com.google.ar.lens.apk
1.7 MB
🔆Google Lens
by Google LLC
com.google.ar.lens
Version: 1.11.200504006(200504006)
Updated: May 6, 2020
Size: 1.73MB
Android version: 6.0
#share
@techzone_ethio
by Google LLC
com.google.ar.lens
Version: 1.11.200504006(200504006)
Updated: May 6, 2020
Size: 1.73MB
Android version: 6.0
#share
@techzone_ethio
ውድ የEthio tech zone ቤተሰቦች በቀጣይ ፕሮግራማችን ስለ ምን ይሁን?
Final Results
28%
ስለ Area 51 & UFO👽
19%
TOP 10 የአለማችን አደገኛ ቫይረሶች☠
69%
Top 10 አስፈሪ የቴክኖሎጂ ፈጠራዎች
⚡️⚡️ ውድ የEthio Tech Zone ቤተሰቦች በምርጫችሁ መሰረት Top 5 አስፈሪ ወይም አስጊ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን አጠር አርገን እናያለን።
5. internet Surveillance
◽️ ኢንተርኔትን በመጠቀም በስልኮቻችን ፣ በታብሌቶቻችን ፣ በላፕቶፖቻችን ልንሰለል እና የግል Privacy ልናጣ እንችላለን። አብዛኞቹ የሞባይል አምራቾች የራሳቸውን Privacy Policy ይዘው እንደሚንቀሳቀሱ ይታወቃል ነገር ግን እነዚህ ድርጅቶች የኛን ሚስጥራዊ መረጃዎች በመንግስታት ተገደው ሊሰጡ ይችላሉ።
🔺ለምሳሌ፡ ስንቶቻችን የስማርት ስልኮች ተጠቃሚ ነን። ስማርት ስልኮች ቢያንስ 2 ካሜራ (የፊትና የኋላ) የGPS መሳሪያ አላቸው። እነዚህን መሳሪያዎች በመጠቀም ብቻ የት እንዳለን ማን እንደሆንን የእለት ተእለት ኑሮአችን ጭምር ሊታይ ይችላል። ማን ያውቃል ይህንን ፖስት በምታነቡበት ሰአት እራሱ የሆነ ሰው ሰልፊ ካሜራችሁን በመጠቀም እያያችሁ ይሆናል።
4. Robotic Solders
◽️ ሰውሰራሽ ወታደሮች ያላቸውን ሀይል ለማወቅ Terminator ማየት በቂ ነው። በእርግጥ Terminator Science Fiction የሆነ ፊልም ነው። ነገር ግን በአሁኑ ሰአት በጣም ብዙ ነገር ማድረግ የሚችሉ ሮቦቶች እየተሰሩ ነው። ማን ያውቃል በቀጣይ እራሱን Terminatorን ቢሰሩትስ።
◽️ ሮቦቶች አይርባቸውም ፣ አይጠማቸውም ፣ አይደክማቸውም በፍጥነት በጥንካሬ እና በብዙ ነገር ከሰዎች ይበልጣሉ ነገርግን የሰው ልጅ ያለው ፈቃድ የሚባል ነገር የላቸውም ስለዚህ እንዲጨፈጭፉ ከታዘዙ ያለምንም ርህራሄ ያደርጉታል። ሰው ሰራሽ ወታደሮች የሰሯቸውን ሰዎች የማጥፋት አቅም አላቸው።
3. DNA Editing
◽️ ሳይንቲስቶች የሰው ልጆችን ዘረመል ወይም DNA ካገኙ ጀምሮ የተለያዩ ምርምሮች እየተደረጉ ይገኛሉ። ነገርግን ይህ ዘረመል በሰው ልጆች ለይ ብቻ የሚገኝ አይደለም በሁሉም ህይወት ያላቸው ነገሮች ለይ አለ። እናም ይህንን DNA በማስተካከል ድክመት የሌለው ፍጥረት ለመስራት እየተሞከረ ይገኛል።
◽️ ሳይንቲስቶች የሰዎችን ዘረመል ማረም ወይም ማስተካከል ይቻላል ብለው ያምናሉ። በአሁኑ ሰአት አለምን ያስጨነቀው ኮሮና እራሱ በጂኔቲክ ኤዲቲንግ የተፈበረከ ባዮሎጂካል መሳሪያ እንደሆነ ጥርጣሬያቸውን የሚሰጡ አሉ።
2. Micro Chips
◽️ በአሁን ጊዜ የተለያዩ መረጃዎቻችንን ወይም ሰነዶቻችንን የምንይዘው በወረቀች ወይም በኤሌክትሮኒክስ መሳሪያዎች ነው። ነገር ግን አሁን እየተመረተ ያለ ቴክኖሎጂ መታወቂያችንን ፣ የልደት ሰርተፊኬታችንን ፣ የባንክ ቡካችንን ወዘተ መረጃዎቻችንን በአንዲት ቺፕ ለይ በመጫን ይህቺን መሳሪያ በሰውነታችን ውስጥ ትቀበራለች።
◽️ ነገር ግን ይህች በሰውነታችን ውስጥ የምትቀበር መሳሪያ የኛን መረጃዎች ከመያዝ ባለፈ የእኛን እንቅስቃሴዎች እና አኳኋን ከመከታተል እስከ መቆጣጠር ድረስ አገልግሎት ለይ ልትውል ትችላለች።
1. Nuclear Bombs
◽️ የኒኩሌር ቦምቦች የሚያደርሱትን ጥፋት ለመረዳት የጃፓኖቹን ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ማየት በቂ ነው። ሳይንቲስቶች እንደሚሉት አያርገውና በአሁኑ ሰአት የኒኩሌሬ ጦርነት ቢነሳ አለማችን ትጠፋለች። በሀያላን ሀገራት ዘንድ ብቻ የሚገኘው ይህ መሳሪያ ሂሮሺማ እና ናጋሳኪ ለይ ሲጣል ከነበረው በላይ ዘምኖና ተሻሽሎ ተሰርቷል።
◽️ አሁን ያለው የኒኩሌር ቦምብ ቢፈነዳ በትንሹ የጨረራ ራዲየስ 7.49 ኪ.ሜ ወይም 176 ካሬ ኪ.ሜ. ይሸፍናል ፣ የአየር ፍንዳታ ራዲየስ 12.51 ኪ.ሜ ወይም 491 ስኩዌር ኪ.ሜ ይሸፍናል ፣ የሙቀት ጨረር ራዲየስ 77.06 ኪ.ሜ ወይም 18626 ካሬ ኪ.ሜ ይሸፍናል ፡፡ አሜሪካ በ2ኛው የአለም ጦርነት ጃፓን ለይ ከጣለችው ቦምብ በ3,333 እጥፍ ያህል የበለጠ ኃይል አለው፡፡

🔴 የጣት አሻራ, የርቀት መለክያ እቃዎች, የህጻናት ማጫዎቻ ሮቦት አሻንጉሊቶች እና ሌሎችም ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ስላለው #Arduino_Programming እናወራለን።
#በቀጣይ...
@techzone_ethio
#በቀጣይ...
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
🔴 የጣት አሻራ, የርቀት መለክያ እቃዎች, የህጻናት ማጫዎቻ ሮቦት አሻንጉሊቶች እና ሌሎችም ጠቃሚ የቴክኖሎጂ ውጤቶች ላይ በስፋት ጥቅም ላይ እየዋለ ስላለው #Arduino_Programming እናወራለን። #በቀጣይ... @techzone_ethio
📌Arduino Programming
❇️Banzi በ2005 (እ.ፈ.አ) የተጀመረው Arduino (ሲነበብ አርድዊኖ) የኤሌክትሮኒክስ ፕሮጀክቶች ለመስራት የምንገለገልበት የቴክኖሎጂ ውጤት ነው!
❇️ አርድዊኖ #ፕሮግራማብል (Program ከጻፍን በኋላ ምንጭንበት) #ሰርኪውት_ቦርድና (Circuit Board) #IDE (Integrated Development Environment, #ኮድ ወይም ፕሮግራም ምንጽፍበት ሶፍትዌር) ያካትታል!
❇️ C/C++ የፕሮግራም መጻፍያ ቋንቋ (programming language) ላይብረሪዎች በመጠቀም ስራውን ሚከውነው አርድዊኖ, ኮምፒተራችንን💻 በመጠቀም #IDEው ላይ የጻፍነውን ኮድ #በUSB ኬብል በመጠቀም ሰርኲት ቦርዱ ላይ መጫን ይኖርብናል!
❇️የአርድዊኖ ቦርድ ማይክሮኮንትሮለር (microcontrollers) ስር የሚካተት ሲሆን ከማይክሮፕሮሰሰርስ (microprocessors, እንደነ Raspberry_Pi, የአርድዊኖ ዓይነት ፕሮግራማብል ቦርድ) ካሉት የሚለየው የራሱ Firmwareና Operating System ስለሌለው ነው‼️
❇️ አርድዊኖ በምንጽፈው ኮድ ተመስርቶ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ያሉት ሲሆን #ለምሳሌ: የሰዎችና ስፒከሮች ድምጽ (Voice Sensor), የመብራትና የጸሀይ ብርሃን☀️ (Light sensor), የሰዎች እንቅስቃሴ🚶♂ (Movement Sensor) ወይም ጽህፎች (Text Inputs) እንደ ግብአት በመጠቀም ሌላ ውጤት (Output) መፍጠር ይችላል!
❇️የአርድዊኖ ፕሮግራም ለመጻፍ/ለመጠቀም የአርድዊኖ ሰርኲት ቦርድ, አርድዊኖ ኡኖ መግዛትና አርድዊኖ #IDE (በነጻ ይገኛል) ሊኖረን ይገባል!
❇️ በአርድዊኖ ከተሰሩ ስራዎች ለመጥቀስ ያክል: የጣት አሻራ, የርቀት መለክያ እቃዎችና የህጻናት ማጫዎቻ ሮቦት አሻንጉሊቶች🧸 ይገኙበታል።

ምርጥ የቴሌግራም ቦቶችን እስከነ ጥቅማቸው ይዤላችሁ መጥቻለው::
..............................................
@BotFather bot መስራት ከፈለጋቹ
@junction_bot ከቻናሉ ውስጥ ban ብትደረጉ በተዘዋዋሪ የሚለቁትን ነገር የምታገኙበት
@TextMagicBot የናንተን ፅሁፍ ወደ ሚገራርሙ ፁፎፍ የሚቀይር
@like vote የምታስደርጉበት
@qualitymovbot ይህ ደግሞ markdown እና button ለመስራት ከፈለጋቹ
@texttsbot ይህ ደግሞ ፅሁፍን ወደ ድምፅ የሚቀይር
@Anonymose_telegram_bot ግሩፕ ውስጥ ሳይታወቅባቹ ለማውራት
@gamee የተለያዩ ጌሞች የያዘ
@S_t_book_bot ከዘጠኝ እስከ 12 ላላቹ teacher and student book
@chatincognito ከተለያዩ በአልም ዙሪያ ካሉ ሰዎች ጋር ለማውራት ማለትም ማንነታቹ ሳይታወቅ
@vkmusic_bot ዘፈን ማውረጃ
@shiiinabot ግሩፓችውን ለመቆጣጠር ::
@stickers sticker መስራት ከፈለጋቹ
@TruthOrDareGroupbot ግሩፓቹ ውስጥ እውነት ወይም ድፍረት የምታጫውት
@virus_total_scan_bot ይህ ቦት ፍይሎችን ማልዌር ሌሎችንም ቫይረስ ነፃ መሆንን እና አለመሆንን ያረጋግጣል አሪፍ ቦት ነው ተጠቀሙበት።
@apkdl_bot የፈለግነውን app ምናወርድበት ቦት
@CoronaNowBot ሰለ corona Top 20 በ virusu የተያዙ ሀገራትን ምናይበት እና እንደ አለም
@joinhider_bot ለግሩፕ ሰው join ሲል ወዲያው እንዲያጠፋው
@GmailBot ይሄ በgmail የሚላክልንን text በዚ ባት መቀበል እንችላለን official ነው
@delall_bot ይሄ ቦት ደሞ ቻናላችንን ወደ ፈለግነው ለመቀየር ስንፈልግ መጀመሪያ ፖስት ያረግነውን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት የሚረዳን bot ነው ለቦቱ admin ትሰጡታላችሁ ከዛ /delall ብላቹ ከጻፋቹህ ቡሀላ post ስታረጉ ወዲያው ያጠፋዋል።አንዴ ካጠፋቹ መመለስ አይቻልም
@Gozilla_bot - #YouTube ላይ ቪድዮ ማውርድ ከፈለጋቹ ይህን ቦት ተጠቀሙ። ከናንተ ሚጠበቀው የቪዲዮውን ሊንክ ለቦቱ መላክ ብቻ ነው።
@silentcbot - ለቻናል ከሁለት በላይ አድሚኖች ለመቆጣጠር በቦቱ ብቻ የፈለጉትን ነገር ለምሳሌ ጹሁፍ ወይም እስቲከር ሊንክ እንዳይልኩ ያደርጋል።
@encoderbot - ይህ ቡት ደሞ Telegram ላይ የምናገኛቸውን Audio ብዙ mb ቢሆን እንኮን ወደ kb ይቀይረዋል። ማሳሰቢያ ይህ ቡት በቀን ውስጥ ከ 4 or 5 በላይ Audio convert አያረግም ሰለዚህ 4 ብቻ ነው በየቀኑ convert የሚደረገው።
@MathCalcBot - የቦት Calculator ነው።
@techzone_ethio - ምርጥ የቴክኖሎጂ ቻናል ነው::

com.instabridge.android.apk
31.9 MB
🔆Instabridge
#WiFi_ሀክ ማርጊያ app ሲሆን በጣም ቀላልና ምርጥ app ናት።
✅ አለም ላይ ከ50 ሚሊየን ሰው በላይ እየተጠቀመው ነው።
#share
@techzone_ethio
#WiFi_ሀክ ማርጊያ app ሲሆን በጣም ቀላልና ምርጥ app ናት።
✅ አለም ላይ ከ50 ሚሊየን ሰው በላይ እየተጠቀመው ነው።
#share
@techzone_ethio
io.wifimap.wifimap.apk
30.3 MB
🔆Wifi ያለበትን ቦታ ከነ ፓስወርዱ የሚነግር ምርጥ app ነው።
📌ስትጠቀሙ #Wfi እና #Location ማብራት እንዳትርሱ።
#share
@techzone_ethio
📌ስትጠቀሙ #Wfi እና #Location ማብራት እንዳትርሱ።
#share
@techzone_ethio
Truecaller Pro.apk
27.6 MB
🔆Truecaller Pro.apk
✅ #Truecaller በጣም ተወዳጅነትን ያተረፈ አፕ ሲሆን በዚህ አፕ ቁጥራቸውን ሴቭ ያላደረግናቸው የማናውቃቸው ሰዎች ወደኛ ቢደውሉልን ማን እደሆኑ ስማቸውን ያመጣልናል የማናውቀው ቁጥር ቢደወልልን ከኛ የሚጠበቀው ዳታችንን ወይም ዋይፋይ ማብራት ነው ወዳው የሚደውልልን ሰው ማን እንደሆነ ለይቶ ይነግረናል,
✅ ይህም የሚሆነው የሚደውልልን ሰው ሶሻል ሚዲያ ተጠቃሚ ከሆነ ከዛ ላይ ወይም የሱን ስም ሴቭ አድርገው True caller ከሚጠቀሙ ጓደኞቹ ላይ ስሙን በመውሰድ ይህ አፕ በቀላሉ ስሙ ማን እንደሆነ ለኛ ያሳውቀናል ማለት ነው በዚህ አፕ
⏩ የምናወራውን ነገር በቀላሉ ሪከርድ ማድረግም እንችላለን
⏩የፈለግነውን ስልክ ቁጥር መደወልም ሆነ ሜሴጅ እንዳይልክብን ማድረግ እንችላለን