telebirr pinned a photo
ለትንሳኤ ሻሞ ዝግጁ!!! 🏃‍♂️🏃🏃

ዛሬ 4:00 ሰዓት ላይ 10 ሚሊዮን ብር በቴሌብር ሱፐርአፕ ''ሻሞ'' ስንል እርስዎ በፍጥነት ''ሆሆሆ...'' ብለው የዕድልዎን እስከ 10 ሺህ ብር የበዓል ስጦታ ያሸንፉ!

አሁንም ቴሌብር ሱፐርአፕ ከሌለዎ በመጫን ወይም በማዘመን http://onelink.to/fpgu4m ለ''ሻሞ ለትንሳኤ'' ዝግጁ ይሁኑ!

መልካም ሻሞ ለትንሳኤ !

ቴሌብር፡ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

ለተጨማሪ : https://bit.ly/3WpFIDX

#telebirrEngage #Shamo #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤዉ በሰላም አደረሳችሁ!
የትንሳኤ ሻሞ እድለኛ ደንበኞቻችን እንኳን ደስ አላችሁ!

ለትንሳኤ በዓል ማድመቂያ በቴሌብር ሱፐርአፕ 10 ሚሊዮን ብር በሻሞ ለ9,985 እድለኛ ደንበኞቻችን ሸልመናል።

ግብዣችንን አክብራችሁ ለተሳተፋችሁ ደንበኞቻችን በሙሉ እናመሰግናለን! የአሸናፊዎችን ዝርዝር በቀጣይ የምናሳውቅ ይሆናል፡፡

አሸናፊ ቤተሰቦቻችን #ስክሪን_ሾት እያጋራችሁን አብሮነታችንን እናጠናክር!

በቀጣይም በሌላ ተመሳሳይ አሳታፊ ፕሮግራም እንገናኛለን!


መልካም የትንሳኤ በዓል!

#telebirrEngage #Ethiotelecom #telebirr
እንኳን ለ83ኛው የኢትዮጵያ ዐርበኞች ድል መታሰቢያ በዓል በሠላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን!
ሚያዝያን ለመቄዶንያ!

በዚህ ወር በማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችን በሚቀላቀሉ አዲስ ተከታዮች (Followers) ብዛት ልክ 30 ብር እንዲሁም በሚጋሩ ልጥፎች (Share) ልክ 10 ብር ለመቄዶንያ አረጋዊያን እና ህሙማን መርጃ ማዕከል እንለግሳለን!

እርስዎም ይፋዊ የማኅበራዊ ትስስር ገፆቻችንን ይከተሉ፤ ፖስቶቻችንን ያጋሩ፤ ለወገን ድጋፍ ይተባበሩ!

ቴሌግራም | ፌስቡክ | ኢንስታግራም | ሊንክዲን |
ዩትዩብ | ቲክቶክ |

ዘላቂ የጋራ ማኅበራዊ ኃላፊነት ለወገን ብሩህ ተስፋ!

#MatchingFundForSustainableFuture
#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
የ22ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ አሸናፊዎች ታወቁ!

በ1ኛ እጣ 4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም እጣዎች እድለኞች ታውቀዋል ሎተሪውን ቆርጠው ከሆነ ከተያያዘው ምስል ጋር ያመሳክሩ!

አድማስ ዲጂታል ሎተሪን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ 10 ብር ሚሊየነር የመሆን እድልዎን ይሞክሩ!።

ኢትዮ ቴሌኮም እና የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በአጋርነት

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia"
የትንሳኤ ልዩ የሞባይል ጥቅል የቆይታ ጊዜ ነገ ያበቃል!

ልዩ የበዓል ጥቅሎቹን በቴሌብር ሱፐርአፕ ከተጨማሪ 10% ስጦታ ጋር እንዲሁም በማይ ኢትዮቴል፣ አርዲ ቻትቦት ወይም በ*999# ይግዙ፤ ለሚወዷቸውም በስጦታ በማበርከት እስከ 25% ቅናሽ ያግኙ!


#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በአቅራቢያዎ በሚገኝ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላችን የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባ እንዳከናወኑ ከ National ID የሚላክልዎትን ባለ 12 አሃዝ ቁጥር ተጠቅመው የዲጂታል መታወቂያዎን ከቴሌብር ሱፐርአፕ በነጻ ማውረድ ይችላሉ።

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለማውረድ http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት ተጨማሪ ያግኙ!

ከዚህ በፊት ከነበረው የ 15 ብር፣ የ100 ሜ.ባ እና 10% ስጦታ በተጨማሪ በቴሌብር የአየር ሰዓት በመሙላት እስከ 25% ተጨማሪ ያግኙ!

መተግበሪያውን ከ http://onelink.to/fpgu4m ይጫኑ፤ ኑሮዎን ያቅልሉ!


#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
የትንሳኤ ሻሞ እድለኞች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ!


ለትንሳኤ ሻሞ ቃል ከገባነው 10 ሚሊዮን ብር ውስጥ ለ9,985 ደንበኞቻችን እንደ እድላቸው እስከ 10 ሺህ ብር ሸልመናል፡፡

ክቡራን ደንበኞቻችን በሙሉ ላደረጋችሁት መጠነሰፊ ተሳትፎ ከልብ እያመሰገንን በቀጣይም ለአብሮነታችን የተለያዩ አሳታፊ መርሀግብሮች የምናዘጋጅ መሆኑን እንገልጻለን!

የአሸናፊዎችን ዝርዝር ለመመልከት https://bit.ly/4b49oen ይጠቀሙ፡፡


#Ethiotelecom #telebirrShamo #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Enhance your communication experience with telebirr Engage!

Utilize the group chat feature to easily share high-quality photos, videos and files free of charge.

#telebirrEngage
#Ethiotelecom #telebirr #RealizingDigitalEthiopia
በተመጣጣኝ ዋጋ ለድርጅትዎ የቀረበ የድህረ ክፍያ የሞባይል ጥቅል አማራጭ!

የእንኳን ደህና መጡ ስጦታን ያካተቱ የተለያዩ የሞባይል ጥቅሎችን አዘጋጅተናል፤ በተጨማሪም የ2 ዓመት ውል በመግባት እስከ 45% የሚደርስ ተጨማሪ ስጦታ ያግኙ።


ለመግዛት በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የድርጅት አገልግሎት ማዕከል ጎራ ይበሉ!

ለተጨማሪ መረጃ https://bit.ly/3MRIoEX ይጎብኙ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #SmartAfrica #RealizingDigitalEthiopia
የሲቪል ምዝገባና የነዋሪነት አገልግሎት ክፍያዎን በቴሌብር በመፈጸም ህይወትዎን ያቅልሉ፤ ከዘመኑ ጋር አብረው ይዘምኑ!

ቴሌብር ሱፐርአፕን ለመጫን http://onelink.to/fpgu4m ይጠቀሙ!

ቴሌብር - እጅግ ቀላል፣ ፈጣን፣ ምቹ እና አስተማማኝ!

#Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
2024/05/09 04:31:55
Back to Top
HTML Embed Code: