🖥 VLC Media Player - 4.0.0
@techzone_ethio
Beta
VLC is a free and open source cross-platform multimedia player and framework that plays most multimedia files as well as DVDs, Audio CDs, VCDs, and various streaming protocols. Version 4.0 introduces a new user interface, media library browser, VR support, 3D video support, and revised video output functions. This new version also introduces new rendering pipeline for audio, with better effiency, volume and device management, to improve VLC audio support.@techzone_ethio
⚡️ዛሬ እስኪ አንድ website ልጠቁመችሁ::
👉 http://www.imei.info/
🔆እዚህ 👆 ዌብሳይት ውስጥ በመግባት የስልክዎን 📲 IMEI no (*#06#) ያስገቡና የሚመጣልዎ #መረጃ ስለራስዎ ስልክ 📱 ከሆነ ስልኩ ኦርጅናል ነው፤ የሌላ #ስልክ ከሆነ ግን 😭
✔️አሁን ላይ በተለይ በብዛት የሚስተዋለው አዲስም ሆነ ያገለገሉ የሚገዟቸው #ስልኮች (አንዳንድ ከስልክ ቤቶች የሚገዟቸውንም ይጨምራል) የሚሸጡልዎ IMEI number በመቀየር ነው ይህም #ስልክዎ ለጊዜው ቢሰራም ኢትዩ ቴሌኮም ከጥቂት ጊዜ በኋላ አገልግሎቱን ያቋርጠዋል። ❌
✔️ስለዚህም ቼክ 🤔 ሲያደርጉ የሌላ ስልክ መረጃ ከመጣልዎ ስልኩን ከመግዛት ይቆጥቡ። ❌
______________________________
⚠️መረጃዎችን ለወዳጅዎ 👥 ያጋሩ።

www.imei.info
IMEI Check - Free online service - IMEI.info
Check IMEI Number and find out hidden info. Check hardware specification, warranty or BLACKLIST status and more for FREE. Over 110 mln checked IMEI's in our database.
#C_Mask
በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት እንግዲህ ሁላችንም ማስክ ማድረግ ግድ ሆኖብናል፡፡ ማስክ ማድረጋችንንም በቅርብ የምናቆም አይመስልም፡፡
ከዚህ ጋር በተያያዘ Donut Robotics የተባለ የጃፓን ኩባንያ የተለየ ማስክ በመስራት ለገበያ አቅርባል፡፡
ይህ ማስክ C-Mask ይባላል።
ይህ ማሰክ ልዩ የሚያደርገው፡፡
Ⓜ ማስኩ ከኢንተርኔት ጋር ኮኔክት ማድረግ ይቻላል።
Ⓜ Built-In- Amplifier አለው።
ማስክ አድርገን ከሰዎች ጋር ስናወራ ድምፃችን አይሰማም፡፡ የኛም ድምፅ ለዛ ሰው አይሰማም፡፡ ይህ ሲ-ማስክ ድምፃችንን ከፍ ያደርግልናል፡፡ ሊሰማ በሚችል መልኩ ድምፃችንን ያስተካክላል፡፡
Ⓜ Speech Translator አለው።
ሲ-ማስክ ድምፃችንን ይተረጉማል፡፡ ለምሳሌ ማስኩን ከሞባይል ስልካችን ጋር በብሉቱዝ ኮኔክት ካደረግነው በሃላ ማሰኩን አርገን ለምሳሌ፡ "ባህሩ ጋር ደውል" ብላችሁ ስታዙት ኪሳችሁ ውስጥ ያለው ሞባይል ስልካችሁ ባህሩ ጋር ይደውላል፡፡ በተመሳሳይ መልኩ ቴክስትም ይልካል፡፡
Ⓜ Bluetooth connectivity አለው።
ማስኩ በብሉቱዝ ከስልካችን ጋር ኮኔክት ማድረግ ይቻላል፡፡
መጪው September ላይ በጃፓን፡በቻይና፡በአሜሪካ ለገበያ ይቀርባል፡፡
Join + share

renamer_setup_techetiya.exe
12.4 MB
ይሄ Software በተለይ ሙዚቃ ቤት ላላቹ ይጠቅማቹሀል
ፊልሞችን ሆኑ ሙዚቃዎችን አንድ በአንድ ስማችሁን እና ስልካችሁን ከምትፅፉ በአንዴ ሁሉም ላይ እንድትፅፉ ያደርጋቹሀል
@techzone_ethio
ፊልሞችን ሆኑ ሙዚቃዎችን አንድ በአንድ ስማችሁን እና ስልካችሁን ከምትፅፉ በአንዴ ሁሉም ላይ እንድትፅፉ ያደርጋቹሀል
@techzone_ethio
#GoogleHiddenTrick
"minus(-)"
🤔google ላይ ከቃል በፊት minus(-) በመጨመር የቃሉን መረጃ እንዳይሰጣቹ ማረግ ትችላላቹ!
#Search ከምታረጉት ተያይዞ የሚመጣ ማየት ማትፈልጉት ነገር ሲኖር ከቃሉ 👈 በፊት minus(-) በመጠቀም አለማየት 🙈 ትችላላቹ

ስለ TikTok እውነታና ስታቲስቲክስ
..............................................
#TikTok የአጭር ቪዲዮ መላላኪያ ፕላትፎርም ሲሆን በአለም ውስጥ የተጠቃሚዎች ቀጥርም በፍጥነት እያደገ ይገኛል ። ተጠቃሚዎቹ አጫጭር ልዩ ቪዲዮችን በ #filter, ሙዚቃዎች እና በተለያዩ ነገሮችን ተጠቅመው እንዲሰሩ አድርጓቸዋል።
አንዳዱ ፈታ ያደርጉሃል, አንዳንዱ ደሞ ያሳቅቁሀል, ግን ያለጥርጥር ሱስ ይሆንብሀል።
#TitTok በተለያዩ ብዙ የማይታወቁ ፊቶች የተሞላ ነው, ግን ከዛም በላይ ነው። #TikTok ለተጠቃሚዎቹ ክህሎታቸውንና ታለንታቸውን ፈጠራ በተሞላበት መንገድ እንዲያቀርቡ እድሉን ይሰጣቸዋል።
ብዙ ሰዎች #TikTok የያዛቸው ነገሮች በብዛት አያቋቸውም እና ብዙ ቪዲዮችን ይለጥፋሉ ያለምንም ፍሬ ነገር ጊዜያቸውን ነው የሚያጠፉት። እስቲ #TikTok ምን እንደሆነ እንመልከት።
💠 #TikTok ምንድን ነው?
#TikTok የ #Android እና #IOS መተግበሪያ ሲሆን የመጀመሪያ ደረጃ ጠቀሜታውም አጫጭር ቪዲዮችን መፍጠር, መለጠፍና ማሰራጨት ነው።
መጀመሪያ የተፈጠረው በቻይና 2016 መጨረሻዎቹ አከባቢ ነበር ስሙ ግን #Douyin በሚል ነበር። በ2017, #ByteDance መተግበሪያውን ከቻይና ውጪ ባለው ገቢያ ላይ አወጣው። #Douyin እና #TikTok ተመሳሳይ መተግበሪያ ሲሆን ግን የተለያዩ #network #database ይጠቀማሉ ምክንያቱም የመጀመሪያው ባለቤትነቱ ለ ቻይና #network ብቻ ስለተወሰነ። አሁን #TikTok መተግበሪያው በመላው አለም በ #PlayStore እና #AppStore አማካኝነት እየተሰራጨ ይገኛል። ብዙ ሰዎች ለምን #TikTok ልዩ ሆነ የሚለውን ማወቅ ይፈልጋሉ ምክንያቱም ከ #musical.ly ጋር ተመሳሳይ ስለሆነ። ለምን ለሚለው ትልቅ ምክንያት አለ። በ2017 መጨረሻዎቹ, #Musical.ly በ #TikTok አባት ድርጅት ተገስቷል። የዚህ ጥምረት ውጤት, በቀድሞ #musical.ly እንደነበረው #TikTok ም ኢላማውን ያደረገው በአሜሪካ ጎረምሶች ገበያ ላይ ነበር።
የ #TikTok መጀመሪያ ተልእኮው "በመላው አለም ለሚገኙ ህዝቦች ተስጦኦዋቸውንና ክህሎታቸውን ለማውጣት, እውቀትና ደስ የሚሉ ቅጽበት በቀጥታ በ እጅ ስልኮቻችን ለመቀበል። #TikTok እያንዳንዱን ሰው ፈጣሪ ነው የሚያደርጋቸው ክህሎታቸውንና ገለጻቸውን በአጭር ቪዲዮ እንዲያካፍሉ ማድረግ።" እናም, #TikTok ከ #Youtube, #Instagram, እና #Facebook ላይ ፍልሚያ ላይ ነው።
#Tiktok የመዝናኛ ፕላትፎርም ነው ከ ህይወት ዘይቤ በላይ በከባድ ፉክክር እንዲወጡ ያደርጋቸዋል። ቀጣይ የ #TikTok ውጤት ደሞ, ማንም ሰው የራሳቸውን #content ፈጣሪ ያደርጋቸዋል ምክንያቱም መተግበሪያው ለመጠቀም ቀላል ስለሆነ። #TikTok በአለም ላይ እንዲስፋፋ ያደረገው ይህ አንዱ ትልቅ ምክንያት ነው።
#TikTok ምን እነደሆነ ተረድተሀል, አሁን ደሞ ስለ #TikTok ቀለል ያለ #statistics እና ለገቢያተኛች ይህ ምን ያህል ጠቃሚ እንደሆነ እናያለን።
~~~~~~~~~~~~~~~~~
Ethio tech zone
~~~~~~~~~~~~~~~~~
💠 #TikTok ምን ያህል ተጠቃሚዎች አሉት?
#TikTok በ2016 መጨረሻ ላይ ተመሰረተ, እና ከምስረታው ሁለት አመት ጊዜ ውስጥ በስፋት ተስፋፍቷል።
💎 እስካሁን ድረስ 950 ሚሊዮን #active ተጠቃሚዎች አሉት
💎 በማህበራዊ ሚዲያ 9ኛ ደረጃ ላይ ነው
💎 እነ #LinkedIn, #Snapchat, ወዘተ ይመራቸዋል
💎 በየቀኑ እስከ 155 ሚሊዮን #active ተጠቃሚዎች ከ #China ናቸው
💎 አብዛኞቹ የሚጠቀሙት የ ቻይና ቨርዥን የሆነውን መተግበሪያ #Douyin ነው
💎 ብዙ ኤዢያዎች #TikTok ን እንኳን ደህና መጣህ ብለው ነው የሚያቀበሉት
🔆ይህን እውነታ ታውቃለህ #Instagram አሁን #TikTok የደረሰበተን ተከታዮች ቁጥር ለማግኘት 6 አመት ፈጅቶበታል, #TikTok ግን 3 አመት ብቻ ፈጅቶበታል, #Facebook ደሞ #active ተጠቃሚዎቹ የ #TikTok የደረሰበት ለመድረስ 4 አመት ፈጅቶበታል።
💠 #TikTok ምን ያህል ተወርዷል
💎 #PlayStore --> 1.5 ቢሊዮን ውርጃዎች አሉት
💎 #AppSore --> 1 ቢሊዮን ውርጃ አሉት
💎 በ #February 2019 #TikTok 1 ቢሊዮን ተከታዮች አፍርቷል, በቀጣይ ስምንት ወራት ውስጥ ደሞ ተጨማሪ ግማሽ ቢሊዮን ተከታዮቹን በፍጥነት አፍርቷል
😳 አስደናቂው እውነታ ደሞ #TikTok በ #Facebook ያለተወረሰ ብቻኛ መተግበሪያ ነው
💠 የአለማችንን ጎረምሶች ይዞዎቸዋል
#TikTok በጎረምሶች አለም ስንመጣ ጥሩ ስኬትን አስመዝግቧል
💎 45% የሚሆኑት #active ተጠቃሚዎች እድሜያቸው ከ16-24 ነው
💎 #TikTok በአፍላ ወጣቶች ላይ ግቡን አሳክቷል, ግን በሰል ወዳሉት ስንመጣ ስሙን እንኳ ሰመተው የማያውቁ ብዙ ናቸው ምክንያቱም ዲዛይኑ እንዲው ስለሆነ።
💎 የ #TikTok መተግበሪያ ዲዛይን የተደረገው ከ18 አመት በታች ለሆኑት ታዳሚዎችና ዋና ኢላማውም ጎረምሶች ላይ ነው። ስለዚህም #TikTok ከሌሎች ማህበራዊ ድረገጾች ይልቅ አፍላ ወጣቶችን ይረዳቸዋል!
💠 #TikTok በሀገራቶች አጠቃቀም
💎 መተግበሪያው በጣም የሚወረደው ከ #Asia በተለይም ከ #Indian ውስጥ ነው
..............በ2019............
💎 ህንድ ብቻ 277 ሚሊዮን ውርጃ አደርገዋል ይህም ማለት በዛ አመት ወደ ግማሽ የሚሆነው ከህንድ ነበር, አጠቃላይ 60% የሚሆነው ከህንድ ነው ማለትም በእያንዳዱ ከ 10 ውርጃ 6 ከህንድ ነው
💎 ቻይና 46 ሚሊዮን
💎 አሜሪካ 38 ሚሊዮን
..............አጠቃላይ............
💎 ህንድ 467 ሚሊዮን
💎 ቻይና 174 ሚሊዮን
💎 አሜሪካ 124 ሚሊዮን
🗣Don't forget to share

#በድጋሜ_የቀረበ
👋 ሰላም ሰላም የEthio Tech Zone ቤተሰቦች ለዛሬ ስለ ጥቁር መረብ (Dark web) ማወቅ ያለባችሁን ጥቂት ነገሮች እንጠቁማቹ፡
✳️ጥቁር መረብ የጥልቅ መረብ (Deep web) ትንሹ አካል ሲሆን ከሌላው መረብ (Standard Web) ወይም ኔትዋርክ የተደበቀ ሲሆን በተለመዱት አሳሽ ሶፍትዌር (Browser) ማልትም ፋየር ፋክስ፤ጎግል ክሮም፤ኦፔራ የመሳሰሉት ጥቁር መረብን ማግኘት አይቻሉም፡፡
◽️ ጥቁር ድር ብዙን ግዜ በህግ የተከለከሉ እቃዎች የሚሸጡበት እና ከፍተኛ የሆነ የጥቁር ገበያ (Black Market) የሚካሄድበት ቦታ ነው።
◽️ በጥቁር ድር እንደ ናርኮቲክ, የልጅ ወሲብ(Child porn), የተሰረቁ ክሬዲት ካርዶች, እና ሌሎች ህገወጥ እቃዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።
◽️ በጨለማ (ጥቁር) ድር ውስጥ የሚደረጉ አብዛኛዎቹ ግብሮች በቢትኮይን (Bit coin) እና በሌላ ኤሌክትሮ ሜል መገበያያ ይከናወናሉ።
◽️ ጥቁር ድር የጥቁር መረብ ትንሽ አካል ሲሆን ሁለት አይነት ኔትዎርክ ይጠቀማል።
አንደኛው አቻ- ለ-አቻ ኔትወርኮች (peer to peer network) እና ሁለተኛ ታዋቂ አውታረ መረቦች ያሉ ቶር (Tor) ፣ ፍሪኔት (Free net) ፣ አይቱፒ( I2P)፣ ሪፍል (Riffle ) ፣ በህዝባዊ ድርጅቶች እና ግለሰቦች የሚተዳደሩ ነትዋርክ ያካታል።
◽️ የጨለማው ድር ተጠቃሚዎች መደበኛ ድርን (standard web) እንደሚከተለው ይገልጹታል፡
"ሚስጥራዊ ባለመሆኑ ምክንያት ማንም ሰው ልያጠቃን ወይም መረጃ ልንተውለት እንችለን" ብለው ያምናሉ።
◽️ ጨለማ ድር ከሚያስጠቅም ሶፍትዌር መካከል ዋናው እና ተዋቂው አንዱ ቶር ብሮዘር ነው። ቶር ብሮዘር ኦውየንላንድ በመባል የሚታወቀው የኔትወርክ ከፍተኛ ደረጃን (top domain) ቅጥያ (suffix) የሚጠቀም ሲሆን ከፍተኛ የሆነ መመስጠሪያ ስልተ ቀመር (encryption algorithm) ይጠቀማል። ይህ ብሮዘሩን ተጠቃሚውን ለማግኘት ወይም ጠለፋ (Hacking) ለማድረስ የተወሳሰበ ያረገዋል።
✳️ በጥቁር ድር ያሉ አገልግሎቶች፡
◽️ ቦትኔት (BOTNET)
◽️ የብትኮይን አገልግሎቶች
◽️ የጥቁር ገብያ
◽️ የጠለፋ አገልግሎቶች (Hacking)
◽️ ማጭበርበር አገልግሎቶች
◽️ ሽብርተኝነት
◽️ አደገኛ እጽ እና ሌሌችም
⚠️ ማስጠንቀቂያ ⚠️
◽️የDark web ሊንክ ካላገኛችሁ ፈፅሞ ወደ ዳርክ ዌብ መግባት አትችሉም።
◽️Antivirus የሆኑ ሶፍትዌሮችን ወይንም አፖችን Uninstall አድርጉ።
◽️ ከመጠቀማችሁ በፊት Java script Disable ማድረጋችሁን እንዳትረሱ።
◽️ ከፊታቸው HTTPS ብሎ የሚጀምሩ ሊንኮችን ፈፅሞ እንዳትጠቀሙ።
◽️ የዳርክ ዌብ ሊንኮችን ፈፅሞ Google ላይ አትጠቀሙ! ከGoogle ይልቅ duck duck go የተባለውን Search engine ተጠቀሙ! (ምክነያቱም Google የራሱ የሆነ location Tracking አለው! ይህም ማለት ያ ሰው የት ቦታ ሆኖ እየተጠቀመ እንደሆነ ማወቅ ይችላል!)
◽️ ፈፅሞ በራሳችን ትክክለኛ ስምም ሆነ ፎቶ መጠቀም የለብንም።
◽️ በምንም አይነት መልኩ Dark web ላይ እውቅና ባላቸው Email ሰርቪሶች (Gmail, yahoo, Hot mail××××) ለSign up (ለመመዝገብ መጠቀም የለባችሁም) ከዛ ይልቅ Torbox (Proton mail) ተጠቀሙ።
◽️ ከዳርክ ዌብ ላይ Download የምታደርጉትን ነገር ዝም ብላችሁ ባትከፍቷቸው እንመክራለን። (Download ያደረጋችሁት በPC ከሆነ በSandbox ወይንም በVirtual Machine ክፈቱት)
◽️ Windows OS ያላቸውን PCዎች ለዳርክዌብ ባትጠቀሙ እንመክራለን።
◽️ ከዳርክ ዌብ ላይ PDF, text.. ፋይሎችን እንዳታወርዱ በውስጣቸው የHacking script ሊይዙ ይችላሉ።
◽️ ዳርክ ዌብ ላይ ካሉ ሀከሮች ወይንም ማንኛቸውም ሰዎች ጋር Chat አታድርጉ! በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስታደርጉ ደግሞ ፈፅሞ ስለራሳችሁ ምንም አይነት መረጃ መስጠት የለባችሁም።
◽️ ዳርክዌብ ላይ ራሱ ሀሰተኛ ዌብሳይትና ሃኪንግ አለ (ስትጠቀሙ ተጠንቀቁ)።

ᴇᴛʜɪᴏ ᴛᴇᴄʜ ᴢᴏɴᴇ
#በድጋሜ_የቀረበ 👋 ሰላም ሰላም የEthio Tech Zone ቤተሰቦች ለዛሬ ስለ ጥቁር መረብ (Dark web) ማወቅ ያለባችሁን ጥቂት ነገሮች እንጠቁማቹ፡ ✳️ጥቁር መረብ የጥልቅ መረብ (Deep web) ትንሹ አካል ሲሆን ከሌላው መረብ (Standard Web) ወይም ኔትዋርክ የተደበቀ ሲሆን በተለመዱት አሳሽ ሶፍትዌር (Browser) ማልትም ፋየር ፋክስ፤ጎግል ክሮም፤ኦፔራ የመሳሰሉት ጥቁር መረብን…
ሰላም ሰላም ዉድ የEthio tech zone ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ::
ባለፈው ስለ ዳርክ ዌብ የለቀኩላችሁ ላይ ቀሩ ብይ ያሰብኩትን እንደ ክፍል 2 አድርጌ አቀርብላችዋለዉ
🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰🔰
⚠ፈፅሞ በራሳችን ትክክለኛ ስምም ሆነ ፎቶ መጠቀም የለብንም‼️
⚠Torrent እንዳትጠቀሙ‼️
📛ከዳርክ ዌብ ላይ #Download📥 የምታደርጉትን ነገር ዝም ብላችሁ ባትከፍቷቸው እመክራለሁ!
(Download ያደረጋችሁት #በPC ከሆነ #በSandbox ወይንም በVirtual machine ክፈቱት)
⚠ዳርክ ዌብ ላይ ካሉ ሀከሮች ወይንም ማንኛቸውም ሰዎች ጋር #chat አታድርጉ! በጣም አስፈላጊ ሆኖ ስታደርጉ ደግሞ ፈፅሞ ስለራሳችሁ ምንም አይነት መረጃ መስጠት የለባችሁም‼️
⚠አዳሜ Facebook መስሎሽ ዝምብለሽ ፎቶ upload አደርጋለሁ ዘበት!
(የቤታችሁን ድመት ፎቶም ቢሆን)‼️
📝NOTES
⚠Dark web ላይ #የfbi እና #የMossad ሰዎች አሉበት! (በነገራችን ላይ አንዳንድ የህንድ ልጆች ተይዘዋል! ምክነያቱም ሲያወሩ የነበረው ከFbi ኤጀንቶች ጋር ነበር
⚠ከላይ ያሉትን ነገሮች ችላ ብላችሁ ወይንም ተራ ነገር መስሏችሁ ዝም ብላችሁ ብትጠቀሙ መጥቶ የሚይዛችሁ ቴሌ ሳይሆን #FBI ነው! (INSA እንደሆነ አያሳስብም B/C ራሱ #Hack እየተደረገ ነው!)
🙏share , Like , Comment
🔱@techzone_ethio

☯ይህን ፅሁፍ💻 ካነበባችሁ በኌላ ብዙዎቻችሁ ወደ #Dark_web የመግባት ፍላጎት እንዳላችሁና ሊንኩን ስትጠይቁን ነበር፤ ከየትም ከየትም ፈልጌ ሊንኩን ይዤ መጥቻለሁ።
☠ Dark web link ☠👇👇
🔵 http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ti9KFo 🔵
ይሄ ካልሰራላችሁ በዚ ሞክሩ 👇👇
🔴 http://dktubezytam2tuxu.onion/v/ya44h 🔴
🚫ማስጠንቀቂያዎቹን በደንብ አንብቧቸው::🚫
#share

ዛሬ የምናየው በመወያያ ግሩፓችን ላይ ከተጠየቁት ጥያቂዎች ውስጥ አንዱን የምናይ ይሆናል::
ጠያቂ: የcmd ፅሁፍ እንዴት ነው color random ማድረግ የምንችለው?
#share
@techzone_ethio
ጠያቂ: የcmd ፅሁፍ እንዴት ነው color random ማድረግ የምንችለው?
#share
@techzone_ethio
Ethio tech zone:
color commandን በመጠቀም የwindown cmd background እና text color መቀየር እንችላለን::
~~~~
@techzone_ethio
~~~~
color 0A- ይህም ማለት 0 የbackground color ሲሆን A ደግሞ የtext color ነው::
አሁን እኛ የፈለግነው በየ1 ሰከንዱ የtext color እንዲቀያየር ማረግ ነው ስለዚህም የwindowን batch script
ላይ array በመጠቀም በነዚህ color code መቀያየር እንችላለን::
0 = black 8=grey
1 = blue 9=light blue
2 = green A=light green
3 = Aqua B=light Aqua
4 = red C=light red
5 = purple D=light purple
6 = yellow E=light yellow
7 = white F=light white
command በየእያንዳንዱ ሰከንድ በዚህ መልክ ነው የሚሄደው::👇👇
color 01
color 02
color 03
.............
.............
color 0F
~~~~~~~
@techzone_ethio
~~~~~~~
ለነዚህም አጠር አጠር ያሉ script ይዜላችሁ ቀርቢያለው አንዱን መርጣችሁ መጠቀም ትችላላችሁ::
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
~~~~~~~
1, for /L %%i in (1,1,%n%) do echo ! array [%%i] !
2,@echo off CLS
for /l %%a in (15,-1,1) do (
color OA
cls
)
pause
3,SET COUNTDOWN=15
:COUNTDOWNLOOP
IF %COUNTDOWN%==0 GOTO END
color 0A && %R1%
CLS SET /A COUNTDOWN -=1
GOTO COUNTDOWNLOOP
:END
ጠያቂያችንን እያመሰገንን ለወዳጅዎ #share ማረጎን እንዳይረሱ::
#share
@techzone_ethio
@techzone_ethio
@techzone_ethio
© Ethio tech zone