችን ከኔትወርክ ጋር እንዲገናኝ የሚያስፈልግ ወሳኝ ቁጥር ነው።

ሞባይል ኔትወርክ ከማይሰራባቸው ምክንያቶች አንዱ የዚህ IMEI ኮድ ከስልካችን ላይ መጥፋት ነው። ስልካችን ይህን ኮድ ካጣ INVALID IMEI , emergency calls only ወይንም no service በማለት ምልክት ይሰጠናል።

@techzine_ethio

በርግጠኝነት የዚህ ችግር ሰለባ መሆናችንን ለማወቅ ስልክ መደወያ አፕሊኬሽን ከፍተን *#06# ስናስገባ invalid imei null/null ወይንም 0000000000 ያሳየናል ነገር ግን ችግሩ ከሌለበት 15 ዲጂት የሞባይላችንን መለያ ቁጥር ያሳየናል።

ማሳሰቢያ ቀፏችን ላይ ካለው IMEI በስተቀር ሌላ መቀየር በህግ ሊያስቀጣ ስለሚችል የዚህ ቻናል ሃላፊነት የሌለበት መሆኑን እና በጥንቃቄ እና በራሳችሁ ሃላፊነት እንድትሰሩ እናሳስባለን። ይህ መረጃ ትምህርታዊ ብቻ መሆኑን ማሳሰብ እንወዳለን።⚠️⚠️❗️

በቀጥታ እንዴት የጠፋ IMEI መመለስ እንደምንችል እንይ ለዚህም ችግር 3 መፍትሄዎች ያሉ ሲሆን መረጃው የሚሰራው ከዚ በታች የተዘረዘሩት ስልኮች ላይ ብቻ ነው
🔴 ሁሉም የMTK ቦርድ ያላቸው የአንድሮይድ ስልኮች
🔴 አብዛኛው የቻይና ቀፎዎች

@techzone_ethio

⚡️⚡️መፍትሄ 1⚡️⚡️
Step1:~ የስልክ መደወያ አፕሊኬሽን እንከፍትና ይሄን ቁጥር እናስገባለን *#*#3646633#*#*
(ይሄ ኮድ ጥቂት ስልኮች ላይ ብቻ ነው የሚሰራው) ከዛ 'Engineer Mode' የሚል Menu ይመጣል

❗️ማስጠንቀቂያ❗️:-እዚ ጋ የማናቃቸውን ነገሮች መነካካት ችግር ስላለው መጠንቀቅ ያስፈልጋል

Step 2 :~ የ engineer mode ውስጥ CDS Information የሚለውን እንከፍታለን

Step 3 :~ ከዛ Radio Information እንከፍትና

Step 4 :~ Phone 1 የሚለውን ለመጀመሪያው IMEI (Phone 2 የሚለውን ለሁለተኛው IMEI እንመርጣለን

Step 5 :~ Phone 1 የሚለውን ስንመርጥ ከላይ AT+ የሚል ይመጣል ከዛ ይህን ኮድ AT+ ከሚለው ቀጥሎ እንፅፋለን EGMR=1,7,"IMEI"
እዚጋ "imei" በሚለው ቦታ በሞባይላችን ጀርባ ባትሪ ስናወጣ ያለውን 15 ዲጂት ኮድ እናስገባለን
ለምሳሌ:- AT+EGMR=1,7,"12
34567890XXX15"
እነዚህን " " ምልክቶች መርሳት የለብንም

Step 6:~ ከዛ send command እንላለን

Step 7:~ ለ 2nd imei number AT+EGMR=1,10,"I
MEI_2". imei_2 በሚለው ፋንታ የቀፏችንን 2ተኛ imei እናስገባለን

Step 8:~ ከዛ send command ብለን

Step 9:~ በመጨረሻ ስልካችንን አጥፍተን እናበራለን

ስልኩ ሲበራ መደወያው ላይ *#06# በማስገባት የፃፍነው ቁጥር በትክክል መግባቱን እናረጋግጣለን።

Part two continue After some break....

@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
🔵 Ethio tech zone 🔴 ስልካችሁን በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ሰርዘውት ኔትዎርክ አልሰራ ብሏል? *#06# ሲነኩ invalid imei ይላል? በሉ እንግዲ የዚህ ችግር ተጠቂ ከሆናችሁ መፍትሄውን ይዤ ቀርቢያለሁ #join and #sharebማድረግ አትርሱ @techzone_ethio IMEI የሚለው ቃል ሲተነተን International Mobile Station Equipment Identity ማለት…
🔵Ethio tech zone🔴

⚡️⚡️መፍትሄ 2⚡️⚡️

PART ፪

ይሄ መንገድ ስላክችንን በመጀመሪያ ሩት ማድረግ ይጠበቅብናል። ስለ ሩት ከዚህ በፊት Post ላይ ማብራሪያ ስለሰጠን ከዛ ላይ ገብተው ያንብቡ። ሩት የሆነ ቀፎ ካለን እንደሚከተለው በማድረግ imei መፃፍ እንችላለን ።

ይህን ዘዴ ለመጠቀም ሁለት ፕሮግራሞች እንጠቀማለን የመጀመሪያው

1.Mobileuncle MTK IMEI Write Tool የሚለውን ሶፍትዌር ኮምፒውተራችን ላይ ዳውንሎድ እናደርጋለን ከዛ በዚፕ ያለውን ፕሮግራም ስንከፍት የሚያመጣልን ዊንዶው ላይ Y ብልን ፅፈን enter እንጫናለን ከዛ የሞባይላችንን imei እንፅፍና
create IMEI .BAK ብለን አዲስ የተፈጠረውን imei.bak ፋይል ወደ ሜሞሪ ካርድ እንልከዋለን።

ሜሞሪ ካርዱን ቀፎ ውስጥ ካስገባን በኅላ

2.ይህን አፕሊኬሽን ቀፏችን ላይ እንጭናለን mobileuncle_MTK_toolv2.9.9.apk

3.ከዛ ይጫነውን አፕሊኬሽን ስንከፍት ሩት ኣክሰስ ጥያቄ ሲጠይቅ grant ብለን ፍቃድ እንሰጠዋለን።

ከዛ IMEI backup and restore የሚለውን ከፍተን ,restore IMEI.bak. ስንል ቅድም ሜሞሪ ላይ ያስቀመጥነውን ፋይል ወደ ቀፏችን ይፅፍልናል።

ሲጨርስ ቀፏችንን Restart አድርገን መደወያው ላይ *#06# አስገብተን በትክክል መፃፉን እናረጋግጣለን።

⚡️⚡️መፍትሄ 3⚡️⚡️

1. ይህን ዳውንሎድ አድርጉና https://
www.dropbox.com/s/6zkms9r8hro505v/chamelephon.apk/
dl=0 ስልኩ ላይ ይጫኑት
ወይም በ Inbox ይጠይቁን Application ኑን እንልክላቹሀለን።

2. የምንፈልገውን imei ፅፈን apply ብለን ስልኩን ሪስታርት በማድረግ ቼክ እናደርጋለን።

© @techzone_ethio ©
like እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!
እንዴት አርገን internal hard diskን ወደ external hard disk መቀየር እንችላለን?

ይጠብቁን እንፈልጋለን የሚትሉ በ👍 ያሳውቁን አይ ይብራብኝ የምትሉ 👎 አለላቹ! አይተን እንወስናለን!🙏🙏🙏😜


only at @techzone_ethio
የ Microsoft ባለቤት ስለሆነው ቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች ትንሽ ለማየት እንሞክር እስኪ
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
የ Microsoft ባለቤት ስለሆነው ቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች ትንሽ ለማየት እንሞክር እስኪ
የቢልጌትስ አስገራሚ እውነታዎች


1.ቢልጌትስ በየሰከንዱ 250 ዶላር፣በየቀኑ 2 ሚሊዮን ዶላር፣በአመት ደግሞ 7.8 ቢሊዮን ዶላር ያገኛል፡፡

2.አንድ ሺ ዶላር መሬት ላይ ቢወድቅበት ዞር ብሎ እንኳን ለማየት ግድ አይኖረውም ይባላል፡፡ምክንያቱም የወደቀበትን ገንዘብ ለማንሳት የሚያጎነብስበት አራት ሰከንድ ጊዜው ውስጥ አንድ ሺ ዶላር ስለሚያገኝ ነው፡፡

3.የአሜሪካ ብሄራዊ እዳ 5.62 ትሪሊየን ይደርሳል፡፡ ቢል ጌትስ ይህን እዳ ለብቻዬ ልክፈል ብሎ ቢነሳ ከ1000 አመት ያነሰ ጊዜ ይፈጅበታል፡፡

4.ቢል ጌትስ በአለም ላይ ለሚኖር ለእያንዳንዱ ሰው 15 ዶላር ቢሰጥ በእጁ ላይ 5 ሚሊየን ዶላር ይቀረዋል፡፡

5.በአሜሪካ የአትሌት ክፍያ ታሪክ ከፍተኛ ተከፋይ የነበረው ማይክል ጆርዳን ሳይበላና ሳይጠጣ በአመት የሚያገኛትን 30 ሚሊዮን ዶላር እያንዳንዷን ሳንቲም ቢያስቀምጥ የቢል ጌትስን የመሰለ ሃብት ለማጠራቀም 277 አመታትን ይፈጅበታል ተብሏል፡፡

6.ቢል ጌትስ ሀገር ቢሆን ኖሮ የአለማችን 37ኛ ሃብታም ሃገር ሊሆን ይችል ነበር፡፡

7.ቢልጌትስ ያለውን ገንዘብ በሙሉ በባለ 1 ዶላር ኖት ቢመነዝረው፣ከምድር እስከ ጨረቃ የሚደርስ 14 መስመር የደርሶ መልስ መንገድ መስራት ይችላል፡፡ ነገር ግን ገንዘቡን በማመላለስ ይህን መንገድ ለመገንባት 1400 አመታት እና 713 ቦይንግ 747 አውሮፕላኖች ያስፈልጋሉ፡፡

8.ቢል ጌትስ እስከ 75 አመት ድረስ ለመኖር ቢታደልና ገንዘቡን በሙሉ ከዕለተ ሞቱ በፊት ተጠቅሞ ይጨርሰው ቢባል በየቀኑ 6.78 ሚሊዮን ዶላር ማውጣት ይኖርበት ነበር፡፡


@techzone_ethio
@techzone_ethio


ምንጭ:- Yegna Tube - የኛ ቲዩብ
#best_android_apps ⬇️⬇️⬇️
QuickSave for Instagram Downloader v2.3.2 Premium.apk
3.4 MB
🔆#Instagram ላይ ፎቶ፣ ቪድዩ ማውረድ የሚችሉበት አፕ ነው።

#share
@techzone_ethio
InstaDownloader.apk
4.6 MB
🔆#Instagram ላይ ፎቶ፣ ቪድዩ ማውረድ የሚችሉበት አፕ ነው።

#share
@techzone_ethio
Snaptube-VIP-v4.80.0.4802410_build_4802410.apk
11 MB
Search and download all videos and mp3s on Youtube, Vimeo, Tumblr, FB, Instagram, Twitter, Whatsapp daily…
Listen to music on YouTube and other websites without keeping the screen turned on
Search for blocked videos in your country
Download speed is fast with Google Server
Download and watch videos and listen to music offline in other applications.

#share
@techzone_ethio
👆ሶስቱም አሪፍ ናቸው የተመቻችሁን መርጣችሁ ተጠቀሙ።
🖍የጆርጅ ፍሎይድ የአስከሬን ምርመራ ውጤት ይፋ ሆነ።

በሟች አስከሬን ላይ ምርመራ ሲያደርግ የቆየው የሕክምና ተቋም ውጤቱን በመጨረሻ ይፋ አድርጓል። በዚህም መሰረት ጆርጅ ፍሎይድ የተገደለው በሰው እንደሆነ ብያኔ ሰጥቷል።

ከዚህ መረጃ መውጣት በፊት አንዳንድ መገናኛ ብዙሃን የጥቁሩ አሜሪካዊ ሞት ፖሊስ ኃይልን ከመጠቀሙ ጋር በፍጹም የሚያያዝ አይደለም ሲሉ መዘገብ ጀምረው ነበር። ይህ የአስከሬን ምርመራ ውጤት ሲጠበቅ የነበረውም ለዚሁ ነው።

ጆርጅ ፍሎይድ ማጅራቱ አካባቢ የተጫነው ጉልበት የደም ዝውውሩን ሳያቋርጠው አልቀረም ይላል ሪፖርቱ። የአስከሬን ምርመራውን ያደረገው የሄኒፒን ካውንቲ ጤና ጣቢያ ሲሆን ሟች የልብ ሕመም እንደነበረበት እና መድኃኒት ወስዶ እንደነበረ የሚያሳዩ መረጃዎችን ማግኘት ችሏል።

ይህ ሁኔታም ፖሊስ የሟችን ማጅራት በከፍተኛ ሁኔታ ሲጫነው ለመተንፈስ እንዲቸገር አድርጎት በዚህም የሟች የልብ ምት እንዲቆም አድርጎታል ይላል ሪፓርቱ። ዘገባው የቢቢሲ ነው።


@techzone_ethio
#ethio_tech_zone_news

#ማይክሮሶፍት ኩባንያ የጋዜጠኞችን ተግባር በሮቦቶች ሊተካ ነው❗️

⚡️ኩባንያው እንደሌሎች የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ለመገናኛ ብዙሃን ገንዘብ በመክፈል ዘገባቸውን በድህረ ገጹ ላይ የሚያትም ሲሆን÷ በድረገጹ ላይ የትኞቹ ዘገባዎች መውጣት እንዳለባቸው የሚወስኑት ደግሞ የቀጠራቸው ጋዜጠኞች እንደነበሩ ተነግሯል።

⚡️ጋዜጠኞቹ ለኩባንያው ድረ ገጽ ዜና በማደራጀት፣ ርዕስ በመስጠትና እና ፎቶ በማስገባት ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸው ተመላክቷል።

⚡️ከዚህ በኋላም ይህ ተግባር በሰው ሰራሹ አርተፊሻል ኢልተለጀንስ የሚተካ ይሆናል ነው የተባለው።

⚡️ጉዳዩን አስመልክቶ ማይክሮሶፍት በሰጠው መግለጫ“እንደማንኛውም ኩባንያዎች ሥራችንን በመደበኛነት እንገመግማለን፣ ውሳኔው የንግድ ግምገማችን አካል እንጂ ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር የሚገኛኝ አይደለም ብሏል።

⚡️የኩባንያውን አዲሱ ውሳኔ ተከትሎ በሰኔ ወር መጨረሻ 50 በጊዜያዊነት የተቀጠሩ ሰራተኞች ስራቸውን ያጣሉ ተብሏል።

©ቢ.ቢ.ሲ

@techzone_ethio
#ኢትዮ_ቴሌኮም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች እና መምህራን ትምህርታዊ መረጃዎችን http://ndl.ethernet.edu.et/ ላይ በነጻ ማግኘት እንደሚችሉ አስታውቋል፡፡

🔺#Stay_home

#Like እና #Share አያስከፍልም
  🗣➹share &Join Us
            👇🏾👇🏾👇🏾 @techzone_ethio
Mavis Beacon Teaches Typing uploaded by SmarTech.rar
96.8 MB
🔆ኮምፒዩተር💻 ላይ ስትፅፉ ያን ያህልም ፍጥነት ለሌላችሁ ጥሩ #የTyping መማሪያ ነው።

#share
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ via @like
እንዴት አርገን internal hard diskን ወደ external hard disk መቀየር እንችላለን? ይጠብቁን እንፈልጋለን የሚትሉ በ👍 ያሳውቁን አይ ይብራብኝ የምትሉ 👎 አለላቹ! አይተን እንወስናለን!🙏🙏🙏😜 only at @techzone_ethio
ቃል በገባነው መሰረት ይዘን ቀርበናል
እንዴት አርገን internal hard diskን ወደ external hard disk መቀየር እንችላለን?

####Ethio tech zone####

ይሄን ለማድረግ የሚረዳን caddy ወይም enclosure የሚባል መሳሪያ አለ።
This caddy cases convert , protector and holder for the internal hard drive.



ይሄ መሳሪያ ኢትዮጵያ ውስጥ ይግባ አይግባ አላቅም amazon ላይ ግን ከ 10£ ጀምሮ ይሸጣል። ሁለት አይነት caddy ሲኖር አንደኛው ለ desktop hard drive የሚሆን እና 3.5in ሲሆን ሌላኛው ለ laptop የሚሆን እና 2.5 in ናቸው። የ desktop caddy ሌላ power source ይፈልጋል ማለትም ልክ እንደ tv ሰክተን ነው የምንጠቀመው የ laptopu ግን የራሱን power ከ usb ላይ ስለሚያገኝ ሌላ power source አያስፈልገውም።



አብዛኛውን ጊዜ hard disኮች SATA አልያም IDE connector ነው ያላቸው። ካዲውን ስትገዙ በ USB 3.0 የሚሰራውን መርጣቹ ብገዙ ይመረጣል።



How do you do it?
Step 1: If you haven't already done so, remove any brackets and screws from the hard drive.
2. Place the internal hard drive inside, if you have the right size it should be obvious how it lines up.
3. Connect all the necessary cables. Usually, you’ll have a power source, SATA connection and holding clips…
4. If it’s a 3.5” holder it’s likely you will need external power (included). A 2.5” will run off the USB connection.
5. Then plug it into your PC and register it to your computer
6. That’s it! Use your new external hard drive like any other external device!



ይሄን ከጨረስን በሃላ format ስናደርገው በ exFAT ቢሆን ይመረጣል በ NTFS ካረግነው ለ windows ኮምፒዩተሮች ብቻ ነው የሚሰራው የምንጭነው file.
(Caddy case ያልካቹ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ነው ከላዩ እንደ slide ይከፈታል)

© @techzone_ethio ©
join እና share በማድረግ የበለጠ እንድንሰራ moral ሁኑን! እውቀትንም ለ ወዳጆቻቹ ያካፍሉ! ቻናሉን በማስተዋወቅ ያግዙን!
2025/07/07 08:56:19
Back to Top
HTML Embed Code: