ግንቦትን ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት!!
በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ Share ልክ 10 ብር ለአሜን የበጎ አድራጎት ድርጅት እንለግሳለን!
🤝 እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!
ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን | ዩትዩብ | ቲክቶክ
በተጨማሪም በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ለበጎ አድራጎት በሚለው አማራጭ የፈቀዱትን የገንዘብ መጠን በመለገስ ለወገንዎ ተስፋ ይሁኑ!
🙏 ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!
#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🎁 የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች ለተጓዦች!!
ለሐጅ ተጓዦች በቅናሽ ያቀረብናቸውን ልዩ የሐጅ ሮሚንግ ጥቅሎች በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *999# ይግዙ፤ ለተጓዦችም በስጦታ ያበርክቱ፡፡
⚠️ ጥቅሎቹን ከመግዛትዎ በፊት የሮሚንግ አገልግሎት ማስጀመር ይኖርብዎታል!
ℹ️ የሮሚንግ አገልግሎት ለማስጀመር ዲጅታል የደንበኞች አገልግሎታችንን ይጠቀሙ!
ለተጨማሪ መረጃ: https://bit.ly/43GYiKS

🏃♂️🏃🏽♀️የ2017 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ!!
ተጠባቂው ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ የአገራችን አትሌቶች መፍለቂያ በሆነችው ቦቆጂ እሑድ ግንቦት 17/2017 ዓ.ም ይካሄዳል፡፡
ተሳታፊ የሚያደርግዎትን የመሮጫ ቲሸርት በቦቆጂ ከተማ ከሚገኙ የታላቁ ሩጫ ጊዜያዊ መሸጫ ቦታዎች፡-
📍 መናኸሪያ ባጫ ፎቅ
📍 የከተማ አስተዳደር ቢሮ እና
📍 ኖክ ነዳጅ ማደያ ፊት ለፊት
👉 በቴሌብር በመግዛት 5% ተመላሽ ያግኙ፡፡
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#መላ ያለዋስትና የሚያበድር ለችግር ፈጥኖ የሚደርስ!
💰 አነስተኛ ብድር ከቴሌብር መላ ወስደው ህልምዎን ወደ ስኬት ያድርሱ።
💁♂️ ቴሌብር ሱፐርአፕን https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127# ይጠቀሙ!
የፋይናንስ አገልግሎት ለሁሉም!
ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ
#DashenBank
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #FinancialService #DigitalEthiopian #RealizingDigitalEthiopia

🌟📦 #በዘመን_ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!
የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰✨ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
✅👌በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የሚፈልጓቸውን ምርቶች
🧰✨ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ
✅👌በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ
🚚 በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡
ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!
📍በአገር አቀፍ ደረጃ በክልል ዋና ዋና ከተሞች ጭምር እንገኛለን!
እንዴት በቀላሉ መሸመት እንደሚችሉ ይመልከቱ፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g
#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟 በቴሌብር ሐዋላ ገንዘብዎን በምቾትና በቅልጥፍና ይቀበሉ!!
ከባሕርማዶ በቴሌብር ሬሚት እንዲሁም በአጋሮቻችን
💳 VISA
💸 Western Union
🌍 Onafriq
🔄 Thunes
📲 Taptap Send
💵 Dahabshiil
የተላከልዎን ሐዋላ በቴሌብር ሲቀበሉ በዕለታዊ የምንዛሬ ተመን 1$=138+ ብር
ቴሌብር ሬሚትን ያውርዱ 👉https://onelink.to/7k2x5b
ቴሌብር- እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!
#Ethiotelecom #telebirr #telebirrSuperApp #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia

ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ለኢትዮዽያዊያን ወጣቶች!
🌐 በዌብ -ፕሮግራሚንግ
🤖 በአንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ እንዲሁም
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡
👉 ያስታውሱ በሥልጠና ወቅት ኢንተርኔት ከክፍያ ነጻ ነው!
📜 ሥልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!
#FreeCodingTraining
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌐 በዌብ -ፕሮግራሚንግ
🤖 በአንድሮይድ ማበልፀግ
📊 ዳታ ሳይንስ እንዲሁም
🧠 አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ
የኮዲንግ መሠረታዊ ክህሎት ለማዳበር የሚያስችሉ ነጻ የኦንላይን ሥልጠና ዕድሎች ተጠቃሚ ለመሆን https://ethiocoders.et/ ይመዝገቡ፡፡
👉 ያስታውሱ በሥልጠና ወቅት ኢንተርኔት ከክፍያ ነጻ ነው!
📜 ሥልጠናውን በተሰጡት 8 ሳምንታት ለሚያጠናቅቁ ብቁ ሠልጣኞች ዓለም አቀፍ ተቀባይነት ያለው ሰርተፊኬት ይበረከትላቸዋል፡፡
ተሰጥዎን በማውጣት፤ ነገን እንለውጥ!
#FreeCodingTraining
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ኢትዮ_አሬና - ለጌም አፍቃሪያን በልዩነት የቀረበ!
🚲📱 ከመዝናናት ባለፈ ተሸላሚ የሚያደርጉ ልዩ ውድድሮች አካቶ ቀርቧል።
በግል አልያም በቡድን ይጫወቱ፤ ነጥብ ይሰብስቡ፤ በየወሩ ይሸለሙ!
✅ ለመመዝገብ ለዕለታዊ 1፣ ለሳምንታዊ 2፣ ለወርኃዊ 3 ወደ 6114 ይላኩ፤ ለመጀመሪያ ቀን በነጻ!
🛑 ለማቋረጥ Stop 1፣ Stop 2 ፣ Stop 3 ብለው 6114 ላይ ይላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ 6114 ይደውሉ!
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

የአፍሪካ ፈር ቀዳጅ የቴሌኮም ኦፐሬተር ለአፍሪካዊያን በሙሉ መልካም የአፍሪካ ቀን ይመኝላችኋል።
መልካም የአፍሪካ ቀን!
ግንቦት 17/2017 ዓ.ም
As a pioneering African telecom operator, we wish all Africans a Happy Africa Day.
Happy Africa Day!
May 25/2025
#ProudlyAfrican
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

🏃🏾♀️ 🥇 2017 ዓ.ም. ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ ቦቆጂ ሩጫ በድምቀት ተካሂዷል 🥇🏃🏾♂️
በአትሌቶች መፍለቂያ፣ ቦቆጂ ከተማ ከነገ ተስፋ ታዳጊዎች ጀምሮ እስከ አንጋፋ አትሌቶቻችን ውድድሩን አድምቀዋል! 🌟
የ2017 ኢትዮ ቴሌኮም ታላቁ የቦቆጂ ሩጫ አራተኛ አመቱን ያስቆጠረ ሲሆን መርሃ ግብሩ በሀገር ሽማግሌዎች ምርቃት ተጀምሮ በፍቅር እና አብሮነት ተጠናቋል!
በመላ ሀገራችን ማህበረሰባችንን የቴሌኮም እና ዲጂታል አገልግሎቶች ተጠቃሚ ከማድረግ ባሻገር፣ ለህዝባችን ኢኮኖሚያዊና ማህበረሰባዊ እድገት ፋይዳ ባላቸው ሁነቶች ላይ ያለንን ግንባር ቀደም ተሳትፎ አጠናክረን እንቀጥላለን። 🌍🤝
ለእንግዳ ተቀባዩ የቦቆጂ ነዋሪ እና በየደረጃው የሚገኙ የመንግስት አመራሮች ለዝግጅቱ በስኬት መጠናቀቅ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
#GreatEthiopianRun #GreatBokojiRun #Bokoji #Ethiotelecom #telebirr