teracopy.exe
4.4 MB
💻TeraCopy
🔆ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካችሁ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ።
#share
@techzone_ethio

supercopier-windows-x86-1.2.3.2-setup.exe
6.6 MB
💻SuperCopier
🔆ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካችሁ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ።
#share
@techzone_ethio
🔆ከኮምፒተርዎ #ወደፍላሽ, ሚሞሪ, ስልካችሁ ወይም በተቃራኒው ፋይሎችን #በፍጥነት⚡️ ለመላክ ትጠቅማለች።
⚠️በተለይ ፊልም ቤት ላላችሁ።
#share
@techzone_ethio
6, ከአለማችን ላይ ትልቁ አውታረ መረብ(Network) ምን በመባል ይታወቃል?
Anonymous Quiz
18%
A, Facebook
24%
B, ድር (web)
53%
C, በይነመረብ(Internet)
5%
D, USB
📌 Artificial Intelligence (AI):
◽️ ሰው ሰራሽ የማሰብ ችሎታ (AI) በማሽኖች በተለይም በኮምፒተር ስርዓቶች ውስጥ የሰዎችን የማሰብ ችሎታ በኮዲንግ (Coding) በማስገባት የኮምፒውተሮችን የአስተሳሰብ ሂደት ከሰዎች ጋር የማስመሰል ስራ ነው።
◽️ Artificial Intelligence (AI) የሚሠራው ከፍተኛ መጠን ያላቸውን መረጃዎች ከፈጣን እና ተለዋዋጭ የሥራ ሂደት ጋር በማጣመር ከፍተኛ የማሰብ ችሎታ ያላቸው ስልተ ቀመሮች በመጠቀም ሶፍትዌሩ ሲስተም ውስጥ ካሉ መረጃዎች ራሱን-በራሱ እንዲያስተምር ያስችለዋል፡፡
🔺የAI ምሳሌ
◽️ በ iPhone እና በ iPad ውስጥ በአፕል ከሚቀርቡት በጣም ታዋቂ የግል ረዳት (Personal Assistant) Siri አንዷ ናት፡፡ ይህች ተግባቢ ሴት የተለያዩ የተቀነባበሩ ድምፆችን በመጠቀም የተጠቃሚዎቾን የእለት ተእለት ኑሮ ለማቅለል ትረዳለች።
◽️ Siriን በመጠቀም ሞባይላችንን በምንም አይነት መልኩ ሳንነካ ከሷ ጋር በመነጋገር ብቻ የተለያዮ መረጃዎችን ማግኘት ፣ የመንገድ አቅጣጫዎችን ማግኘት ፣ መልዕክቶችን መላክ ፣ የስልክ ጥሪዎችን ለማድረግ ፣ አፖችን መክፈት እና ሌሎችም ነገሮችን ለማድረግ እንችላለን።
◽️ Artificial Intelligence ለሰው ልጆች የሚሰጠው ዘርፈ ብዙ ጥቅም እንዳለ ሆኖ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ላይ የሚደርሰው አደጋ በሰው ሰራሽ አጠቃላይ መረጃ (AGI) ውስጥ አንድ ቀን በሰው ልጅ መጥፋት ወይም ሌላ ሊመለስ የማይችል ዓለም አቀፍ ጥፋት ሊያስከትል ይችላል የሚል መላምት አለ።
◽️ የሰው አንጎል ሌሎች እንስሳት የጎደሏቸው አንዳንድ የተለዩ ችሎታዎች ስላሉት በአሁኑ ጊዜ የሰው ዝርያ ከሌሎች ዝርያዎች የበላይ ነው። ነገር ግን የAI አጠቃላይ የማሰብ ችሎታ ከሰው ልጅ የሚበልጥ ከሆነ እና “የላቀ የማሰብ ችሎታ” ያለው ከሆነ ለሰዎች መቆጣጠር ከባድ ወይም የማይቻል ሊሆን ይችላል።
◽️ እንስሳት እጣ ፈንታ በሰው በጎ ፈቃድ ላይ እንደሚመረኮዝ ሁሉ የሰው ልጅም ዕጣ ፈንታ ወደፊት በሚመጣው የማሽን ብልህነት ተግባር (AI) ላይ የተመረኮዘ ሊሆን ይችላል።

የ Artifical Intelligence አባት በመባል የሚታወቀው ማን ነው?
Anonymous Quiz
48%
A, John McCarthy
20%
B, Vint Cerf
28%
C, James Gosling
4%
D, Dennis Ritchie
ሰላም ሰላም ዛሬ ደግሞ 🔒ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን መክፈቻ ዘዴ ይዘንላችሁ መጥተናል መልካም ቆይታ::
==================
✏️የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ መፍትሄ አለው ።
✅የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso”
ወይም "isee password Windows password Recovery pro"
ሲሆኑ ሁለትም ከ internet ላይ ማውረድ ትችላላችሁ ነገር ግን "isee password windows password recovery pro " የሚለውን ገዝታችሁ የምታገኙት ስለሆነ እኛ የገዛንውን ለውድ የቻናላችን Ethio tech zone ተከታታዮች ከስር ለቀንላችኋል።
⚡️⚡️🔒በ "Spotmou Bootsuit.iso ሶፍትዌር ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ⚡️⚡️:-
🔘ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡
🔸Step1:
መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን
🔸Step2:
ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡
🔸Step3:
ፍላሹን /ሲዲውን/ ኮመፒዩተሩን ጋር አገናኝተን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) (ለHp ላፕቶፕ F9) መንካት፡፡
🔸Step4:
“Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለውን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡
🔸Step5:
ኮምፒዩተሩ ከተከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite
2012 Application” ይከፈትልናል፡፡
🔸Step6:
ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለውን “Menu” እንመርጣለን፡፡
🔸Step7:
“Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡
🔸Step8:
“Please select the target widows” ከሚለው ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/
10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target
user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User
Account” መርጠዉ “Reset” የሚለውን መጫን፣ ከዛ “OK”
ከዛ “YES” የሚለውን እንጫናለን፡፡
🔸Step9:
መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡
🔸Step10:
ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot). በትክክል 100% ይሰራል።
🌟🌟🔒በ "iSee password windows password recovery Pro" ፓስዎርዳችሁን መክፈት ለምትፈልጉ የሚከተለውን step ይከተሉ።🌟🌟
1⃣ ሶፍትዌሩን Download ያድርጉ ።
2⃣ ሌላ Computer ላይ install ያደርጉት
3⃣ ሶፍትዌሩን ስከፍቱት ከስር በምስል እንደምታዩት ያመጣላችኋል።
4⃣ ባዶ Flash or CD ትከቱና
🔘ፍላሽ ከሆነ የከተታችሁት Create password Reset Usb Flash drive ከሚለው ስር የፍላሹን ስም መርጣችሁ "Burn Usb" የሚለውን ስነኩት Burn አድጎ ሲጨርስ flashun ትነቅላላችሁ።
5⃣ከዛ በፓስዎርድ የተዘጋብንን ኮምፒዩትራችንን Turn OFF ማድረግ
6⃣ፍላሹን/ሲዲውን/ ከኮምፒዩተራችን ጋር አገናኝተን Turn On ማድረግ ከዛም (F12 ለቶሽባ/ዴል) F9 ለHp Computer (Boot key) መንካት
7⃣ " Boot sequence" የሚል ሲመጣልን " USB" የሚለውን መርጠን "Enter"ን በመንካት ትዕዛዙን መከተል።
8⃣ ኮምፒዩተራችን ከተከፈተ ብኋላ "isee password Windows recover pro" ይከፍትልናል ከአፕልኬሽኑ ላይ ካሉት አማራጭች(Option) ውስጥ "Admin Password Resetter" የሚለውን መንካት ከዛም "yes" የሚለውን እንጫናለን።
9⃣ ትንሽ ከቆየ ብኋላ(max. 2mint) "password is reset Successfully" የሚል መልዕክት ያሳየናል።
🔟 ኮምፒዩተሩን ዘግተው ይክፈቱት (Reboot)
👽ፓስዎርዳችሁ ምንም አይነት file/data ሳይጠፋ ተከፈተ ማለት ነው አሁን የሚፈልጉትን password ማድረግ ትችላላችሁ።

iSeePassword_Windows_Password_Recovery_Pro_v2.6.2.2.zip
65.8 MB
🔑 iSee Password Windows Password Recovery Pro v2.6 Key included.
Safe and Easy to Reset Administrator and User Passwords on Any Windows without Reformatting/Reinstalling System.
💵 Paid Software
#share
@techzone_ethio
@techzone_ethio
Safe and Easy to Reset Administrator and User Passwords on Any Windows without Reformatting/Reinstalling System.
💵 Paid Software
#share
@techzone_ethio
@techzone_ethio
📌ለጠቅላላ እውቀት ከታች የተዘረዘሩት ማን እንደሆነ መስራቾቹን አስቀምጬላችኋለው።
1. Google— Larry Page and Sergey Brin
2. Facebook— Mark Zuckerberg
3. Yahoo— David Filo and Jerry Yang
4. Twitter— Jack Dorsey and Dick Costolo
5. Internet— Tim Berners Lee
6. LinkedIn— Reid Hoffman, Allen Blue and
Koonstantin Guericke
7. Email— Shiva Ayyadurai
8. Gtalk— Richard Wah kan
9. Whats up— Laurel Kirtz
10. Hotmail— Sabeer Bhatia
11. Wikipedia— Jimmy Wales
12. You tube— Steve Chen, Chad Hurley and JawedKarim
13. Rediff— Ajit Balakrishnan
14. Nimbuzz— Martin Smink and Evert Jaap Lugt
15. Myspace— Chris Dewolfe and Tom Anderson
16. Ibibo— Ashish Kashyap
17. OLX— Alec Oxenford and Fabrice Grinda
18. Skype— Niklas Zennstrom,JanusFriis and Reid
Hoffman
19. Opera— Jon Stephenson von Tetzchner and Geir
lvarsoy
20. Mozilla Firefox— Dave Hyatt and Blake Ross
21.Telegram-was started in 2013 by the brothers Nikolai and Pavel Durov.
✅ JOIN AND SHARE US

✳️ የዓለማችን Top 10 ሀብታሞች 2020
1) Jeff Bezos
🔺የተጣራ ሀብት: $113 Billion
🔺እድሜ: 56
🔺ምንጭ: Amazon
🔺ዜግነት: United States
2) Bill Gates
🔺የተጣራ ሀብት: $98 Billion
🔺እድሜ: 64
🔺ምንጭ: Microsoft
🔺ዜግነት: United States
3) Bernard Arnault
🔺የተጣራ ሀብት : $76 Billion
🔺እድሜ: 71
🔺ምንጭ: LVMH
🔺ዜግነት: France
4) Warren Buffet
🔺የተጣራ ሀብት: $67.5 Billion
🔺እድሜ: 89
🔺ምንጭ: Berkshire Hathaway
🔺ዜግነት: United States
5) Larry Ellison
🔺የተጣራ ሀብት: $59 Billion
🔺እድሜ: 75
🔺ምንጭ: Software (Oracle)
🔺ዜግነት: United States
6) Amancio Ortega
🔺የተጣራ ሀብት: $55.1 Billion
🔺እድሜ: 84
🔺ምንጭ: Zara
🔺ዜግነት: Spain
7) Mark Zuckerberg
🔺የተጣራ ሀብት: $54.7 Billion
🔺እድሜ: 36
🔺ምንጭ: Facebook
🔺ዜግነት: United States
8) Jim Walton
🔺የተጣራ ሀብት: $54.6 Billion
🔺እድሜ: 72
🔺ምንጭ: BWalmart
🔺ዜግነት: United States
9) Alice Walton
🔺የተጣራ ሀብት: $54.4 Billion
🔺እድሜ: 70
🔺ምንጭ: BWalmart
🔺ዜግነት: United States
10) Rob Walton
🔺የተጣራ ሀብት: $54.1 Billion
🔺እድሜ: 75
🔺ምንጭ: BWalmart
🔺ዜግነት: United States
◽️ ከላይ ማየት እኖደሚቻለው በሚገርም ሁኔታ አብዛኞቹ በTech ነክ ነገር ነው ሀብታቸውን ያካበቱት።
⚡️ Join and share

እንዴት አመሻቹ ውድ የ Ethio tech zone ቤተሰቦች::
=============================================
ሰሞኑን በስፋት እየተጠቀሙበት ስላለ አንድ ቦት ልንነግራችሁ ነው::
የጥያቄና መልስ መጠያየቂያ ምርጥ የኢትዮጲያ ቦት ሆኖ አግኝተነዋል::
..........................................................................
"ጎግል ላይ ጥያቄ ጠይቀህ ግን መልሱን ሳታገኘው ስትቀር፣ Ask Anything Ethiopia ና እኔ ጋር የፈለከውን ጥያቄ ጠይቅ፣ መልሱም በኢትዮጵያዎች የሚመለስህ ይሆናል" ይለናል:: 😳
Ask Anything Ethiopia: የተዘጋጀው በ Jv (@JvHaile) እና Biruk Abraham (@da_king) ነው። ይህ ቦት ዋና ራዕይ አድርጎ እየሰራ ያለው፣ በተለይ ለኢትዮጲያዊያን ዜጎች በቀላል መንገድ የፈለጉትን ጥያቄ ጠይቀው በአፋጣኝ መልስ እንዲያገኙ ለማድረግ ነው።
💠የጥያቄዎቹ ቶፒኮች ክፍፍል:
1. ❤️የግኑኝነት
2. 📕ትምህርታዊ
3. 💼ቢዝነስ
4. 🔬ሳይንስ
5. ⚾️ስፖርት
6. 📱ቴክኖሎጂ
7. 🎬መዝናኛ
8. 🩺ጤና
9. ⚖ፖለቲካ
10. 🌍ሌላም
💠 ገንዘብ ይከፍላል?
ያው ብዙ ቻናሎች እንደሚታወቀው፣ የአባሎቻቸውን ቁጥር ለማሳደግ ወደ ቻናላቸው በዛ ላሉ ሰዎች ለሚጋብዙ አባሎቻቸው ገንዘብ ይሸልማሉ።
#AAE ም ሰው በጋበዝክ ቁጥር የተጋበዘው ሰው ወደ ቻናላቸው ሲቀላቀል 50 ሳንቲም ወደ አንተ አካውንት የሚጨመርልህ ይሆናል፣ እና 15 ብር ሲደርስ ማውጣት ትችላለህ።
የቦቱ ማስጀመርያ ሊንክ ከስር እናስቀምጥላችኃለን::
💠 እንዴት ነው የምጠይቀው?
በመጀመሪያ ጥያቄና መልስ ለመሰጣጥ ብለው ባዘጋጁት ቦት ማስጀመር፣ ቀጥሎም ቻናላቸውን መቀላቀል።
1. ቦቱን ታስጀምረዋለህ
2. ቻናላቸውን ላይ አባል ካልሆንክ (join channel) ትለዋለህ
3. ጥያቄ ጠይቅ(📝Ask Question) የሚለውን በተን ተጫነው
4. የምትፈልገውን ጥያቄ ጠይቅ፣ ለምሳሌ እኔ አሁን እንዲህ ብዬ ጠይቂያለሁ "ቴክኖ ስልኮች ሜልወር አለባቸው የሚባለው እውነት ነው?"
5. ጥያቄውን ከጠየክ በዃላ፣ ከሚመጡልህ ቶፒኮች ውስጥ ለጠየከው ጥያቄ የሚስማማውን ቶፒክ ትመርጣለህ(..ለምሳሌ እኔ በጠየኩት ጥያቄ 'Technology' የሚለውን መርጫለሁ)
6. ቀጥሎ የሚመጣልህ ምርጫ ደሞ የተጠቃሚ privacy ላይ ያቶከረ ነው። በጠየከው በጥያቄው ላይ 'user_link' እንዲታይ ትፈልጋለህ? ብሎህ ምርጫ ያቀርብልሃል:
>አዎ ይታይ
>አይ አይታይ(anonymous)
ከሁለት አንዱን ከመረጥክ በዃላ "ጥያቄህ ተልኳል!" የሚል መልክት ይደርስሃል። ልብ በል ጥያቄህ adminቹ ጋር ደርሶ approve ለማድረግ ቢያንስ እስከ 2 ሰዓት ሊፈጅ ይችላል፣ ምክንያቱም በጣም ቡዙ ጥያቄ ስለሚጠየቅ እያንዳንዱን ማስተናገድ ትንሽ ሰዓት ይወስዳል። አንዴ ጥያቄው approved ሲሆን በቻናላቸው ላይ ይለቀቃል አንተም መልስህን መቀበል ተጀምራለህ ማለት ነው።
በተጨማሪም ጥሩ ለሚሳተፉ አባሎች ለማበረታታት ደረጃ(ሜዳሊያ) ይሰጣቸዋል!
~~~~~~~~~~~~~~~
ቦት:-
https://www.tg-me.com/ask_anything_ethiopia_bot?start=i592532141
~~~~~~~~~~~~~~~
1. ቦቱን start በሉት
2. ከዛ የሆነ ቻናል ያመጣላችሃል ቻናሉን join channel አድርጉት።
🗣#Share

ትላንት ስለነገርኳችሁ bot ላይ
#1 start በሉት
#2 ደሞ Join Chanel የሚለውን ስትነኩት ወደ ቻናሉ ይወስዳቹሀል የመጣላቹን ቻናል join ትሉታላቹህ (ብዙዎቻቹ እያላቹ ስላልሆነ ነው )
#Enjoy_the_bot