አንድ ሴት ልጅ የሆንን ወንድ ለትዳር ከወደደችው ፣ለእሷ የሚመጥናት ከሆነ ራሷን አቅርባ አግባኝ ማለት ትችላለች።
በሌላም ሰው እንዳገባት ማሳወምቅ ትችላለች።
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ናቸው
👇ድምፁን ከታች ጀባ
በሌላም ሰው እንዳገባት ማሳወምቅ ትችላለች።
ሸይኽ ሷሊህ አል ፈውዛን ናቸው
👇ድምፁን ከታች ጀባ
Forwarded from Ferhan. M
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Forwarded from የትም ቦታ ብትሆን አላህን ፍራ!!
ሳይደክሙና ሳይሰለቹ ረበና.. ረበና... ረበና... ያሉ ምላሶች፣ ምላሽን ማግኘታቸው አይቀሬ ነው!
አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን❤️🤍
አላህ የማይሰለች ምላስ፣ የማይደክም ልብ ይስጠን❤️🤍
ደስ የምትባል ታሪክ ናት 👇👇✨✨✨
አውሮፓ ውስጥ የሚገኝ ዩኒቨርስቲ...
አዳራሹ በተማሪዎች እና ጥሪ በተደረገላቸው ምሁራን እንግዶች ጥቅጥቅ ብሎ ሞልቷል። የዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንት አጠር ያለ ንግግር ካደረገ በኋላ የሀገሪቱን ሊቀ-ጳጳስ ወደ መድረክ ጋብዞ ወረደ።
ጳጳሱ ረዘም ያለ ሰዐት ንግግር አደረገ'ና፦ «ከመድረክ ከመውረዴ በፊት እዚህ አዳራሽ ውስጥ የምትገኙ የእስልምና ሀይማኖት ተከታዮችን 2 ጥያቄ መጠየቅ እፈልጋለሁ።»
አዳራሹ ውስጥ ፀጥታ ሰፈነ፤ ሁሉም ከመድረክ የሚሰነዘረውን ጥያቄ ለማደመጥ ትኩረቱን ከመድረኩ ላይ አደረገ።
ከአደራሹ ውስጥ የሚገኙ ውስን ቁጥር ያላቸው ሙስሊም ተማሪዎችም ከጳጳሱ ለሚሰነዘረው ጥያቄ መልስ ለመስጠት ራሳቸውን አዘጋጁ።
ጳጳሱ ጥያቄውን ጀመረ፦
«እናንተ ሙስሊሞች 'ሙሀመድ በአንድ ሌሊት ቅፅበት ውስጥ ከመካ እስከ እየሩሳሌም ከእየሩሳሌም እስከ ሰማየ-ሰማያት ሄዶ መጥቷል' ብላችሁ ታምናላችሁ። ይህ እንዴት ይሆናል?»
ከተማሪዎቹ መሀል አንድ ወጣት ብድግ አለ። ለተሰነዘረለት ጥያቄ ማሰላሰያ እንኳን ሳያሻው መልሱን ወደ መድረኩ ሰደደ፦«አንተ ከቤትህ ቁጭ ብለህ በምታዳምጣት የሬድዮ ሞገድ የአሜሪካንን ድምፅ ትሰማለህ፤ ሲያሻህ የአውስትራልያን ጣብያ ቀይረህ ታዳምጣለህ።
የሰው ልጅ በሰራው ሞገድ ቤትህ ቁጭ ብለህ በቅፅበት ውስጥ የአለምን አፅናፍ ካዳረስክ የሰውን ልጅ የፈጠረው ጌታ በአንድ ሌሊት ሙሀመድን ቢያንሸራሽረው ምን ይደንቃል...?»
አዳራሹ ለረጅም ደቂቃዎች በጭብጨባ ደመቀ...። ጳጳሱ ወጣቱን አድንቆት ወደ ቀጣዩ ጥያቄ ተሸጋገረ፦
«እስላሞች 'ነፍስን ሁሉ በመግደል ስራ ላይ የተሰማራ አንድ መልዓክ ነው' ትላላችሁ።
ለምሳሌ፦ በመቶዎች የሚቆጠሩ የባህር መንገደኞች በሜድትራንያን ውቅያኖስ ላይ ሰጥመው ቢሞቱ እና በተመሳሳይ ሰዐት ህንድ ውቅያኖስ ላይም በርካታ የመርከብ ተጓዦች ቢሞቱ እንዴት ነው የሞት መልአክ በዝያ ቅፅበት ሁለቱም የአለም አፅናፍ ጋ ሊደርስ የሚችለው...?»
አዳራሹ ውስጥ የተሰበሰበው ህዝብ የሙስሊሞቹን መልስ ሊያዳምጥ አዳራሹ ላይ ፀጥታን አሰፈኑ፤ ያ ልጅ ዳግም ብድግ አለ፦
«በዚህ በምንኖርባት ሰፊ ከተማ ውስጥ ስንት የመብራት አምፖሎች ይገኛሉ...? ብዙ ናቸው። ያን ሁሉ አምፖሎች አንድ የመብራት ሀይል ሰራተኛ ቢሮው ቁጭ ብሎ በአንድ ሴኮንድ ማጥፋት አይችልም...?»
ጳጳሱ፦ «ይችላል...»
ወጣቱ፦ «ታድያ የመብራት ሀይል ሰራተኛ በቅፅበት ውስጥ ያን ሁሉ አምፖሎችን ማጥፋት ከቻለ፤ የአላህ ሰራተኛ ነፍሶችን በቅፅበት ማጥፋት እንዴት ይሳነዋል..!!!»

Forwarded from 𝓜𝓸𝓱𝓪𝓶𝓶𝓮𝓭
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እርሶ ከቁርዓን ጋር ይተዋወቃሉ? የቂርዓቶ ደረጃንስ ማሻሻል ይፈልጋሉ?እነሆ የምስራች በመላው አለም ለምትገኙ ለቁርዐንና ለሀዲስ ትምህረት ፈላጊዎች በሙሉ አልበራሒን ኦንላይን ቁርአን የቦታ ርቀት ሳይገድባቹ ቁርዐንን ባላቹህበት ቦታ አስተካክሎ ለመቅራት ልዩ የኦንላይን ቁርዐን ፕሮግራም አዘጋጅቷል።በተጨማሪም ለርሶና ለልጆችዎ በመልካም ልዩ ትምህርት (ዓቂዳ፣አኽላቅ፣አዝካር፣ ሲራ እና ሀዲስ) የትም መሄድ ሳይጠበቅባቸው በኦንላይን የዘመኑን ቴክኖሎጂዎች በመጠቀም ትምህረት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። ፈጥነው ይመዝገቡ
እርሶ እኛ ጋር ሲቀሩ ከወጪ ቀሪ የሚገኘው ትርፍ ሙሉ ለሙሉ ኢስላማዊ ስራዎችን ብቻ በመስራት ላይ ላለው አልበራሒን ጀመዓ የሚውል መሆኑ በደስታ እንገልፃለን!ኒያ ካሎት የኸይር ስራ ተቋዳሽም ኖት
ስልክ ቁጥር +251967936098
በኢንቦክስ👇👇
@Ba_Alewi
ግሩፑን ይቀላቀሉ👇👇👇
https://www.tg-me.com/+5c5NKMc7F75hNDQ0

ልዩ የረመዷን መቀበያና የዳዕዋ መዝጊያ እንዲሁም የገቢ ማሰባሰብያ ፕሮግራም በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ መሰናዳቱን ስናበስርዎ በታላቅ ደስታ ነው።በእለቱም የተለያዩ ዝግጅቶች ከመኖራቸውም ጋር ከምንጊዜውም በተለየ ፍቅርና አንድነታችንን አጠናክረን የረመዷንን ወር ከኛ ጋር በጋራ እንድንቀበል እንጋብዞታለን።ረመዷን የ11 ወር ጉዟችንን የሚያደስ የደከሙ ነፍሶቻችንን ወደ ከፍታ የሚያወጣ ህይወት የቸረችን ልዩ መሰላል ነው። በወንጀል ባህር የቀዘፉ ነፍሶቻችን ከስጥመት የሚያድን የአላህ ችሮታ ነው።የረመዷን ምሽት አዲሷ ጠረቃ ከመወለዷ በፊት አስቀድመን እንድንቀበላት በሀሰንና ሁሰይን መስጂድ ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ ፕሮግራም የኢስቲቅባለ ረመዷን ፕሮግራም አዘጋጅተን እንጠብቆታለን!
መጋቢት 7 የፊታችን ሀሙስ ከመግሪብ በኋላ
ተጋባዥ እንግዶች
ኡስታዝ ኑሩ ቱርኪና
ኡስታዝ አብዱልቃድር(የሁዳ መስጂድ ኢማም)
መቅረትም ሆነ ማርፈድ ያስቆጫል!ለሴት እህቶቻችንም ቦታ ያዘጋጀን መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
አዘጋጅ አልበራሂን ኢስላማዊ ማህበር

የሚያሳዝነው አብዛኞቻችን በዲን ተከልለን መበሻሸቅን ስራችን አድርገን ይዘነዋል።የሆነ ጥፋት ስናይ አጥፊውን አካል በተገቢው መልኩ ከመምከር ይልቅ ማሽሟጠጥና ማጣጣል መተረብ ብሎም እስከመሳደብም የምንደረስ አንዳንድ ሰዎች አለን አላህ ይዘንልን ምን አይነት ካልኩሌሽን ይባል ይሆን ይሄ?! ሌላው በወንጀሉ እንዳይጠየቅ እንደምንቆረቆር እያሳየን እኛ እራሳችን ተከትለን በመሳደብና በመዛለፍ የወንጀል ባለቤት እንሆናለን።ለምሳሌ ቢድዓን ስናወግ በመውሊድ ሰሞንና የሸዋል ኢድን ብለው አንዳንድ ወንድሞቻችን የሚያከብሩት ተግባሩ ልክ እንዳልሆነ ስናስታውስ አብዛኞቻችን የምናሳየው ምግባር በጥፋታቸው ላይ እንዲቀጥሉና ችክ እንዲሉ የሚያረግ እንጂ የሙስሊም ወንድሞቻችንን መመራት የሚያመጣ ሲሆን አይስተዋልም።አብዛኞቻችን ዲን ላይ ጥፋትን ስናይ ማረማችን እጅግ ተወዳጅነቱ እንዳለ ሆኖ የምናርምበትን መንገድ ግን መለስ ብለን ማየት ይኖርብናል ወላሁ አዕለም።
Forwarded from Has
አረፋህ ሊመን አረፈህ!
ነገ ቤት የማፅጃ ወይ መጋረጃ የማውረጃ ቀን አይደለም። የኢድ ሸመታም ሆነ የመዝናኛ እንዲሁ!
ነገ አላህ የሰማይ ባለሟሎች ላይ በአረፋ ሰዎች የሚኩራራበት፤ የሰው ልጆች ከእሳት በገፍ ነፃ የሚባሉበት ከሁሉ በላይ ዱአዎች በሙሉ ተቀባይነት የሚያገኙበት እለት ነው።
ለይለቱል ቀድር ባትታወቅ የውሙ አረፋ ትታወቃለች። በለይለቱል ቀድር መላእክት ቢወርዱ በአረፋ አላህ (እሱን በሚመጥን አወራረድ) የሚወርድበት ነው!
ነገ አላህ በጊዜ ፀጋ ላጣቀማችሁ አንድ to do list ላካፍላችሁ
ጠዋት
ከፈጅር በፊት ከለይሉ ጥቂቱን መስገድ፣ ስሁር መመገብ እና ኢስቲግፋር ማብዛት!
ከሰላት በኋላ ቀጥታ ተክቢራ መጀመር ከዛም ፀሀይ እስክትወጣ ቁርአን፣ተህሊል፣ተህሚድ በአጠቃላይ በዚክር ማሳለፍ(አዝካረ ሰባህ ሳይረሳ)
ፀሀይ ስትወጣ የፀሃይ መውጣትን ሰላት እዛው ከመስገጃችን ሳንነሳ በመከወን ከረሱሉ (ሰ.ዐ.ወ) ጋር ሀጅ የማድረግን ምንዳ እንዲጎናጸፍ
ለቀን ኢባዳ ያግዘናል ብለን ካሰብን መጠነኛ እኝቅልፍ እንተኛ። ስንነሳ በትንሹ 4 ረክኣ ሰላተ ዱሃ እንስገድ!
ከሰአት
ከዝሁር ሰላት በኋላ ቁርዐናችንን እንቀራለን። የአረፋ ኹጥባ(ከመስጂደ ነሚራህ የሚተላለፈውን) መልእክት በጥብቅ መከታተል
ልባችንን ሊያረጥብ የሚችል መፅሐፍ ወይም ቪድዮ እየተመለከትን እራሳችንን እናርጥብ!
ከአስር በጥሎ እንዲሁ በቁርአን እና በዚክር መግሪብ 1 ሰአት አቅራቢያ እስኪቀረው ማሰለፍ!
የእለቱ ወሳኝ ሰአት ይህ ነው።
የተሰበረ የሚጠገንበት፤ የታመመ የሚፈወስበት፤ ተስፋ የቆረጠ ተስፋው ነፍስ ሚዘራበት ድንቅ ሰአት!
ዱኣ!!! ዱኣ ብቻ!
በዚህ ቀን ከእሳት ነፃ አለመባል ኪሳራ ነው። ምኞት ኖሮን ምኞታችንን ሳናሳካ መቅረት ቂልነት ነው!
ነገ አላህ አልመረጥንም እና እየተመለከታቸው ከሚኮፈስባቸው ጌታቸውን ለማላቅ በነጭ ተውበው ከአረህማን ድግስ ከሚታደሙት አልሆንም!
"አረፋ ተራራ ላይ መቆም ያልቻለ
አላህ ያሳወቀው ድንበር ላይ ይቁም
ሙዝደሊፋ ላይ ማደር ያልቻለ
በአላህ ትእዛዝ ላይ ይደር...ያቀርበዋልና!
ሚና ላይ እርዱን መከወን ያልቻለ
ምኞቱን ይረድ! ከፍ ይላልና።
ወደ ቤቱ በርቀት ምክንያት መድረስ ያልቻለ ከደም ስሩ ቅርብ ወደ ሆነው የቤቱ ጌታ ይከጅል!" ኢብኑ ረጀብ
እርቅ ይበጀናል!
Huzeyfa Sultan

አካዉንታቹን ታደጉ !!!!!
ከላይ በመጀመሪያ ፎቶ የምትመለከቱት የ200 ብር ኖት ፎቶ የያዘ እና ቻናሉን ሰብስክራይብ አድርጉ የሚለዉ ሚሴጅ ከተላከላቹ በምንም አይነት መልኩ እ ን ዳ ት ሞ ክ ሩ !!!!
በመጀመሪያ ወደ chrome ይወስዳቹና የቴሌግራም አካዉንታቹን login አስደርጓቹ የ login code ያስልክና ኮዱን ስታስገቡ በቃ ተበላቹ!!!! አካዉንታቹ ሀክ ይደረግና ያንኑ የዉሸት ሚሴጅ ስልካቹ ዉስጥ ወዳሉት ግሩፕ ቻናልና አካዉንቶች በሙሉ ይበትናል ስልካቹ ከቁጥጥራቹ ዉጪ ይሆናል !!!!
ነገር ግን ተበልታችሁ ከሆነ በሁለተኛ ላይ በለጠፍኩት ፎቶ መሠረት ወደ setting ትገቡና Device ወደሚለዉ ገብታቹ ፎቶ ላይ ያከበብኩበትን ተጭናቹ በአፋጣኝ Terminate አርጉት አለበለዚያ አካዉንታቹ በአጭበርባሪዎች እጅ ይዘልቃል!!!!!
በተረፈ ሌሎችንም ለማስጠንቀቅ ይሄን መልዕክት ሼር አርጉ የበኩሌን ተወጥቻለሁ።

Audio
ቀልብህ_ሲደነድን_ፍራ_||_ELAF_TUBE_ኢላፍ_ቲዩብ128k.m4a
©ኢላፍ ቲዩብ
በዩቲዩብ ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/6fkMn18UI1c
https://youtu.be/6fkMn18UI1c
Tg👇
https://www.tg-me.com/theamazingquran
©ኢላፍ ቲዩብ
በዩቲዩብ ይመልከቱ👇👇
https://youtu.be/6fkMn18UI1c
https://youtu.be/6fkMn18UI1c
Tg👇
https://www.tg-me.com/theamazingquran
<<ለሰዎች ከተገለጸች ሕዝብ ሁሉ በላጭ ኾናችሁ በጽድቅ ነገር ታዛላችሁ፤ ከመጥፎም ነገር ትከለክላላችሁ፤ በአላህም (አንድነት) ታምናላችሁ፡፡.....>>3፥110
ሱረቱል ኢምራን አንቀፅ 110
ሱረቱል ኢምራን አንቀፅ 110
https://www.tg-me.com/iwnetlehullu1/375 የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all, [Dec 17, 2024 at 16:51]
🔰 ሙርተድ(ከእስልምና የወጣ ይገደላል??ለምን ይገደላል?🔰
አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሰዎችንና ጂኖችን የፈጠረበት ዐላማ እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል👇
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
(📗ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56)
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
በእስልምና አንድ ሙስሊም ያልሆነ ግለሰብን አስገድዶ ወደ እስልምና ማስገባት የሚባል ነገር የለም።
አላህ እንዲህ ይላል👇
በሃይማኖት ማስገደድ የለም፡፡ ቅኑ መንገድ ከጠማማው በእርግጥ ተገለጠ፡፡ "(📘ሱራ በቀራ፥ 2:256)
➤ ተገዶ እስልምና መቀበሉ ራሱ ትርጉም የለውም። ጥቅም የለውም። ምክንያቱም እስልምናን የተቀበለው በውጩ እንጂ ልቡ ላይ ሌላ እምነት ካለው ሙናፊቅ ይሆናል። በጣም ትልቅ ቅጣት ይጠብቀዋል።
አላህ እንዲህ ይላል👇.
إِنَّ الْمُنَافِقِينَ فِي الدَّرْكِ الْأَسْفَلِ مِنَ النَّارِ وَلَن تَجِدَ لَهُمْ نَصِيرًا
*መናፍቃን በእርግጥ ከእሳት በታችኛው አዘቅት ውስጥ ናቸው፡፡ ለእነርሱም ረዳትን አታገኝላቸውም*፡፡
📚 አልኒሳእ 4፥145
➤ አላህ የሚፈልገው ጥርት ያለን አመልኮ እንጂ ሳይፈልጉ በግድ የሚፈፅሙትን አይደለም።
👇ማስረጃ
«وَمَا أُمِرُوا إِلَّا لِيَعْبُدُوا اللَّهَ مُخْلِصِينَ لَهُ الدِّينَ حُنَفَاءَ وَيُقِيمُوا الصَّلَاةَ وَيُؤْتُوا الزَّكَاةَ ۚ وَذَٰلِكَ دِينُ الْقَيِّمَةِ»
«አላህን፣ ኃይማኖትን ለርሱ ብቻ አጥሪዎች ቀጥተኞች ኾነው ሊግገዙት፣ ሶላትንም አስተካክለው ሊሰግዱ፣ ዘካንም ሊሰጡ እንጅ ያልታዘዙ ሲኾኑ (ተለያዩ)። ይህም የቀጥተኛዪቱ (ኃይማኖት) ድንጋጌ ነው።»
📚 [አል-በዪይናህ: 5]
ተገደው አላህን የሚያመልኩ ሰዎች አምልኳቸው ጥራት ስለሌለው ጥቅም የለውም። ስለዚህ በእስልምና ሌላን ሰው አስገድዶ ወደ እስልምና ማስገባት የሚባል ነገር የለም ጥቅምም የለውም።
➤ በእስልምና ሌላን ሰው ወደ እስልምና አስገድዶ ማስገባት እንደሌለ ካየን
ሙስሊም ያልሆኑ ግለሰቦች ያስገድዳል ብለው የሚያነሱትን ሀዲስ እንመልከትና መልስ እንስጥበት
ሀዲሱ👇👇👇👇
عنْ اِبْنِ عَبَّاسٍ رَضِيَ اَللَّهُ عَنْهُمَا قَالَ: قَالَ رَسُولُ اَللَّهِ - صلى الله عليه وسلم -{ مَنْ بَدَّلَ دِينَهُ فَاقْتُلُوهُ }
ኢብኑ ዐባስ እንዳስተላለፉት ነቢዩ ሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል" ሀይማኖቱን የቀየረን ግደሉት"
➤➤ በመጀመሪያ ሰዎች በአላህ የማምንና የመካድ ምረጫ ተሰጥቷቸዋል። ነፃ ፈቃድ ተሰጥተዋል።
አላህ እንዲህ ይላል👇
وقلِ الْحَقُّ مِن رَّبِّكُمْ ۖ فَمَن شَاءَ فَلْيُؤْمِن وَمَن شَاءَ فَلْيَكْفُرْ ۚ إِنَّا أَعْتَدْنَا لِلظَّالِمِينَ نَارًا أَحَاطَ بِهِمْ سُرَادِقُهَا ۚ وَإِن يَسْتَغِيثُوا يُغَاثُوا بِمَاءٍ كَالْمُهْلِ يَشْوِي الْوُجُوهَ ۚ بِئْسَ الشَّرَابُ وَسَاءَتْ مُرْتَفَقًا
ሱረቱ አል ከህፍ፥ - 29 ]
«እውነቱም ከጌታችሁ ነው፡፡ የሻም ሰው ይመን፤ የሻም ሰው ይካድ» በላቸው፡፡ እኛ ለበደለኞች አጥሯ በእነሱ የከበበ የኾነችውን እሳት አዘጋጅተናል፡፡ (ከጥም) እርዳታንም ቢፈልጉ እንደ ዘይት ዝቃጭ ባለ ፊቶችን በሚጠብስ ውሃ ይረዳሉ፡፡ መጠጡ ከፋ! መደገፊያይቱም ምንኛ አስከፋች!
☝️ አላህ እዚህ አንቀፅ ላይ ሰዎች የማመንና የመካድ ነፃ ፈቃድ እንዳላቸው ከጠቀሰ በኃላ እነዚያ የካዱ ሰዎች ቅጣት እንደሚያገኙ ይጠቅስልናል።
ይህ ማለት ሰዎች የማመንና የመካድ ምርጫ እንዳላቸው፣ የመካድ መብት ግን እንደሌላቸው እንረዳለን። የመካድ መብት ቢኖራቸው በክህደታቸው ባልተቀጡ ነበር።
ይህንን ካየን ከእስልምና የወጣ ሰው ለምን ይገደላል። የመካድ ምርጫ ካለው ለምን ይገደላል ለሚለው መልሱ👇👇
➤➤1. በእስልምና حد ሐድ ( የወንጀል መቅጫ ህግ፣ውሳኔ) የሚባል ነገር አለ። ይህም አንድ ሙስሊም ለሚተገብራቸው ወንጀሎች የተቀመጠ ቅጣት ነው።
ለምሳሌ "حد الزاني " አግብቶ ዝሙት የሰራ ቅጣት(መግደል)፣حد السرقة የስርቆት ህግ(እጁን መቁረጥ), حد القتل የግድያ ቅጣት(መገደል) ወዘተ የሚባሉ ህግጋቶች አሉ። እነዚህን ወንጀሎች የተዳፈረ ከላይ የተጠቀሰውን ቅጣት ያገኛል ምክንያቱም ከላይ እንደተጠቀሰው ሰዎች የመካድ፣ወንጀል የመስራት ምርጫ እንጂ መብት ስለሌላቸው ይቀጣሉ ይጠየቃሉ። ለምሳሌ አግብቶ ዝሙት የሰራ ሰው ዝሙት የሚባል ወንጀል ስለሰራ ይገደላል። ዝሙት መስራት መብቱ ነው አይባልም ልክንደዚሁ አንድ ሙስሊም ከከፈረ ከዝሙት የባሰ የተለቀ ኩፍር(አምላክን መካድ) የሚባል ትልቅ ወንጀል ስለሰራ ይገደላል። አምላኩን መካድ መብቱ ነው አይባልም።
ሰዎች በፈጠሯቸው በተለያዩ ሀገሮች ህግ ላይ ራሱ " ሀገሩን የካደ ሰው ይገደላል" የሚል ህግ አላቸው። ሀገርን መካድ መብቱ ነው እንደማይባለው ሁሉ አምላክን መካድም መብቱ አይደለም።
ሀገርን የካደ ሰው ከተገደለ ሀገርን የፈጠረ አምላክን ሲክድ ይገደል ቢባል ምኑ ነው ሚገርመው።
በአጭሩ ከእስልምና የወጣ ሰው የሚገደለው አምላኩን ስለካደ ክህደት ስለፈፀመ ይገደላል እንጂ አስገድደን እንዲሰልም አይደለም።
➤➤2. ሙርተድ የሚገደልበት ሁለተኛው ምክንያት ለሙስሊሞች ፊትና ስለሚሆን ነው። ከድሮ ጀምሮ "ከእስልምና ወጥቻለሁ፣መስሊም ነበርኩ ወዘተ እያሉ እስልምና ላይ እየቀጠፉ የእስልምና ስም እንደሚያጠፉት ለሙስሊሞች ፊትና ስለሚሆኑ ሙስሊሞችን ከንደዚህ አይነት ፈታኝ ከሆኑ ሰዎች ነፃ ለማድረግ(ሰዎች በነሱ ቅጥፈት እንዳይፈተኑ) ተብሎ ይገደላሉ።
አላህ እንዲህ ይላል
ۚ وَالْفِتْنَةُ أَكْبَرُ مِنَ الْقَتْلِ ۗ وَلَا يَزَالُونَ يُقَاتِلُونَكُمْ حَتَّىٰ يَرُدُّوكُمْ عَن دِينِكُمْ إِنِ اسْتَطَاعُوا ۚ وَمَن يَرْتَدِدْ مِنكُمْ عَن دِينِهِ فَيَمُتْ وَهُوَ كَافِرٌ فَأُولَٰئِكَ حَبِطَتْ أَعْمَالُهُمْ فِي الدُّنْيَا وَالْآخِرَةِ ۖ وَأُولَٰئِك أَصْحابُ النَّارِ ۖ هُمْ فِيهَا خَالِدون
ፈተናም (ማጋራት) ከመግደል ይበልጥ ከባድ ነው፡፡ (ከሐዲዎች) ቢችሉ ከሃይማኖታችሁ እስከሚመልሳችሁ ድረስ የሚዋጉዋችሁ ከመሆን አይቦዝኑም፡፡ ከእናንተ ውስጥም ከሃይማኖቱ የሚመለስና እርሱም ከሐዲ ሆኖ የሚሞት ሰው እነዚያ (በጎ) ሥራቸው በቅርቢቱም በመጨረሻይቱም አገር ተበላሸች፡፡ እነዚያ የእሳት ጓዶች ናቸው፡፡ እነርሱ በርሷ ውስጥ ዘውታሪዎች ናቸው፡፡»(📚አልበቀራህ 2:217)
ይቀጥላል......👇 ሙሉውን አንብቡት👇👇👇👇👇👇
https://www.tg-me.com/iwnetlehullu1/376 የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all, [Dec 17, 2024 at 16:53]
➤➤3. በሌላ ሀዲስ ላይ እንደተጠቀሰውም ሙርተዱ የሙስሊሞች ጀማዓን(ስብስብን) ስለሚለይ ነው።

Telegram
የኢስላም እውነት ለሁሉ Truth for all
🔰 ሙርተድ(ከእስልምና የወጣ ይገደላል??ለምን ይገደላል?🔰
አላሁ ሱብሀነሁ ወተዓላ ሰዎችንና ጂኖችን የፈጠረበት ዐላማ እሱን ብቻ እንዲያመልኩ ነው።
አላህ እንዲህ ይላል👇
وَمَا خَلَقْتُ الْجِنَّ وَالْإِنسَ إِلَّا لِيَعْبُدُونِ
(📗ሱረቱ አል-ዛሪያት - 56)
ጋኔንንና ሰውንም ሊግገዙኝ እንጅ ለሌላ አልፈጠርኳቸውም፡፡
በእስልምና አንድ ሙስሊም ያልሆነ ግለሰብን አስገድዶ…

ነቢዩ ለሰላሏሁ ዓለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል👇👇👇👇 " .
ዐብደሏህ ኢብኑ መሥዑድ እንደተረከው፦ "የአላህ መልእክተኛ”ﷺ” አሉ፦ *"ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም፥ እኔንም የአላህ መልእክተኛ መሆኔን የመሰከረ የሙሥሊም ደም ማፍሰስ አይቻልም፥ ከሦስት ጉዳይ በስተቀር። እርሱም፦ በጋብቻ ላይ ዝሙት ከሰራ፣ ሰው ከገደለ እና ”ሃይማኖቱን ትቶ ከጀመዓው የሚለይ ከሆነ በስተቀር”*።
📚 ኢማም ሙሥሊም መጽሐፍ 28 ሐዲስ 34
በተጨማሪም ሸሪዓ ባለበት ሀገር ሃይማኖቱን የቀየረ አንድ ግለሰብ: የመጀመሪያው እርምጃ የከፈረበት ምክንያት ተጠየቆ ከዛም ወደ ኢስላም እንዲመለስ እድል ይሰጠዋል። እስልምና ላይ ጥያቄዎች ኖረውት ከሆነ በኡለሞች ይመለስለታል።
ያ ዕድል እስከ ሶስት ቀናት ድረስ ይሆናል። በመጨረሻም አሻፈረኝ እምቢ ካለ ነው የቅጣት እርምጃ የሚወሰድበት።

ይህንን ካየን👇
አንድ ሰው ከእስልምና ስለወጣ ብቻ ዝም ብሎ አይገደልም። መስፈርቶች አሉት። መስፈርቶቹ ሲሟሉ ነው የሚገደለው።
➸እስላማዊ ህግች በተለይ ከቅጣት ጋር የተያያዙት የሚፈፀሙት ሸሪዓ በሚተገበርበት ቦታ ነው። ሸሪዓ በማይተገበርበት ሀገር ላይ ከሆነ ማንም ተነስቶ እርምጃ መውሰድ አይችልም። ባይኾን ግለሰቡ ተውበት አድርጎ ወደ አላህ መንገድ እንዲመለስ ይመከራል ይገሰፃል እንጂ። አንዳንድ እውቀት የሌላቸው ሙስሊሞች የካፊሮች ግሩፖች ላይ እየገቡ እኔ ለምሳሌ ሙስሊም ብሆንና ከእስልምና ብወጣ ምነ ታደርገኝ ነበር ተብለው ሲጠየቁ እቀነጣጥስህ ነበር እገድልህ ነበር። ወዘተ እያሉ ያልሆኑ ሸሪዓን የሚቃረኑ ንግግሮችን ይናገራሉ። ይሄ ስህተት ነው። እስላማዊ ህግች በተለይ ከቅጣት ጋር የተያያዙት የሚፈፀሙት ሸሪዓ በሚተገበርበት ቦታ እና ቅጣቱን የሚፈፅመውም ቃዲ ነው እንጂ ማንም ከመሬት ተነስቶ ይሄ ሰው ሙርተድ ነው፣ይሄ ሰው ዝሙት ሰርቷል፣ይሄ ሰው ሰውን ገድሏል ብሎ ቅጣቱን አይፈፅምበትም።
ቅጣቱ ሚፈፀመው በሸሪዓ ሀገር በቃዲ ነው።
ሃይማኖቱን የቀየረ አንድ ግለሰብ: የመጀመሪያው እርምጃ ምክንያቱ ተጠየቆ ከዛም ወደ ኢስላም እንዲመለስ እድል ይሰጠዋል። ያ ዕድል እስከ ሶስት ቀናት ድረስ ይሆናል። በመጨረሻም አሻፈረኝ እምቢ ካለ ነው የቅጣት እርምጃ የሚወሰድበት
የሙርተድ ግድያ በእስልምና ይህን ይመስላል
በቀጣይ ሙርተድ በክርስትና ማስረጃውን ከመፅሐፍ ቅዱስ እያጣቀስን እናያለን ኢንሻአላህ
https://www.tg-me.com/iwnetlehullu1
☝️ተጭነው ይቀላቀሉ ባረከላሁ ፊኩም☝️