Telegram Web Link
በቻናሉ ላይ በብዛት ምን ይለቀቅ
Anonymous Poll
39%
Tech post
21%
Tech videos
16%
Tech questions
50%
Apps
34%
Games
37%
Software
የቴሌግራም ቻናል ያላችሁ ሰዎች inbox fastly for ur private channal link
የቻናላችሁን ፕራይቬት ሊንክ እንልክልዎታለን
ቻናሎ የፐብሊክ ቢሆንም በሁለቱም መጠቀም ይችላሉ
🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃🏃
Fast 10 inboxers
Link @samiiiiabcd
💻 ብዙ ጊዜ Delete አልሆን ያሉ Folderዎችን ማለትም permission የሚጠይቁትን ለምሳሌ window old ፋይሎችን ከኮምፕዩተራችን ላይ እንዴት አድርገን እንደምናጠፋ እናያለን..
━━━━━━━━━━━━━━━
🔰Stepዎችን በመከተል ማስተካከል ትችላላቹ......
💠Step 1⃣
🔅Folder/File ጋር Right Click አድርገን Properties የሚለውን ይምረጡ።
💠Step 2⃣
🔅ከዛም Security የሚለው ላይ Advanced የሚለውን ይንኩት።
💠Step 3⃣
🔅 Administration ከሚለው አጠገብ Change የምትለዋን ይጫኑ።
💠Step 4⃣
🔅ከዛም Advanced የሚለውን ይመርጣሉ።
💠Step 5⃣
🔅ከዛም Find Now የሚለውን ተጭነው ከሚመጡት ዝርዝር ውስጥ የኮምፒውተርዎን User Name ይመርጡ።
💠Step 6⃣
🔅መቀየሩን ካረጋገጡ በኋላ ሳጥኖቹ ላይ ያድርጋሉ።
💠Step 7⃣
🔅Apply የሚለውን መምረጥ
💠Step 8⃣
🔅Messages box ያመጣል ከዛም yes ይበሉ።
💠Step 9⃣
🔅Permission ሰጥቶ ከጨረሰ በኋላ OK ይበሉት።
💠Step 1⃣0⃣
🔅OK ብለው ሁሉንም window ፕሮግራሞችን ይዝጉት።
💠Step 1⃣1⃣
🔅መጨረሻ ላይ file ላይ አድርገውት Shift + Del ይንኩት ሙሉውን ያጠፋዋል።
━━━━━━━━━━━━━
@techzone_ethio
@techzone_ethio
​​✳️ በአለማችን ትልቁ የCreation Software Developing ካምፓኒ Adobe ሲሆን የአዶቤን ሶፍትዌር የማይጠቀም ፕሮዲውሰር ፣ Studio ፣ ዲዛይነር ፣ TV Company የለም ማለት ይቻላል። ከትላልቆቹ Hollywood እስከ ጀማሪዎቹ Art ባለሙያዎች ሁሉም ስራቸውን የሚሰሩት በAdobe ነው።

◽️ በአለም ዙሪያ ብዙ ተጠቃሚ ያላቸውና በብዙ ሰዎች የሚወደዱ የAdobe ሶፍትዌሮች፡

🔺Adobe Photoshop | ፎቶና ግራፊክስ መስሪያና ማቀናበሪያ
🔺Adobe Premiere Pro | ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🔺Adobe After effect | Motional ግራፊክስ መስሪያ
🔺Adobe Lightroom | የፎቶ ከለር ማቀናበሪያ
🔺Adobe illustrator | ዲጂታል ስዕልና ሎጎ መስሪያ
🔺Adobe xD | interface ዲዛይን ማድረጊያ
🔺Adobe InDesign | Logo, Banner, Mesh መስሪያ
🔺Adobe Premiere Rush | all In one ቪዲዮ ማቀናበሪያ
🔺Adobe Dimension | 2D እና 3D ነገሮች Design ማድረጊያ
🔺Adobe Character Animator | 2D Animation መስሪያ
🔺Adobe Bridge | file organize ማድረጊያ
🔺Adobe Dreamweaver | ዌብሳይት መስሪያ
🔺Adobe Acrobat | Pdf መፍጠሪያና ማቀናበሪያ
🔺Adobe Animate | Vector ግራፊክስ እና Animation መስሪያ
🔺Adobe Audition | ድምፅ ማቀናበሪያ
@techzone_ethio
@techzone_ethio
🌻የሞባይል ስልካችን #ዳታ #ኮኔክሽን እየጠፋ ወይም ሲግናሉ ደካማ እየሆነ ሲያስቸግረን ምን ማድረግ ይኖርብናል!!

🌻ኢንተርኔት እየተጠቀምን የሞባይል ዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ እንቸገራለን፡፡አንዳንዴ አስቸካይ ስራ ለምስራት ፈልገን የኢንተርኔት ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም ጭራሽ እየጠፋ መስራት የምንፈልገውን ስራ ለመስራት እንቸገራለን፡፡
🌻የዳታ ኮኔክሽናችን እየተንቀራፈፈ ወይም እየጠፋ በሚያስቸግረን ሰዓት ኮኔክሽናችን እንዲሻሻል(BOOST) ለማድረግ የሚያስችሉ 3 ቲፖችን ላካፍላችሁ፦

1ኛ፡- የሞባይላችሁ Airplane Modeን “ON” ማድረግና “OFF” ማድረግ፦
Airplane Modeን “ON” ካደረጋችሁ በሃላ ቢያንስ 30 ሰከንድ ጠብቃችሁ Airplane Modeን “OFF” አድርጉት፡፡አሁን ዳታ ኮኔክሽናችሁ የተሻለ ይሆናል፡፡

2ኛ፡- ሞባይል ስልካችንን (#Restart) ማድረግ፦
ሞባይል ስልኮች miniature computers በመሆናቸው ማለትም ባህሪያቸው እንደኮምፒውተር በመሆኑ አንዳንድ ችግሮች ሲገጥሙን ስልካችንን አጥፍተን ስናበራ የገጠሙን ችግሮች ይስተካከላሉ፡፡ የኮኔክሽን ችግር ሲገጥመንም ስልካችንን #ሪስታርት ስናረገው ኮኔክሽናችን ይሻሻላል፡፡

3ኛ፡- ሲም ካርዳችን ከስልካችን ማውጣት(Remove your SIM card)፡
ሞባይል ስልካችንን #ሳናጠፋ ሲምካርዳችን አውጥተን መልሰን ማስገባት፡፡

🌻ከላይ ከተጠቀሱት አንዱን በማድረግ ኮኔክሽንናችን እንዲሻሻል ማድረግ እንችላለን።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
ሰላም #ethio_tech_zone ቤተሰቦች ዛሬ የኮምፒውተራችሁ ኢንተርኔት🌐 ፍጥነት ለወረደባችሁ ጥሩ መፍትሔ ይዘን ቀርበናል።

◼️በኮምፒውተርዎ💻 ላይ አንዳንድ ነግሮችን፦ (ሙዚቃ, አፕ, ቪዲዮ🎬 .... የመሳሰሉትን ከኢንተርኔት🌐 ላይ ሲያውርዱ ፍጥነቱ #የወረደ ከሆነብዎ...

Speedtest.net ውስጥ ይግቡና ስለ ኢንተርኔቱ ስፒድ መረጃ ያገኛሉ።

#ለምሳሌ፦ ሙሉ ስፒዱ ቢያንስ 50% መሆን አለበት።

♨️Ping የሚለው ከ 100 በታች መሆን አለበት።

ከዚህ ውጭ የሆነ ውጤት ካዩ መፍትሔዎቹን እነሆ
👇👇👇

1⃣.በቀላሉ የብሮውዘሩ🌐 ችግር ሊሆን ስለሚችል #አፕዴት መሆኑን ያረጋግጡ።

2⃣.ከኋላ አስጀምረው የረሱት Download 📥/upload 📤 ሚያደርግ ነገር ካለ ያረጋግጡ።

3⃣.የኔትወርክ ካርድ ድራይቨርዎ #አፕዴት መሆን አለበት።✔️

4⃣.ሞደሙን አጥፍተው ያብሩት👍 (ማብሪያ ማጥፊያ ከሌለው ነቅለው ይሰኩት)

‼️እነዚህን ሞክረውም ካልተስተካከለ ኢትዩ-ቴሌኮምን ያናግሩ፤ ወይም የኬብል ፣ የራውተር ብልሽት ሊሆን ስለሚችል ለባለሙያ ያሳዩት።
✳️ስልካቹን Factory rest ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም


ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ

መጀመሪያ ላይ Setting
👇
About Phone
👇
Software information
👇
Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት
👇
Developer Option ON ይሆናል

ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ
OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryRest ማድረግ ትችላላቹ ምንም Email አይጠይቃቹም ማለት ነው።

©truth_hacker2
@techzone_ethio
@techzone_ethio
አሪፍ አሪፍ የቴሌግራም ቲሞችን ልንለቅ አስበናል
#best_telegram_theme
👍 15
ይቀጥላል ....
🗣 ዛሬ በብዙዎቻችን ዘንድ የማይታወቁ ነገር ግን ጠቃሚ የሆኑ መገልገያ እና Hacking Apps ን ይዘንላቹ መተናል።

1- Encrypt Decrypt Tools


🔖 ይሄ App የፈለጋቹትን message Encrypt ለማረግ /ለመቆለፍ/ እና ከ እናንተ ውጪ ሌላ ሰው ሊያነበው ወደ ማይችለው Format ይቀይረዋል። Decrypt ማረግም ትችላላቹ።

2- Whats web scan

🔖 ይሄ App የ ጎደኞቻችሁን ምንምን Whats App hack ለማረግ በጣም አሪፍ የሚባል App ነው። ይሄ App ምንም አይነት Root የማይጠይቅ ሲሆን መጀመሪያ የ ተጠቂውን ስልክ እጃቹ ላይ ሆኖ የ ሰውየውን WhatsApp Qr code scan ማረግ አለባቹ።


3- Drive Droid

🔖 በዚህ App pc/laptop ከ Android ስልካቹ ጋ በ USB Connect በማረግ password ዱን unlock ማድረግ እንችላለን።በተጨማሪም ብዙ የሚገርሙ features አሉት።ሞክሩት👌

4- Network mapper

🔖 ይሄ አኘ Free እና አሪፍ Network Scanner app ነው።በተጨማሪም Nmap install በማረግ scan ማረግ እንችላለን። እንደሚታወቀው Nmap ማለት advanced የሆነ Network scanner tool ነው። ለማንኛውም Hacking host,open port scan ለማረግ ከዚህ የተሻለ tool አታገኙም ይሄን Tool በዚህ App በትንሹም ቢሆን መጠቀም ትችላላቹ። እኔ እንዳየውት Nmap በ ሙሉ feature እና አሪፍ ሆኖ የሚሰራው በ እራሱ window tool ላይ install አርጋቹት ወይም Kali linux ላይ ነው።ነገር ግን Termux ላይም install ማረግ ትችላላቹ። pkg install nmap ማረግ ትችላላቹ ግን ከዚህ ይበልጥ በ fsociety install ብታረጉት ይመረጣል።

🤔አንድ የምትገርም ነገር on termux-> nmap install ካረግን ቡሀላ local ip ያችንን አስገብቸን Port scan እናረጋለነን ከዛ በአቅራቢያችን ያለ open host ip address ያሳየናል ከዛም ያንን ip address ወስደን በ phonesploit ip address እናስገባለን ከዛ connected ይላል።ያው open ስለሆነ Done በቃ ያንን ስልክ Hack አርገነዋል አሁን ሙሉ መቆጣጠር እንችላለን።

4- Change my mac spoof

🔖 በቀላሉ የዚህ App mac address ሳችሁን ለመቀየር ነው።wifi cute ከተደረጋቹም በቀላሉ በዚህ በመቀየር መጠቀም ነው።
በተጨማሪም ለ mac address terminal emulater መጠቀም ትችላላቹ።

5- Network Manger

🔖 በዚህ App አሪፍ የሚባሉ professional Network tools የሚገኙበት ነው። ፨በተጨማሪ
Real-time telephony monitoring graph, Real-time network information, Real-time network usage graph, Real-time WiFi monitoring graph. informations አሉት።

6- Kali linux NetHunter

🔖 ይሄ App ከ kali developers ለ android ተጠቃሚዎች ለአጠቃቀም ቀላል ተደርጎ የቀረበ ምርጥ አኘ ነው።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
Comment & cross
@samiiiiabcd
​‍ ✳️ሰላም የ ethio tech zone ቤተሰቦች ብዙ ጊዜ በinbox ስለ Youtube ለምትጠይቁ)👇

◼️ በምንድነው ሚከፍለው YouTube?

✔️ YouTube ሚከፍለው የሰራቹሁትን በየወሩ በባንክ አካውንታቹ ቀጥታ ወይም በWestern Union ነው (Western Union በ2021 ሚቋረጥ ቢሆንም)፡፡

◼️ ምስንት ተመልካች ስንት ይከፈላል?

✔️ ከቻናል ቻናል ይለያያል፤ የተመልካቾች ቦታ፣ የቪድዮ ርዝመት እና ሌሎች፡ነገሮችም ይወስኑታል ስለዚህ በዚህ ያህል ቪው ይሄን ያህል ማለት አይቻልም፡፡

◼️ ሰብስክራይበር ምን ያደርጋል?

✔️ በርካታ ሰብስክራይበር አላቹ ማለት አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለማየት ሚፍልጉ በርካታ ሰዎች አሉ ማለት ነው፤ ስለዚህ አዲስ ቪድዮ ስትለቁ ለሰብስከራይበር ይደርሳል ያ ማለት ደሞ ቪው ይጨምራል ያ ማለት ደሞ ብር ይጨምራል፡፡


◼️ የኔ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ አልቻልም?

✔️ Copyright የናንተ ያልሆነ ቪድዮ መልቀቅ ቻናላቹን ሊያስዘጋባቹ ይችላል፤ ድሮ ብዙ
ቻናሎች የራሳቸው ባልሆነ ቪድዮ ብዙ ብር ሰርተዋል አሁን ግን ቻናላቹ ብር ለመስራት ከመለቀቁ በፊት ምን ዓይነት ቪድዮ እንደምትለቁ ይታያል ስለዚህ የሰው ቪድዮ በመልቀቅ ብር መስራት እንደማይቻል ሆንዋል!!

YouTube channel እንዴት #Subscribe እናደርጋለን?

➡️ስልካችሁ ላይ #Google account (Gmail) ካለ በቀላሉ "Subscribe" የሚለውን #መንካት ማረግ ይችላሉ Facebook ላይ ፎቶ like 👍 እንደማረግ ያህል ቀላል ነው።

➡️ስልካችሁ ላይ Google account (Gmail) የሌለ ደግሞ የGmail Username and password በማስገባት "Subscribe" ማድረግ ትችላላችሁ /ወደፊትም ድንገት ስልካችሁ📲 ቢበላሽ ይጠቅማችኋል።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
Comment $ cross
@samiiiiabcd
@samiiiiabcd
የፌስቡክ አድራሻችንን ሙሉ በሙሉ እንዴት ማጥፋት ይቻላል…?
አንዳንዴ የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾችን መጠቀም ማቆም ወይም ራሳችንን ከገጾቸቹ ማግለል ሲያስፈልገን ይስተዋላል።
ከነዚህ ማህበራዊ ትስስር ድረ ገጾች አንዱ ፌስቡክ ሲሆን፥ ፌስቡክ በዓለማችን ላይ በርካታ ተጠቃሚዎች ያሉት የማህበራዊ ትስስር ድረ ገጽ ሲሆን፥ በየቀኑ 1 ነጥብ 3 ቢሊየን ተጠቃሚዎችን ያስተናግዳል።
በየእለቱ ለቁጥር አዳጋች እስኪሆን ድረስ በርካታ የፌስቡክ አድራሻዎች/አካውንቶች/ በየእለቱ የሚከፈቱ ሲሆን፥ በርካቶች የየእለት እንቅስቃሴያቸውን ሳይቀር በፌስቡክ ላይ ሲያሰፍሩ ይስተዋላል።
አንዳንዴ ግን ከፌስቡክ ዓለም ተላቀን ትክክለኛውን ዓለም መቀላቀል ሊያስፈልገን ይችላል፣ ሆኖም ግን ይህን ለማድረግ አብዛኞቻችን የፌስቡክ አድራሻችን እንዳይሰራ /deactivate/ ማድረግን ነው እንደ አማራጭ የምንጠቀመው።
ሆኖም ግን ፌስቡክን ዳግም መልሼ መጠቀም አልፈልግም የምንል ከሆነ ሙሉ በሙሉ አካውንቱን ማጥፋት /delete/ ማድረግ እንችላላን።
የፌስቡክ አድራሻችንን ሙሉ ለሙሉ ለማጥፋት ማድረግ ያለብን ቅደም ተከተሎች፦
ፌስቡክ ላይ ያሉንን መረጃዎች በሙሉ መሰብሰብ…
ፌስቡክን ቻው ብለን ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ከመሰናበታችን በፊት ያሉንን መረጃዎች ሰብስቦ መያዝ ይጠቅመናል።
ምክንያቱም ሌላ ቀን እነዚህ መረጃዎች ቢያስለፍገን እንኳ በቀላሉ ለማግኘት ስለሚረዳን ነው።
ይህን ለማድረግም Settings ውስጥ መግባት፤ General የሚለውን መጫን፤ በመቀጠል ከታች የሚመጣልንን Download a copy የሚለውን መምረጥ ይኖርብናል።
በዚሁ ጊዜ የሚመጣልንን My Archive መጫን፤ በሚመጣልን ስፍራ ላይ የፌስቡክ የይልፍ ቃል /password/ እንደ አዲስ በማስገባት ሰብሚት /Submit/ የሚለውን መጫን።
በዚሁ ጊዜም የፌስቡክ ኩባንያ በአካውንታችን ላይ ያለንን ሙሉ መረጃ በመሰብሰብ በፌስቡክ ላይ ባስመዘገብነው የኢሜይል አድራሻ አማካኝነት የሚልክልን ይሆናል።
የፌስቡክ አድራሻችንን እንዳይሰራ /deactivate/ ለማድረግ
ይህ ነገር ለበርካቶች ቀላል ሊሆን ይችላል፤ ሆኖም ግን የፌስቡክ አካውንታችን እንዳይሰራ ማድረግን አሁንም ቢሆን የማያውቁ ሰዎች ሊኖሩ ይችላሉ እና ይህንንም ጨምረን ልናካፍላችሁ ወደድን።
የፌስቡክ አድራሻችን እንዳይሰራ /deactivate/ ለማድረግ፦ ሴቲንግ /Settings/ ውስጥ መግባት፤ በስተቀኝ ከተዘረዘሩት ውስጥ /Account Ownership and Control / የሚለውን መጫን፤ ከሚመጡንል
ዝርዝሮች ውስጥ መጨረሻ ላይ ያለውን /Deactivation and Deletions/ የሚለውን መጫን ይጠበቅብናል።
ሁለት አማራጭ ይመጣልናል የመጀመሪያው / Deactivate account/ የሚል ሲሆን ይህንን ተጭነን password እንድናስገባ ይጋብዘናል ካስገባን በኋላ የፌስቡክ አካውንታችን እንደገና ከፍተን እስካልገባን ድረስ ይጠፋል ማለት ነው።
ሁለተኛው አማራጭ /Delete account/ የሚል ነው ይህንን ከተጫንን የሚጠይቀን ጥያቄ አለ አንዱን መርጠን continue to account deletion ስንጫን ብዙ አማራጮች ይመጣሉ አካውንታችን ከመጥፈቱ በፊት Download Your Information ከሚለው አማራጭ Download Info የሚለውን በመጫን የፌስቡክ ሙሉ መረጃችንን ማውረድ መቻል አለብን።
የፌስቡክ አድራሻንን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት /delete/ ለማድረግ
ይህንን በርካታ የፌስቡክ ተጠቃሚዎች ለማወቅ የሚፈልጉት እንደሆነ ይታወቃል።
የፌስቡክ አድራሻንን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋትም በመጀመሪያ ፌስቡካችን ውስጥ መግባት /Log into your Facebook account/።
በመቀጠልም በዚህ ሊንክ መግባት /https://
www.facebook.com/help/delete_account/
በመጨረሻም /Delete My Account/ የሚለውን በመጫን የፌስቡክ አድራሻ /አካውንታችንን ሙሉ በሙሉ ማጥፋት እንችላላን።
ይህንን ከማድረጋችን በፊት ግን እነዚህን ነገሮች ልብ ብንል
መጀመሪያ ፌስቡክ ላይ ያለንን ዳታዎች ሙሉ በሙሉ ኮፒ አድርገን መያዛችነን ማረጋጋጥ።
የፌስቡክ አድራሻችንን ሙሉ በሙሉ ካጠፋን በኋላ መልሰን ማግኘት ስለማንችል ከማጥፋታችን በፊት በደንብ አስበን መወሰን።
የፌስቡክ ኩባንያ በአካውንታችን ላይ ያሉ ፎቶግራፎች፣ መልእክቶች፣ ላይክ እና ኮሜንቶችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት /delete/ ለማድረግ 90 ቀናት ነው የሚወስድበት።
በዚህ የ90 ቀናት ጊዜ ግን ማንኛውም ጓደኛችን ገጻችንን ከፍቶ ምንም መመልከት እንደማይችልም ተነግሯል።
ለጓደኞቻችን በቻት አማካኝነት የላክናቸው ፎቶግራፎች እና የፅሁፍ ምልእክቶች ግን አይጠፉም፤ ምክንያቱም ምልእክቱ የደረሳቸው ሰዎች የግል አካውንታቸው እስከሆነ ድረስ መረጃዎቻቸው የሚጠበቁ ይሆናል።

@techzone_ethio
@techzone_ethio
Comment $ cross
@samiiiiabcd
⭕️ ነፃ ኢንተርኔት ነፃ ኢንተርኔት እያሉ ብዙ ቻናሎች Fake App እየለቀቁ ብዙ ሰዎች ገንዘባቸውን ተበልተዋል። እኛ ጋር ግን አሪፍ መፍትሄ አለን። ያለ ምንም አፕ settings በማስተካከል ነፃ ኢንተርኔት እንዴት መጠቀም እንደምችሉ መማር ትችላላቹ

እንዲሁም ሌሎች

📱 ስለ Hacking ሙሉ ትምህርት

🌎የኢንተርኔት trick + Online ብር አሰራር

🎮 ስለ ምርጥ Game እና App

💻 ስለ ኮምፒውተር Trick እና Tip

💡 ስለ ጠቅላላ ቴክኖሎጂያዊ መረጃ

🔖 ከ Youtube Video ጋር!


📱ከነጻ የሞባይል ካርድ ሽልማት እና ሙያዊ እና አዕምሮዊ እውቀት የሚያገኙበት ቻናል ነው አሁን ይቀላቀላሉን።
😲🤟እናም ብዙ በዙ ነገር.........


👇👇👇👇
www.tg-me.com/habesha_techh
ሰላም ሰላም ውድ የኢትዮ ቴች ቤተሰቦች ዛሬ አንድ ጥያቄ አዘጋጅተናል
🎁 ሽልማትም አለው 🎁
🎁 አሸናፊዎች በ @samiiiiabcd ላይ inbox በማድረግ ለቻናላችሁ እንዴት በነፃ ተከታይ ማፍራት እንደሚቻል እንነግራችኋለን 🎁
🎉 እርሶን ካልደከሞት +10,000 +100,000 +500,000 member ማፍራት ይችላሉ
ያለምንም ዌብ ሳይት በቦት ብቻ
የማረጋገጥበት መንገድ ስላለ ሳትመልሱ inbox አታድርጉ
Termux የአንድሮይድ መተግበሪያ size ምን ያህል ነው ?
Anonymous Quiz
16%
1gb - 3gb
13%
500 mb - 3gb
2%
1tb - 3 tb
24%
200 kb - 300 kb
2%
1800 B - 2000 B
2%
3 Gb
18%
500 kb - 1 mb
22%
No answer
Answer now and inbox to mee @samiiiiabcd
2025/07/01 15:39:02
Back to Top
HTML Embed Code: