Telegram Web Link
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ pinned «✴️✴️ WAVE መግባት የሚፈልግ ✴️✴️ 📛 ከ30K 10k 5K አንደ ቪው ነው የምንሰራወ 📣 ፕሮግራሙ 👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃 💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም 🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ 📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ ለመመዝገብ…»
አስራ ሁለት ከሚሆኑ ቤተሰቦቹ ጋር የሚኖረው ጓደኛዬ ህዝብ በተሰበሰበበት ቦታ አትሂዱ ከተባለ ጀምሮ ቤቱ ሄዶ አያቅም😂🤣
"ማሬ ማሬ ታክሲ ዉስጥ እየገባዉ ነዉ። ከተረፍኩ እደዉልልሻለሁ" አላለም

የታክሲዉን መጠቅጠቅ አይቶ እኮ ነዉ
😂😁😂😁😂

#COVID19
አንዱ ፖሊስ በጥፊ ሲመታህ
.
.
.
.
ስለ ጥፊው በዃላ እናወራለን. . እጅህን ታጥበሀል?😨😨😂
T͙I͙K͙ T͙O͙K͙ pinned «✴️✴️ WAVE መግባት የሚፈልግ ✴️✴️ 📛 ከ30K 10k 5K አንደ ቪው ነው የምንሰራወ 📣 ፕሮግራሙ 👉 💃 ከ 12 ሰአት ምሽቱ 4 ሰአት 💃 💬 ቀኑን ሙሉ አናሰለቻችሁም 🔔 ሰዓታችንን ጠብቀን እንጀምራለን እንድሁም ሰዓታችንን ጠብቀን እናጠፋለን እርስዎ መጥፋት ሳያስፈልግዎ 📛 ያሉን ቦታዎች በጣም ዉስን ናቸው ቶሎ ሳይሞላባቹ ይመዝገቡ ለመመዝገብ…»
ቃጠሎ ነህ ላላችሁኝ በሙሉ አዎ #ቃጠሎ ነኝ ቃጠሎ መለትም...
#ቃ፦ ቃሉን አክባሪ
#ጠ፦ ጠላት አሳፋሪ
#ሎ፦ ሎሚ ወርዋሪ
መለት ነው ከልብ አመሰግናለው🙏😜🤣
ይሄ ደግሞ አጠገቤ ጠቀምጦ ያስነጥሳል እንዴ...

#ይሄን_ከግድያ_ሙከራ_ለይቼ_አላየውም😳
ቤት በሽሮ ምርር ሲያረጉህ ማዘርን እማዬ ሽሮ ለኮሮና ያጋልጣል እኮ ስትላት……

#በሳኒታይዘርም ቢሆን ትበላለህ😂😂
ስንት በረኪና የተጠጣልኝ ልጅ መሰልኩህ ትለኛለች እንዴ.....

#የኔህት እኔ ለሴት ብዬ እንኳን በረኪና
ሚሪንዳም አልጠጣም😏😄
ወረርሽኝ እሳት ሲሆን ማገዶው እናንተ ናችሁ እሳቱ ማገዶ አጥቶ ይከስም ዘንድ በተናጠል ቆዩ
#የእስፖርት_ጋዜጠኛ የሚያወሩት ነገር ሲጠፋባቸው...

የሜሲ አያት ስትሞት ለልቅሶ ተሰርቶ የነበረው ምስር ወጥ ጨው እንደሚያንሰው BBC ዘገበ🤣😜
እጄን በየደቂቃው እየታጠብኩ እግሬ በቅናት ሊሞት ነው 😜😂🤣
ማጠቃለያ አጫጭር መረጃዎች፦

- አውሮፓ ውስጥ ብቻ በኮሮና ቫይረስ ተጠቅተው የሞቱ ሰዎች ቁጥር ከ15,000 በልጧል።

- ደቡብ አፍሪካ መንግሥት ሙሉ ለሙሉ እንቅስቃሴን የማገድ አዋጅ ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ ማድረግ ይጀምራል።

- በፈረንሳይ በ24 ሰዓት ውስጥ ተጨማሪ 365 የኮቪድ-19 ሞት ተመዝጓል አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 1,696 ደርሷል።

- በዩናትድ ኪንግደም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 11,658 ደርሷል። የሟቾች ቁጥርም ወደ 578 ከፍ ብሏል።

- የG20 አገራት በኮሮናቫይረስ ምክንያት የተዳከመውን የዓለም ኢኮኖሚ ለመደገፍ 5 ትሪሊዮን ዶላር ወደ ዓለም ገበያ ፈሰስ ለማድረግ ቃል ገብተዋል።

- በአሜሪካ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር ከ80,000 ተሻግሯል። በአሜሪካ ያሉ ተጠቂዎችም ከጣልያን በልጠዋል። በቫይረሱ የሞቱ ሰዎች ቁጥርም 1,163 ደርሷል።

- ኡጋንዳ የሕዝብ ትራንስፖርት አገልግሎቶችን አግዳለች። የንግድ ተቋማት ድርጅቶቻቸውን እንዲዘጉ መንግሥት ውሳኔ አስተላልፏል።
 
- በአውሮፓ ከጣልያን ቀጥላ በኮሮና ቫይረስ ክፉኛ እየተጎዳች የምትገኘው ስፔን በ24 ሰዓት 498 ሰዎችን አጥታለች። አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርም 4,145 ደርሰዋል።

- በመላው ዓለም የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎች ቁጥር 524,007 ደርሷል፤ 23,670 ሰዎች ሞተዋል። 123,322 ሰዎች አገግመው ከሆስፒታል ወጥተዋል።

#CGTN #BBC #AFP
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#አሽቃበጥክ አትበሉኝና ትምህርት👨‍🏫……

የምንጀመርበት ቀን በጣም ናፍቆኛል #የናፈቀው🖐
ኮሮና ቀልድ እንዳልሆነ ምታውቀው ሜክሲኮ ጋር ስልክ ትተው ሳኒታይዘር ሲሰርቁ ስታይ ነው😂😂
አልሞላም እንጂ ባለ 100 ብር ካርድ ብሞላ ኖሮ እንደ በሬ አስተኝቼ በቢላ ነበር የምፍቀው😂
#የእስፖርት_ጋዜጠኛ የሚያወሩት ነገር ሲጠፋባቸው...

የሜሲ አያት ስትሞት ለልቅሶ ተሰርቶ የነበረው ምስር ወጥ ጨው እንደሚያንሰው BBC ዘገበ🤣😜
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሼባ ሼባ እየመረጠች የምትጠብሰዋን ልጅ ማን አሏት
.
.
.
.
ኮሮና😁😂😂
2025/07/03 09:21:26
Back to Top
HTML Embed Code: