Telegram Web Link
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እና ከአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ሕብረት ሥራ ማኅበራት ተወካዮች ጋር አውደ ጥናት አካሄደ።

የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማትን ማብቃት "Empowering Microfinance Institutions" በሚል መሪ አጀንዳ በተዘጋጀው በዚህ አውደ ጥናት፣ የአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ተቋማትን እንዲሁም የሕብረት ሥራ ማኅበራትን በእጅጉ የሚያዘምነው ክላውድን መሠረት ያደረገ የኮር ባንኪንግ የዲጂታል መፍትሔ (Cloud-Powered Core Banking) ላይ ሰፊ ገለጻ ተደርጓል።

በመቀጠልም የቴሌብርን አስደማሚ ጉዞ ከደንበኞች አገልግሎት ተደራሽነት እንዲሁም ከማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እና ከአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ሕብረት ሥራ ማኅበራት ትብብር አንጻር "telebirr partnership with MFIs" በሚል መሪ ሃሳብ ማብራሪያ ተሰጥቷል።

ቴሌብርን ጨምሮ የዲጂታል መፍትሔዎቹ የተቋማቱን ምርታማነት በማሳደግ፣ አሰራራቸውን በማዘመን ቀልጣፋ እና ደኅንነቱ የተጠበቀ አገልግሎት ለደንበኞቻቸው መስጠት የሚያስችላቸው እንዲሁም ለተጠቃሚ ቀላልና ምቹ መሆኑ ተብራርቷል።

በአውደ ጥናቱ ላይ የኩባንያችን ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የማይክሮ ፋይናንስ ተቋማት እንዲሁም የአነስተኛ ብድርና ቁጠባ ሕብረት ሥራ ማኅበራት ተወካዮች ተሳትፈዋል።

#EmpoweringMicrofinanceInstitutions #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!

የመጀመሪያ ዙር ጥያቄ!

የኢትዮ ቴሌኮም ዝቅተኛው የሞባይል ጥቅል መሸጫ ዋጋ ስንት ነው

✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!

ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!

ℹ️ ሁለተኛው ዙር ነገ በተመሳሳይ ሰዓት ይቀጥላል!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!


#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🌟📦 ሁሉም በ #ዘመን_ገበያ አለ!!

የሚፈልጓቸውን ምርቶች የትም መሄድ ሳይጠበቅብዎት፣ ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ በዘመን ገበያ መሸጥ ሆነ መግዛት እንደሚችሉ ያውቃሉ

እንግዲያውስ ሁሉንም በአንድ ቦታ ያግኙ፣ በቀላሉ ባሉበት ሆነው ይዘዙ፣ በአስተማማኝ የዴሊቨሪ አገልግሎታችን ያዘዙትን ይዘን ከደጃፍዎ እንደርሳለን፡፡

👉 ቴሌብር ሱፐርአፕዎ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ላይ ያገኙታል!

በዘመን ገበያ ግብይትዎን ያዘምኑ!

አጠቃቀም ላይ እገዛ ካሻዎት፡ https://youtu.be/Q0udbA8-o1g


#ZemenGEBEYA
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
✴️🤞 የ4 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ እርስዎ ይሆኑ ይሆን?

በ36ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕድል ቁጥሮ እየጠበቅዎት ነው፤ ትኬቱን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!

🍀 ዕድል ከእርስዎ ጋር ትሁን!


የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት እና ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #AdmasDigitalLottery #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 የቴሌፎረም ጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ 100 ዕድለኞች በዕጣ ተለይተዋል፡፡

🎁 አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን 10GB ወርኃዊ ጥቅል ሽልማት በነገው ዕለት እናበረክታለን!

ለ2ኛው ዙር ነገ ጠዋት 3፡00 ይጠብቁን!

የአሸናፊዎች ዝርዝር ቴሌፎረም ላይ ይመልከቱ: https://teleforum.ethiotelecom.et/posts/4232

#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎉🏆 ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር!!

2ኛ ዙር ጥያቄ!

ኢትዮ ቴሌኮም በብዙ የአገራችን ከተሞች እያስተዋወቀው የሚገኘው እጅግ ፈጣን የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ምን ተብሎ ይጠራል?

✍️ መልስዎን ቴሌፎረም https://teleforum.ethiotelecom.et ላይ ብቻ ያስቀምጡ!

ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይመልሱ፤ ይሸለሙ!!

ደንብና ሁኔታዎች ተፈጻሚነት አላቸው!


#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የዲጂታል መታወቂያ (ፋይዳ) ይበልጥ ወደ እርስዎ ቀርቧል!

🪪 ምዝገባዎን በአገልግሎት ማዕከሎቻችን በነጻ ያካሂዱ

🪪 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ‘’NID (Fayda) Printing’’ መተግበሪያ የካርድ ኅትመትዎን በቀላሉ ይዘዙ

🪪 እንደምርጫዎ በ6 የሥራ ሰዓታት፣ በ2 ቀናት ወይም በ7 ቀናት ውስጥ ካርድዎን ለመረከብ የመረጡትን የመረከቢያ ቀንና ቦታ ይሙሉ

➡️ በመላ ሀገሪቱ በሚገኙ የካርድ ኅትመት መረከቢያ ቦታዎች ካርድዎን ይረከቡ፡፡


🔗 የመረከቢያ ቦታዎችን ለመመልከት፡ https://bit.ly/40efSUZ


#DigitalID #Fayda
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🎵 የዝነኛዋ አርቲስት ኩኩ ሰብስቤ ደጃዝማች አልበም ምርቃት!
 
መግቢያ ትኬትዎን በቴሌብር ይቁረጡ፤ ከተወዳጅና ታዋቂ አርቲስቶች (ኩኩ ሰብስቤ፣ ሐመልማል አባተ፣ ግርማ ተፈራ እንዲሁም ሔኖክ አበበ) ጋር የማይረሳ ጊዜ ያሳልፉ፡፡ 

❇️ 3,000 ብር

👉 በቴሌብር ሱፐርአፕ https://bit.ly/telebirr_SuperApp ወይም *127#

ቴሌብር ሱፐርአፕ ➡️ ክፍያ ➡️ ዝግጅትና ትኬቶች ➡️ ደጃዝማች አልበም ምርቃት

🗓  ቅዳሜ ሰኔ 7 ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ

📍 በማሪዮት ሆቴል!


ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🏆 የ2ኛው ዙር ቴሌፎረም የጥያቄና መልስ ውድድር አሸናፊዎች!

ትክክለኛውን ምላሽ ከሰጡ ተሳታፊዎች ውስጥ ለ100 ዕድለኞች 10GB ወርኃዊ ጥቅል ሽልማት በነገው ዕለት እናበረክታለን! 🎁

🎉 አሸናፊዎችን እንኳን ደስ አላችሁ!

የአሸናፊዎች ዝርዝር ይመልከቱ👇


#teleForum
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የቀድሞ ኩባንያችን ቤተሰብ በሥራ ገበታዋ ላይ!

1960ዎቹ መጀመሪያ


#ትውስታ
#throwbackthursday
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
📣🔥 ታላቅ የማስተዋወቂያ እና ልዩ የማጣሪያ ሽያጭ!

የሞባይል ቀፎዎች፣ ታብሌቶች፣ ስማርት ሰዓቶች፣ የጆሮ ማዳመጫዎች እንዲሁም የኢንተርኔት ሞደሞች እስከ 30% በሚደርስ ቅናሽ ቀርበዋል፡፡

💁‍♂️ ፈጥነው ወደ አገልግሎት ማዕከሎቻችን ጎራ ይበሉ ወይም በቴሌ ገበያ እና ዘመን ገበያ ይሸምቱ፡፡

እንዳያመልጥዎ!!

ዋጋ ለመመልከት 👉 https://bit.ly/3Zp7IbB


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
🔵🛜 የሚወዷቸውን የDSTV ቻናሎች በቤትዎ ፋይበር!!

ዲኮደርና ዲሽ ሳያስፈልግዎ በስማርት ቲቪዎ የዲ.ኤስ.ቲቪ ስትሪም መተግበሪያ በመረጡት ጥቅልና የዳታ ፍጥነት DSTVን ያጣጥሙ።

📺🎬 #ጎጆ_ጥቅል ከ70 በላይ ተወዳጅ ቻናሎችን በወር ከ929 ብር ጀምሮ!

💁♂️ እስከ 26.5% በሚደርስ ቅናሽ የቀረቡትን የፋይበር ብሮድባንድ እና የዲ.ኤስ.ቲቪ ጥቅሎች ይግዙ፤ በአማራጭ ይዝናኑ።

ℹ️ ስማርት ላልሆኑ ቲቪዎች STB (Set-Top Box) ለማግኘትና አገልግሎቱን ለመጠቀም የአገልግሎት ማዕከሎቻችንን ይጎብኙ!

👉 ለበለጠ መረጃ: https://bit.ly/የዲኤስቲቪ_ጥቅል


#DSTV
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2025/06/27 23:29:25
Back to Top
HTML Embed Code: