Telegram Web Link
🖥 ኮምፒፒዉተር ላየ ፍላሽ ወይም ሪደር ሲሰካ የይለፍ ቃል እንዲጠይቅ ማድረጊያ👇👇👇
ሰላም ሰላም ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ዛሬ ቴሌግራማቹን የምታሳምሩበት አሪፍ የሆኑ የቴሌግራም ቲም ይዘንላችሁ መተናል ።
Venom.OZ(wcreateatthemebot).attheme
35.6 KB
#venom THEME
Our channel
🎨 @techzone_ethio 🎨
Any comment👉 @spy_hackers
BBM OB.attheme
786.5 KB
#BBMTHEME
Our channel
🎨 @techzone_ethio 🎨
Any comment👉 @spy_hackers
Bloodborne.OB.attheme
189.2 KB
#Bloodborne THEME
Our channel
🎨 @techzone_ethio🎨
RickAndMorty2.OB.attheme
95.9 KB
#ricky,morty THEME
Our channel

🎨 @techzone_ethio 🎨
በቀጣይ.......

ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???

#only_on @techzone_ethio

#share እያረጉ ይጠብቁን

@techzone_ethio @techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
በቀጣይ....... ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል??? #only_on @techzone_ethio #share እያረጉ ይጠብቁን @techzone_ethio @techzone_ethio @techzone_ethio @techzone_ethio
ኦርጂናልና ፌክ ሚሞሪ እንዴት በቀላሉ መለየት ይቻላል???

1⃣. ኦርጂናል #ሚሞሪዎችን የምናረጋግጥበት የመጀመሪያው ና ቀላሉ መንገድ የሚሆነው ሚሞሪውን ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት #ፎርማት ማድረግ ነው።

☑️ሚሞሪውን ፎርማት(Format) ስናረገው ኦርጂናል ከሆነ ፎርማቱን ያለ ምንም ችግር ይጨርሳል👍 ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ፎርማት መሆን ስለ ማይችል ኢረር(Error) ቦክስ ያሳያቹና ይቋረጣል‼️

2⃣.ሁለተኛው መንገድ ደሞ በ ኮምፒውተሮ💻 ወይም በስልኮ📲 ወደ ሚሞሪው ፋይሎችን ኮፒ በማድረግ ማረጋገጥ ይቻላል።

☑️ለምሳሌ አንድ 1GB የሚሆን ፊልም ወይም ሌላ ፋይል ወደገዛነው ሚሞሪ ኮፒ ስናደርግ በሚወስደው ሰዐት ማወቅ ይቻላል ኦርጂናል ከሆነ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ በጣም በዛ ከተባለ 5 ደቂቃ ይወስዳል ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ 1GB ፍይል ኮፒ ለማረግ 10 ደቂቃ+ ሊወስድ ይችላል ይህ ማለት ሚሞሪው በጣም ደካማ😡 ነው ማለት ነው።

3⃣. የሚሞሪው ፋይል የመያዝ አቅም

☑️ለምሳሌ 8GB ሚሞሪ ቢኖርዎት #Original ከሆነ ቢያንስ 7.4GB ይሆናል። ስለዚህ 7.4GB የሚሆን ፋይል ይላኩበት በትክክል ከተቀበለ #አስተማማኝ👍 ነው።

4⃣. ስልካችን📲 ውስጥ በማስገባት SD insight የተባለ አፕ ተጠቅመን ማወቅ እንችላለን አፑን ከታች አስቀምጥላችኋለው።

☑️ስልካችን ውስጥ ሚሞሪ አስገብተን ይህን አፕ ስንከፍተው #ስለ_ሚሞሪው ምርት መረጃ ካሳየን ሚሞሪው ኦርጂናል👍 ነው ማለት ነው ለምሳሌ ሲሪያል ቁጥር እና የት እንደተመረተ እናም ሌሎችን ማለቴ ነው ፎርጂድ(ፌክ) ከሆነ ደሞ ምንም አይነት መረጃ አያሳየንም ይህ ማለት ሚሞሪው የት እንደተመረተ እና ሲሪያል ቁጥር የለውም ማለት ነው ስለዚህ የማይታወቅ😡 ሚሞሪ ነው ማለት ነው፡፡
@techzone_ethio
አጠቃቀሙ ሊጠፋኝ ሲል ኢንተርኔት ተለቀቀ
🤔🤔🤔🤔🤔🤔
psiphon-214.apk
8.8 MB
💢psiphon VPN

@techzone_ethio
👆Facebook, Vidmate,Instagram... አልሰራ ላላችሁ በነዚ #VPN ተጠቀሙ ይሰራል።

@techzone_ethio
Fast VPN Tech Zone.apk
24.5 MB
🎲Fast VPN – Secure Hotspot VPN & Unblock Websites & Social Media | Unlimited Paid

@techzone_ethio
2025/07/05 14:18:25
Back to Top
HTML Embed Code: