Telegram Web Link
👇


#VPN_ምንድነው_?

🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔

☝️

🔗 VPN ግንኙነትዎን በአገልጋይ (በሰርቨር) በኩል በማዛወር እና በመስመር ላይ እያንዳንዱን እርምጃዎችዎን በመደበቅ ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ ድሩን (web) እንዲደርሱበት የሚያስችል አገልግሎት ነው።

🔗 VPN ምህፃረ ቃል ነው፤ቃሉ Virtual Private Network ማለት ነው።


🔗 VPN ያስፈልገኛል ?

እያንዳንዱ አገልግሎት ሰጪ በተጠቃሚዎች ጥያቄ መሠረት የተጠቃሚ እንቅስቃሴ ማስታወሻዎችን መስጠት ይችላል። የእርስዎ የበይነመረብ ኩባንያ በመስመር ላይ ያደረጉትን ሁሉንም እንቅስቃሴ ይመዘግባል። ይህ አገልግሎት አቅራቢው ለሚያደርጋቸው ድርጊቶች ማንኛውንም ኃላፊነት እንዲወገድ ይረዳል። ብዙውን ጊዜ መረጃዎን ለመጠበቅ እና ነጻነት ለማግኘት የሚያስፈልጉዎት ብዙ ሁኔታዎች አሉ። ለምሳሌ :-

1. የvpnን አገልግሎት በምሥጢር የተደራጀ ኩባንያ መረጃን ለመላክ ነው። ይህ ሚስጥራዊ መረጃ ከመታወቂያው ለመጠበቅ ያግዛል.

2. በጂኦግራፊያዊ አካባቢ የሚጣለውን አገልግሎት ማለፍ ካለብዎት. የVPN አገልግሎቱ የአውታሩን አድራሻ ካሉበት አገር ወደሌላ አገር በመተካት ይህን እገዳ ለማለፍ ይረዳል።

3. ከሚጎበኙ ጣቢያዎች ደብቅ. እያንዳንዱ ሰው በኢንተርኔት ተግባራቸውን ለማካፈል አይፈቅድም። ስለሆነም vpnን በመጠቀም ጉብኝታቸውን ይከላከላሉ።

@techzone_ethio
#FACEBOOK ያለ #Data መጠቀም ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ
.
.
.
.
.
.



























አሁኑኑ WIFI ያስገቡ 🔄📶📶

😂😂😂

@techzone_ethio
@techzone_ethio
#techfact

የሰው ልጅ አእምሮ የማሰብ ብቃት በኮምፒውተር CPU ሒሳብ ቢታሰብ 3000Ghz በላይ ፍጥነት አለው።


@techzone_ethio
#ምክር

#PDF download በሚያደርጉበት ጊዜ የፋይሉ ስም በ 👉 .exe ከጨረሰ ፋይሉን ያጥፉት ምክንያቱም ቫይረስ የመሆኑ እድል የሰፋ ነው።

@techzone_ethio
ከትንሽ ቆይታ በኃላ ስንመለስ ስለ ፓይተን programming language የምንላችሁ ነገር ይኖራል::

🗣እስከዛዉ ድረስ ለጓደኞቻችሁ #share እያረጋችሁ ጠብቁን::

💻 #Ethio_Tech_Zone 💻

@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
👋​​ ሠላም ሠላም ተመልሰናል ውድ የEthio Tech Zone ቤተሠቦች ዛሬ ከ Programming language ሥለ ፓይተንን (Phyton) በተመለከተ ይዘንለቹ መተናል ተከታተሉን እውቀት እንደምታገኙበት ተሥፋ አናደርጋለን።

✳️ ፓይተን(Phyton)
◽️ ፓይተን ብዙ ግልጋሎት ያለው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ሢሆን ልክ እንደ ጃቫሥክሪፕት ተፋላጊ እና በጣም በማደግ ላይ ካሉ ፕሮግራሚን ላንጉጅኦች አንዱ ነው። ፓይተን የተፈጠረው በ ጊዶ ቫን ሮሠም በ 1991 ነው።

◽️ ፓይተንን በአሁኑ ሠአት በአለማችን ላይ ብዙ ሠዎች ይጠቀሙታል። ሦፍት ዌር ኢንጂንየርኦች፣ ሣይንቲሥትዎች፤
አካውንታትኦች እንዲሁም ታዳጊህፃናት እነዚህ ሁሉ ፓይተንን ይጠቀማሉ። ምክንያቱም ፓይተን ጀማሪዎች እንኳን በቀለሉ ሊረዱት የሚችሉት በመሆኑ ነው። ሥለዚህ የተለያዩ ሠዎች ማለትም የተለያየ ሥራ ላይ የሚገኙ ሠዎች ለሥራቸው ፓይተንን ይጠቀማሉ።
ተከታታይ (ተደጋጋሞሽ) ያላቸው ነገሮች መሥራት like ፦ ▫️ ፋይል ኮፒ ማድረግ
▫️ ማህደር (ፎልደር ) ክሬት ማድረግ
▫️ ሥሙን መቀየር
▫️ ወደ ሠርቨር መጫን just የሚያሠለች ነገር ነው። ነገር ግን ፓይተን ሥክሪፕት በመፃፍ ሁሉንም ነገር በቀለሉ መሥራት እና ጊዜአችንን መቆጠብ ይሥችለናል።

✳️ ፓይተንን በመጠቀም
◽️ ዌብ አፕሊኬሽን
◽️ ሞባይል አፕሊኬሽን
◽️ ዴሥክቶፕ አፕሊኬሽን
◽️ ለሦፍትዌር ሙከራ
◽️ ለሃኪንግ ወዘተ...

ሥለዚህ ፓይትን ብዙ ግልጋሎት ያለው ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ ነው። ነገር ግን ከላይ የተጠቀሡትን ነገሮች ሌላ ፕሮግራሚንግ ላንጉጅ በመጠቀም መሥራት አንችልም እንዴ?🤔 ብላቹ ልትጠይቁ ትችላላቹ ። መልሡ እንችላለን ነው።

✳️ ሆኖም ግን ፓይተንን ሥንጠቀም

◽️ውሥብሥብ ( complex) ነገሮች በአጭር ጊዜ እና በጥቂት መሥመር ኮድ መፃፍ ያሥችለናል።

🔳 ለምሣሌ 'hello world' ከሚለው ቃል ውሥጥ ሦስቱን(hel) ብቻ ፕሪንት ለማድረግ
▫️ C# str.substring[0, 3]
▫️ JS str.substr[0, 3]
▫️ phyton(py) str[ 0,3 ]

ከዚህም ፓይተን(Phyton) ምን ይህል እጭር እና ግልፅ እንደሆነ መረዳት እንችላለን።

◽️ አፃፃፋ (syntax)ቀላል በመሆኑ
ፓይተን ለመማርም ሆነ በራሣችን አንብቦ ለመረዳት ቀላል ነው።ፓይተንን ከሌሎች ጋር ብናነፃፅር like ከC++, C#, Php, java etc... ከሁሉም በላይ ግልፅ እና እጭር ኮድ መጠቀም ያሥችለናል።
🔳 ለምሣሌ በጃቫ (java)

public class HabeshaTech{
public static void main(String [ ]args) {
sysstem.out.println("hello members") } }
Output: (Hello members)

◽️ በፓይተን (Phyton)

Print ('hello members')
Output: Hello members

በምሣሌው እንደተጠቀሠው በጃቫ 3 መሥመር ሢሆን በፓይተን ደግሞ አንድ መሥመር ብቻ በቂ ነው።በመጨረሻም ፓይተንን ለመማር ሶፍት ዌር ዴቨሎፐር መሆን አይጠበቅብንም።ፓይተንን ለመማር ጊዜው አሁን ነው።

ትንሽ እንኳን ስለ ፓይተን ግንዛቤ ካገኙ ለወዳጅዎ #share አርጉ::

@techzone_ethio
@techzone_ethio
አራፍ የ አንድሮድ አፖች

♤ Ethio Tech Zone

ፕራንክ ለማድረግ የሚጠቅሙን አፖች!

1.fake call & SMS

👉በሌላ #ስልክ_ቁጥር ጓደኛዎ ጋር መደወል ፈልገዋል

👉እንግዲያውስ እነኝህን ሁለት
app በስልካቹ ላይ በመጫን ስልክ ቁጥሮን ወደ ፈለጉት ስልክ ቁጥር በመቀየር ሠዎች ጋር እንድትደዉሉ 📲 ይረዳዎታል፡፡

👉በተጨማሪም ታዋቂ
ሠዎች የደወሉላቹ በማስመሠል ሰዎችን ማታለል 😜 ይችላሉ፡፡

2. Fake low battery

👉ይህ app በስልካቹ ላይ #fake የሆነ low battery status ያሳያል፡፡

👉ስለዚህ ስልካችሁን ለጓደኛቹ ወይም ለቤተሠባቹ መስጠት ካልፈለጋቹ ይህ #app ምክንያት ይሆናችዋል ማለት ነዉ፡፡

3. Crack my screen

👉በዚህ አፕሊኬሽን የስልካቹ #screen የተሠበረ በማስመሰል ሰዎችን ማታለል ይችላሉ፡፡

4. Smart applock

👉በመሠረቱ ይህ አፕሊኬሽን
app መቆለፊያ ሲሆን የስልካችሁን #አኘልኬሽኖች በ password ወይም በ pin ለመቆለፍ ያስችሎታል፡፡

⚠️የሆነ ሰው የተዘጋውን አፕሊኬሽን ለመክፈት ሲሞክር
አፕሊኬሽኑ crashe የሆነ አድርጎ በስልካቹ ላይ message ያሳያል፡፡

💢 ከላይ 👆👆👆 ያሉትን #አፕሊኬሽኖች ከ googleplay ላይ ያገኞቸዋል install አድርገው ይዝናኑባቸው! 😜😜😜

🙏መልካም ቀን 🙏

@techzone_ethio
@techzone_ethio
#ScamAlert

ይህ መልእክት በሜሴጂንግ አፖች ከደረስዎት አይክፈቱት፣ የስልክዎትን የመረጃ ሳጥን በማግኘት መልእክቶችን ካለፈቃድ ይልካል።

If you get this kind of text in your messages or in your apps don't open it it will control your phone wiz out your permissions

#SHARE

@techzone_ethio
@techzone_ethio
How to watch Netflix tv serious for 100% free

1, 👉first of all download "1001 flix" app from our channel

2, 👉 install it on ur mobile

🗒Note that if u have old android version it may not work

3, 👉finally open the app and download or watch online netflix movies without payment

@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
#best_apps

💢ዛሬ የምናስተዋውቃችሁ አፕ #remot_desktop_reciver ይባላል።

1.ኮምፒውተርዎን 💻 በሙሉ በስልክዎ 📱 መቆጣጠር ያስችላል ✔️ (remote desktop stuff)

⚠️ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ በቀጥታ የሚሰሯቸውን ነገሮች በሙሉ ስልክዎ 📱 ላይ በማዘዝ መስራት ይችላሉ።

2.ስልክዎን 📱 እንደ #projector በመጠቀም ምስል ቪድዩ ወይም ሌላ የፈለጉት ነገር ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ እንዲታይ ማድረግ (projector stuff)

3.ምንም cable ሳይጠቀሙ #data_share ለማድረግ። (data cable stuff)

4.ስልክዎን 📱 እንደ wireless mouse መጠቀም። (touchpad stuff)

⚠️በተለይ የኮምፒውተርዎ touch pad ቢበላሽብዎ ይሄን መጠቀም ይችላሉ።

5.ስልክዎን 📱 እንደ wireless joystick 🎮 በመጠቀም ጌም መጫወት(እኔ ጋር ግን አልሰራም )

#አፑ ከላይ ያሉት እና ሌሎች ብዙ ጥቅሞች አሉት ይሞክሩት።

🔆አጠቃቀም🔆

➡️በመጀመሪያ ኮምፒውተርዎ 💻 ላይ #hotspot ያብሩ ከዚያም ኮምፒውተርዎ ላይ ያለውን ስራ ጨርሰዋል።

⚠️Computer ላይ እንዴት hotspot ማብራት እንደምንችል ከዚህ በፊት አይተናል።

➡️በመቀጠልም ስልክዎ ላይ የጫኑትን አፕ ይክፈቱና #scan ይበሉት።

➡️የሆትስፖቱ ስም ሲመጣ #connect ያድርጉት።

🙏 እባካችሁ የአስተያየቱና #share ነገር አይረሳ 🙏

🌷 መልካም ዕለተ ሰንበት 🌷

@techzone_ethio
PCRemoteSetup.msi
1.1 MB
ኮምፒውተር ላይ የሚጫን 💻
#share
@techzone_ethio
com.monect.vipportable.apk
6.2 MB
ስልክ ላይ የሚጫን 📲
#share
@techzone_ethio
Typewise_PRO_v2.1.6_build_268_Apk4all.com.apk
80.9 MB
🆔 Typewise Keyboard PRO Lifetime v2.1.6 Build 268 (Paid)

♻️ It’s Revolutionary Yet Easy To Use, And After a Couple Of Messages You’ll Love It.


@techzone_ethio
Video_Compressor_Panda_Resize_Compress_Video_v1_1_9_Mod_Sap.apk
47.2 MB
🆔 Panda Video Compressor: Movie & Video Resizer v1.1.9 MOD [Latest]

♻️ Panda Video Compressor is a Comprehensive And Easy App For Reducing Video Size Without Losing Too Much Quality.


@techzone_ethio
File_Manager_Local_and_Cloud_File_Explorer_v5.apk
35.1 MB
🆔 File Manager – Local and Cloud File Explorer v5.0.1 (Premium)

♻️ Smart File Manager is the simplest, Powerful, Small, Free and perfect App to manage files like Images, movies, documents, Music, apps in your mobile.


@techzone_ethio
YouCam_Perfect_Premium_v5.45.1_Apk4all.com.apk
50.3 MB
🆔 YouCam Perfect – Selfie Photo Editor v5.45.1 (Premium – SAP)

♻️ Edit Photos With Hundreds Of Effects And Filters, Or Combine Your Snaps Into Instant Photo Collages And Creative Frames.


@techzone_ethio
2025/07/05 05:47:09
Back to Top
HTML Embed Code: