Telegram Web Link
Forwarded from فقير إلى الله
"ጨለማ ቦታውን ወሮታል። የለቅሶና የስቅስቅታው ድምፅ ያስተጋባል። በተረጋጋ መንፈስ በቀስታ እርምጃ ወደ ክፍሉ ተጠጋሁ" ይላል የክስተቱ ተራኪ።
"ክፍሉ አቅራቢያ ስደርስ በሩ ገርበብ ብሎ ተዘግቷል። ምን እንደያዘኝ ባላውቅም መቆርቆር ተስኖኝ ቆምኩ። ከዱዓና አዝካር ጋር የተቀላቀለ የለቅሶ ድምፅን ሰማሁ። በሩን በዝግታ ከፍቼ ወደ ውስጥ ዘለቅኩ። ክፍሉ በፅልመት ተሸፍኗል። እርሷ ደግሞ በግንባሯ ተደፍታለች። ታማ የህመሙ ስቃይ መሬት ላይ እንድትወድቅ አድርጓት ይሆን? ብዬ አሰብኩ። ትንሽ ጠጋ ስል ለካ እርሷ በሌሊቱ መጨረሻ ላይ ለጌታዋ ተደፍታ ወደርሱ እያነባች ነው። እድሜዋ በጣም ሄዷል። እርጅና ወሯታል። እግሯንና ጭንቅላቷን ያማታል። ይህ ሁሉን ችላ "እኔ በሽተኛ ነኝ። ለይል መቆም አልችልም" አላለችም። ራሴን ሳልኩት። ነፍሴን መዘንኩት። ሰውነቴን እንደፈለግኩ ማንቀሳቀስ የምችል ወጣት ነኝ። ግና ከመልካም ስራዎች ራሴን አስንፊያለሁ። ነፍሴን ጠየቅሁት። በዚህ ሁኔታ ብሞት ስለወጣትነቴ እጠየቃለሁ። ምን ብዬ ልመልስ ነው አልኩ"
Ustaz abdul menan👇
Forwarded from °•°ቢስሚከ ነህያ °•° (•°• ስሜ ግን ማን ይሆን•°•)
ዛሬ ሒጃብ በሥርኣት አልለብስ ያለው ገላ ነገ ከፈንን በግድ ይለብሳል፡፡ ዛሬ መሬት ላይ ሥርኣት ያልያዘን ወጣት ነገ መሬት ሥር መቃብር ሥርኣት ያስይዘዋል፡፡
እንደ ዩሱፍ መሸሽ የሚችል ወጣት ጠፋ!
እንደ መርየም ለንጽህናዋ የምትጨነቅ ሴት ታጣች፡፡
አምላኬ ሆይ! ሀይለኛ ንፋስ ሊገልጠው በማይችል መሰተሪያ ሰትረን፡፡ ጉልበት አጣን አግዘን፡፡ መሆን አቃተን ደግፈን፡፡

@HAYAttuna

JOIN
#ኢማናችን እንፈትሽ

ኢማን በሰው ልጆች ህይወት ውስጥ ሁሌም ከፍና ዝቅ ሲል ይኖራል፡፡

ኢማን አላህን(ﷻ)በመታዘዝ ይጨምራል ፡፡ሀጢኣትና ወንጀል በመሥራት ደሞ ይቀንሣል፡፡

አቡ ጃዕፈር የነቢዩ (ﷺ)ሶሃባ ከሆነው አያቱ ዑመይር ኢብኑ ሁበይብ እንዳስተላለፈው ‹‹ኢማን ይጨምራል ይቀንሣል››አለ፡፡በምንድነው የሚጨምረው በምንስ ነው የሚቀንሰው? ተባለ፡፡ ‹አላህን (ﷻ)ስናወሣ፣ስናመሰግነውና ስንቀድሰው ያ የመጨመሩ ምልክት ነው፡፡ ከተዘናጋን እና ከረሣነው ደግሞ መቀነሱን ነው የሚያመላክተን፡፡ በማለት መልሷል

አንድ ሙስሊም ኢማኑ እንዲጨምር ጉጉቱ ካለው የቀልቡን ነገር ይጠንቀቅ፡፡ ቀልብ የአምልኮ ሁሉ ማዕከል ነውና፡፡ ከውዴታ እስከ ጥላቻ፣ ከፍራቻ እስከ ክጀላ.. የሁሉም ስሜቶችና ክስተቶች መሰባሰቢያ ነው፡፡
يقل عليه الصلاة وسلام
إن الله لاينظرو إلا صوركم ولا أموالكم ولاكن ينظرو إلا قلوبكم وأعمالكم،

አላህም (ﷻ)የሚያየው ቀልብን ነው፡፡

አላህ (ﷻ)ከሁሉም የሰውነት ክፍሎች በላይ ለቀልብ ትልቅ ቦታን ሰጥቷል ፡የአላህ (ﷻ) መልእክተኛም (ﷺ)እንዲህ ብለዋል‹‹አዋጅ ስሙ! በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ሥጋ አለች እሷ የተስተካከለች አንደሆነ ሰውነት ሁሉ ይስተካከላል እሷ የተበላሸች እንደሆነ ደግሞ ሰውነት ሁሉ ይበላሻል፡፡ ስሙ! እሷም ቀልብ ናት፡፡››ብለዋል !!!
የ1443 የረመዳን ፆም ነገ መጋቢት 24 ይጀምራል።
እንኳን ለ1443 ዓ.ሒ የረመዳን ወር በሰላም አደረሳችሁ።
ለመላው ሙስሊም ማህበረሰብ መልካም የረመዳን ወር አላህ እዲያደርግልን እንለምነዋለን፡፡
ረመዳን ሙባረክ!!
Forwarded from يانفسي توبي
ኢስላማዊ ድምፅ‼️‼️

ከ ሚመጣው ሰኞ ጀምሮ ሁሉም ሙስሊም ሴት ጥቁር ሂጃብ🥷 በማድረግ በየ ትምህርት ቤቱ ያለንን
ድምፅ በማሰማት ሰላት ሚከለክለንን ማነኛውም‼️‼️‼️‼️
አካል ላይ በ አንድነት በ ማመፅ ኢስላማዊ ማንነታችንን እናሳያለን፡፡

በሰላት ቀልድ የለም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️

በ ሰላት አንደራደርም!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️‼️

ኢስላም ሰላም !!!!!!!!!!!!!!!‼️‼️‼️‼️

ሁላቹም ለመላው ሙስሊም
ተማሪዎች እንዲደርስ

share share‼️‼️‼️
share share ‼️‼️‼️

Share share‼️‼️‼️

share share‼️‼️‼️‼️
Forwarded from 𝓜𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭
ረመዷን ሙባረክ

እርሶ ከቁርዓን ጋር ይተዋወቃሉ? የቂርዓቶ ደረጃንስ ማሻሻል ይፈልጋሉ?እነሆ የምስራች በመላው አለም ለምትገኙ ለቁርዐንና ለሀዲስ ትምህረት ፈላጊዎች በሙሉ አልበራሒን ኦንላይን ቁርአን የቦታ ርቀት ሳይገድባቹ ቁርዐንን ባላቹህበት ቦታ አስተካክሎ ለመቅራት ልዩ የኦንላይን ቁርዐን ፕሮግራም አዘጋጅቷል።በተጨማሪም ለርሶና ለልጆችዎ በመልካም ልዩ ትምህርት ( አኽላቅ፣አዝካር፣ ሲራ እና ሀዲስ) የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኦንላይን የዘመኑን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ትምህረት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። ፈጥነው ይመዝገቡ


እርሶ እኛ ጋር ሲቀሩ ከወጪ ቀሪ የሚገኘው ትርፍ ሙሉ ለሙሉ ኢስላማዊ ስራዎችን ብቻ በመስራት ላይ ላለው አልበራሒን ጀመዓ የሚውል መሆኑ በደስታ እንገልፃለን!ኒያ ካሎት የኸይር ስራ ተቋዳሽም ኖት

ስልክ ቁጥር +251912104750
በኢንቦክስ👇👇
@Fozmohmmed

ግሩፑን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://www.tg-me.com/+5c5NKMc7F75hNDQ0
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
وَلَا تَحْسَبَنَّ الَّذِينَ قُتِلُوا فِي سَبِيلِ اللَّهِ أَمْوَاتًا ۚ بَلْ أَحْيَاءٌ عِندَ رَبِّهِمْ يُرْزَقُونَ

እነዚያን በአላህ መንገድ የተገደሉትን ሙታን አድርገህ አትገምታቸው፡፡ በእርግጥ እነርሱ እጌታቸው ዘንድ ሕያዋን ናቸው፤ ይመገባሉ፡፡

فَرِحِينَ بِمَا آتَاهُمُ اللَّهُ مِن فَضْلِهِ وَيَسْتَبْشِرُونَ بِالَّذِينَ لَمْ يَلْحَقُوا بِهِم مِّنْ خَلْفِهِمْ أَلَّا خَوْفٌ عَلَيْهِمْ وَلَا هُمْ يَحْزَنُونَ

አላህ ከችሮታው በሰጣቸው ነገር ተደሳቾች ሲኾኑ (ይመገባሉ)፡፡ በነዚያም ከኋላቸው ገና በእነርሱ ባልተከተሉት በእነርሱ ላይ ፍርሃት ባለመኖሩና እነርሱም የማያዝኑ በመኾናቸው ይደሰታሉ፡፡
❤️አል ኢምራን 169&170
¶በላጭ ሕዝቦች¶
Photo
አዎን!
በትግልም፣በሃሳብም፣በምንም አይነት ሁኔታ ልንላቀቅ አንችልም!

ከዱዓችን እንጀምራለን…
ዱዓ አጠቃቀሙ ቀላል የሆነ ትልቁ መሳሪያችን ነው።እሱም ከልብ የሆነ መማፀንን ለአላህ ማሳየት ብቻ ነው!

ያለንበት ወር የድል፣የልቅና፣በዳዮች የተረቱበት ወር እንደመሆኑ መጠን ዱዓችንን እንልካለን።

አንላቀቅም
በዛሬ እለት ዱዓ ሙስተጃብ የሚሆንባቸው ሶስት ሰበቦች ተሰባስበዋል።
1/ ጁምዓ ከአስር በኋላ አንዲት ሰዐት አለች ዱአ ሙሰተጃብ የሚሆንባት።
2/ ፆመኛ ሊያፈጥር ሲል የማይመለስ ዱዓ አለው
3/ዝናብ ሲጥልም እንዲሁ።
ስለዚህ እንበርታ!
Audio
በአክራሪ የኦርቶዶክስ ክርስትና ተከታዮች የሽብር ጥቃት ስለተፈጸመባቸው የጎንደር ሙስሊሞች ዙሪያ በጀግኖች ሃገር ደሴ ዐረብ ገንዳ መስጅድ የተደረገ አስገራሚ የጁሙዓህ ኹጥባ

ረመዿን 28, 1443 E.C

||
www.tg-me.com/MuradTadesse
እኛ ለወሬ ስንባል አንደኛ ነን። ተግባር ላይ ግን ብዙ ጊዜ አንታይም። Admit it! እስኪ የተግባር ሰው እንሁንና በፋና፣ በአዲስ ቲቪ፣ በኢቲቪ፣ በዋልታ፣ በኢሳትና በሌሎችም ሙስሊም ጠል ተቋማት የፌስቡክ፣ የትዊተር፣ የቴሌግራምና የዩ ቲዩብ ገፅ ላይ ከመተራመስ እንውጣ። ሁሉንም አሁኑኑ እየገባን Unlike, Unfollw, Unsubscribe እናድርጋቸው። እስኪ አቅማችንን ይመልከቱ። የራሱን ሚዲያዎች ትቶ አብዛሃኛው የኛ ሰው ነው የሚከታተላቸው። ተከታታይ ሲያጡ በባዶ ወና ውስጥ ጩኸው ሲደክማቸው ያርፋሉ።


በምትኩ የኛን ኢስላማዊ ቲቪዎች፣ ባንኮች፣ ሚዲያዎችና ግለሰቦች ገጾች እንከታተል።


እኔ ለጊዜው በነዚህ የማኅበራዊ ሚዲያ የትስስር ገጾች እገኛለሁ። ከ3 ቀን በኋላ ደግሞ በአላህ ፈቃድ በፌስቡክ በገጼም በፕሮፋይሌም እመለሳለሁ።


√ በቴሌግራም፦ www.tg-me.com/MuradTadesse
√ በትዊተር፦ twitter.com/MuradTadesse
√ በኢንስታግራም፦ instagram.com/muradtadesse
√ በሊንክድኢን፦ https://www.linkedin.com/in/murad-tadesse-a0a919160



በተለይ ትዊተርን በደንብ እንጠቀምበት። አካውንት የሌላችሁ ክፈቱ!
2025/07/05 13:33:59
Back to Top
HTML Embed Code: